ar
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

الذهاب إلى القناة على Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

إظهار المزيد
4 892
المشتركون
-624 ساعات
-247 أيام
-2630 أيام
أرشيف المشاركات
🎈Trading VS Any other Skills 📌Trading ላይ ብዙ ሰው በቀላሉ ገንዘብ የሚያጣው ለመጀመርም ለማቆምም ቀላል ነገር ስለሆነ ነው። አንድ ሰው ስልክ ወይንም ላፕቶፕ እና የተወሰነ ፈንድ ካለው ቀጥታ ብሩን ኢንቨስት ለማድረግ ይገባል ልክ ኢንቨስት ያደረገው ብር መቀነስ ሲጀመር ነው ችግር ውስጥ እንዳለ የሚሰማው እንጂ መጀመርያ ላይ ገና ያለ ምንንም እውቀት ሲገባ ወደዚ አለም ምንም አይነት ስሜት አይሰማውም እንደውም የበለጠ ግሪዲ ሆኖ ነው የሚጀመር በዛ መካከል ነው 95% የሚሆኑ ከሳሪ ትሬደር የሚፈጠረው። ይገባኛል ይሄ ነገር ያለንን ነገር ከማሳደግ አንጻር ስለምንጓጓ ነው ወደዚ ነገር ያለ ምንም እውቀት ዘው ብለን የምምገባው ግን የምናጣው ነገር ይበልጣል።እስኪ Trading ከ ሌላ ስኪል ወይንም ስራዎች ጋር አነጻጽረን እናውራ....... 1. Trading — Trading ገና እንደጀመራቹት ምኑንም አታውቁትም ገና ከመጀመርያው ምን ትሬድ ማድረግ እንደምትፈልጉም አታውቁም ወይ ደግሞ የሆነ ሰው ሲነግድ የምታዩትን ነገር ወደዛ ትገባላቹ ግን ከዛ የሚታያቹ እሱ ብቻ ይሆናል ወጣ ብላቹ Detail እንደታዩት አያደርጋቹም። በመቀጠል የሆነ አንድ ፕላትፎርም ይኖራል እሱ ውስጥ ትገባላቹ የምትፈልጉትን ነገር ትክፈታላቹ ገንዘባቹን ታስገባላቹ ከ እሱ ቀጥሎ ቻርት ነው የምትከፍቱት ግን ምኑም አይገባም አንዴ ወደላይ አንዴ ወደታች ሲል ብቻ ታያላቹ ግራ ይገባቿል ግን ውስታቹ በጣም ግሪዲ ሆኗል ስለዚ እየወረደ ሲሄድ ወይ ትከተሉታላቹ ካልሆነ ደግሞ አይ በጣም ወርዷል ቆይ ከዚ ጋር ብገዛው ወደላይ ነው የሚሄደው የሚል ውስጣቹ ብልጭ ይልና ትገዛላቹ እድለኛ ከሆናቹ ይሳካላቿል ካልሆነ በመጀመርያ ቀን ያስገባቹትን ብር ጨርሳቹ ትወጣላቹ። ምኑንም አታውቁትም ከየት መጀመር ወዴት መሄድ እንዳለባቹ አታውቁትም ዝም ብሎ ውስጣቹ ወደመራቹ ትሄዳላቹ ከዛ ግን ድንገት ብራቹ ማለቁን ስታውቁ ምንም ማድረግ ማሰብ ያቅታቿል።ከዛ ወይ ብራቹ አልቋል ካልሆነ ተጨማሪ ብር አስገብታቹ ያጣቹትን ለማግኘት ትሞክራላቹ ሌላ ኪሳራ! 2. Construction — የ Construction ሙያ የላቹም ከዛ ቀን በፊት ሰዎች ሲሰሩ ከ ሩቅ ከማየት ውጪ ቀርቦ ምን ምን እንደሚደረግ እንኳን አታውቁም ነገር ግን የሆነ አንድ ቀን ተነስታቹ ለመስራት ወሰናቹ አጋዥ የላቹም እናንተ ናቹ ሁሉንም የምታደርጉት። መጀመርያ ምን ምን ማቴሪያል እንደሚያስፈልጋቹ እንኳን አታውቁም እሱን እንደምንም አሟላቹ እነል ከዛ ወደስራው ገባቹ ከዛ በኋላ ግን የምታደርጉት ነገር ግራ ነው የሚገባቹ ምንም አይነት ልምድም ሆነ እውቀት ስለሌላቹ አንዱን ታነሳላቹ ትጥላላቹ ሌላውን ታነሳላቹ አሁንም እሱንም ትጥላላቹ ከዛ በኋላ የሆነ እርምጃ መውሰድ እንዳለባቹ ይሰማቹ እና ድንገት ውስታቹ መጀመርያ የተወሰነ መቆፈር አለብኝ ትላላቹ ከዛ ግን ልምን ምን ያህል እንደምትቆፍሩም አታውቁም የተሰጣቹ ፕላን እንኳን ምን እንደሆነ አልተረዳቹትም ብላቹ ብላቹ መጨረሻ ላይ ይደክማቿል ታቆማላቹ። 📌Trading ላይ የሰዎችን ሲግናል ትወስዳላቹ ትንሽ ግዜ ትርፋማ ትሆናላቹ Construction ላይም የሰዎችን ሃሳብ ወስዳቹ ተግባራዊ ለማድረግ ትሞክራላቹ ግን መጨረሻው አያምርም ምክንያቱም የሆነ ሰው የሚነግራቹን ብቻ እየተከተላቹ ነው እየሰራቹ ያላቹት ልክ ሁኑ አትሁኑ አታውቁትም። በ Signal Trade ስትገቡም እንደዛ ነው ሰውየው እዚ ግዙ እዚ ሽጡ ይላል ለምን እንደሚል አታውቁትም መከተል ብቻ ይሆናል።ግንባታ ላይም ይሄንን አድርግ ውሃ ልክ ያዝ መሰረት ቆፍር ግንባታ ጀምር ሲሚንቶ አሸዋ ስፈር ምናምን ሲልህ የሆነ ሰው ያለህን ታደርጋለህ ግን ልክ እንሁን አንሁን አናውቅም ውጤቱ በኋላ ነው የሚታየው እውቀት አኝዝም ሰው ብቻ እንከተላለን። ለዛ ነው ባለፈው ሲግናል ለመጠቀም አታስቡ ያልኳቹ ያሰንፋል ያደንክማል ሁሌ ሰው እንድጠብቁ ያደርጋል። ✌🏽አሪፍ ምስሌ ይመስለኛል ገና እየጀመረ ያለ ሰው ካለ ከመሃል አይጀመርም መሰረት ሳይሰራ ብሎኬት እንደማይደረደር ሁሉ ዘው ተብሎ ቻርት አይከፈትም! @EthCryptopia

⚠️ጥንቃቄ 📌USDT እየተገባያያቹ ያላቹ ሰዎች ሰሞኑን አዲስ የማጭበርበርያ ዘዴ አምጥተዋል የምሸጠው $ ያለው Trust Wallet ላይ ንው ከዛ ነው የምንልክላቹ እያሉ Trust wallet ላይ ያለ USDT ያሳያቿል እውነታው ግን እሱ Fake USDT ነው ወደ ሌላ Exchange or wallet ለመላክ ስትሞክሩ አየር ላይ የሚቀር ነው እና ከ trust wallet ንው የምንልከው ከሚላቹ ሰው ጋር ምንም አይነት ግብይት አታድርጉ ወደ እናንተ አይደርስም።Trust wallet ላይ እንዴት ገባ የሚለው ሌላ ቀን በሰፊው እመለስበታለው እዛ ላይ አሰስ ገሰሱን ብትልኩለት ስለሚቀበል እንደዛ እያደረጉ ብዙ ቦታ ለማጭበርበር እየሞከሩ እያየው ነው ለዛ ተጠንቀቁ። ሲጀመር Trust wallet ከ ስካም ፕሮጀክት ያላቸው ሰዎች የሚጠቀሙበት ዋሌት ነው አብዛኛውን ግዜ ካያቹት ወደ ሌላው Swap የማይደረግ ወይንም የማይላክ ቶከን ይሰጣቹ እና ወደዛ እንድትልኩ ብቻ ንው የሚፈቅዱላቹ ለዛ ከስልካቹ ላይ እራሱ አጥፉት የማይጠቅም ዋሌት ነው። @EthCryptopia

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iran says it has struck an Amazon $AMZN datacenter in Bahrain in retaliation for a US attack on Iran's Darkhovin nuclear project. Iran also claims to have targeted a US Military base in Jordan, destroying an F-15 fighter jet and a missile defense radar system. @futures

$BTC Back to $66K
$BTC Back to $66K

The End! ለ ሁለት አስር አመታት ካዝናኑን ኬጨቃጨቁን እግር ኳስን እንድንወድ ካደረጉን በኋላ በሀገራቸው መለያ በዚ አመት መጫወት እንደሚያቆሙ ነግረውናል።ከዚ በኋላ አንድ ወይን ም ሁለት አመታት
The End! ለ ሁለት አስር አመታት ካዝናኑን ኬጨቃጨቁን እግር ኳስን እንድንወድ ካደረጉን በኋላ በሀገራቸው መለያ በዚ አመት መጫወት እንደሚያቆሙ ነግረውናል።ከዚ በኋላ አንድ ወይን ም ሁለት አመታትን ልናያችው እንችላለን ግን በቃ በዚ ትልቅ ውድድር የመጨረሻቸው ነው የሚሆነው።በእነሱ ልክ የሚገን ተጫዋች አይመጣም በእነሱ ልክ የሚወደድ ብቃት ያለውም ሰው እናይም እኛ እድለኞች ነን 🙌

IRAN I think you know where to target now Donald J Trump in the middle of the pitch 😅

Idk wanna see any Argentina Fan under the comment section!

🔥this man was on fire fr
🔥this man was on fire fr

🔥🇪🇸Spain Won the world cup I just witness the second time Spain won this trophy 🔥
🔥🇪🇸Spain Won the world cup I just witness the second time Spain won this trophy 🔥

🇦🇷 Attempt On Goal : 0 Attempt On Target : 0 😅

😒Slow game

🇦🇷Argentina VS Spain🇪🇸 Who is ready🙌
🇦🇷Argentina VS Spain🇪🇸 Who is ready🙌

photo content

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England Vs France 🇫🇷 😁
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England Vs France 🇫🇷 😁

ለጤና ከሚጫወት የሚጠበቅ ነው😂
ለጤና ከሚጫወት የሚጠበቅ ነው😂

Repost from Remarks
JUST IN: 🇺🇸🇮🇷 US troops killed following Iranian ballistic missile attack in Jordan. @Remarks

👀የ አሜሪካ አጠቃላይ የእዳ መጠን $39.7 ትሪልየን ደርሷል በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ $30 ቢልየን በላይ ተጨማሪ እዳ ተምዝግቧል ።ይሄንን እዳ ይከፈል ቢባል አንድ የ አሜሪካ ዜግነት ያለው ሰው
👀የ አሜሪካ አጠቃላይ የእዳ መጠን $39.7 ትሪልየን ደርሷል በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ $30 ቢልየን በላይ ተጨማሪ እዳ ተምዝግቧል ።ይሄንን እዳ ይከፈል ቢባል አንድ የ አሜሪካ ዜግነት ያለው ሰው $118,777 ዶላር ማውጣት አለበት 😅