es
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Ir al canal en Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Mostrar más
4 994
Suscriptores
-224 horas
+517 días
+1930 días
Archivo de publicaciones
✔️You have to try Harder their server is laggy

🔔Free $1K Instant Account from funding pips ✔️Register with this Link ✔️Fill your information (Exact information with your I
🔔Free $1K Instant Account from funding pips ✔️Register with this Link ✔️Fill your information (Exact information with your ID they will reject you the info you fill isn't same as your ID) ✔️Confirm E-mail and sign in ✔️After sign in Click Accounts and click $1K Instant account give away ✔️Complete KYC ✔️Claim and Done ✔️They will send you MT5 login with E-mail

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: UAE reports a drone strike hit the Barakah Nuclear Power Plant in Abu Dhabi causing a fire. The incident was confirmed by UAE authorities who said a fire broke out following the strike. @trading

✔️እስካሁን TG wallet Verify ያላደረጋቹ ይሄ ነገር ይጠቅማቿል ብዬ አስባለው እና ደግሞ ዛሬ ነገር ሳትሉ Verify አድርጉ ከዚ በፊት Ethiopia ላይ አዲስ ሰው Verify እንዳያደርግ ተደርጎ ነበር።

ጨዋታው አለቀ Hearts አልተሳካላቸውም
ጨዋታው አለቀ Hearts አልተሳካላቸውም

አንድም ቀን የ ስኮትላንድ ሊግ አያለው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር 😂 ይሄ ጨዋታ አንደኛ እና 2ተኛ ያሉ ቡድኖች ሲሆኑ አሁን ባለው በዚ ውጤት Hearts 81 ነጥብ አንደኛ Celtic 80 ነጥብ 2
አንድም ቀን የ ስኮትላንድ ሊግ አያለው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር 😂 ይሄ ጨዋታ አንደኛ እና 2ተኛ ያሉ ቡድኖች ሲሆኑ አሁን ባለው በዚ ውጤት Hearts 81 ነጥብ አንደኛ Celtic 80 ነጥብ 2ተኛ ነው የሁለቱ አሸናፊ የ ሊጉ ዋንጫ ይወስዳል🔥

✔️Verify አድርጋቹ ከጨረሳቹ በምታዩት መልኩ Identification Level የሚለው ይመጣና Extended ይላቿል @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopi
✔️Verify አድርጋቹ ከጨረሳቹ በምታዩት መልኩ Identification Level የሚለው ይመጣና Extended ይላቿል @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

1. Wallet ውስጥ ትገባላቹ ከዛ ቀጥሎ Deposit የሚለው ውስጥ ግቡ 2. የተለያየ አማራጭ ያመጣላቿል P2P Market advanced የሚለው ትመርጣላቹ 3. የ P2P Market ሲከፍትላቹ be
+6
1. Wallet ውስጥ ትገባላቹ ከዛ ቀጥሎ Deposit የሚለው ውስጥ ግቡ 2. የተለያየ አማራጭ ያመጣላቿል P2P Market advanced የሚለው ትመርጣላቹ 3. የ P2P Market ሲከፍትላቹ become a P2P Merchant የሚለው option ውስጥ ግቡ 4. Start with Wallet P2P 5. Provide National ID 6. እዚ ላይ ከዚ በፊት ዋሌት ተጠቅማቹ ካላወቃቹ በ ስልክ ቁጥር Basic verification እንድትጨርሱ ይጠይቃቿል ስልካቹን ብቻ ሼር ስታድርጉለት ያሳልፋቿል፣  ቀጥላቹ National ID የሚለው ስር provide የሚለውን option ምረጡለት — ከታች ማሟላት ያለባቹን ነገር ያስቀምጣል አንብቡት 7. እኔ National ID ስለመረጥኩለት እሱን እንዳስገባ ነው የጠየቀኝ ነገር ግን መንጃ ፍቃድ ፓስፖርት እና ሌሎችም ID Support ያደርጋል የሚመቻቹን መርጣቹ መቀጠል ትችላላቹ ። — Verify የምታደርጉበትን ID ፊት እና ጀርባ በደንብ የሚታይ አድርጋቹ ፎቶ አንሱ እና Upload ማድረግ ነው — ID Upload አድርጋቹ ካሳለፋቹ በኋላ  Liveness Check ጨርሱ የሚታይ ብርሃን ያለበት ቦታ ነገር ግን ፊታቹ ላይ ወይንም ከጀርባች የሚያንጸባርቅ ነገር ሳትሆኑ ይሄንንም ስቴፕ እለፉ። ✔️ሁሉንም ነገር በትክክል ከሞላቹ 1 ደቂቃ ባልሞላ ውስጥ verification መጨረሳቹን ያሳውቃቿል። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

✈️Telegram Wallet👛 ✔️Telegram Wallet ላይ በዚ Step ሄዳቹ Identification Level የሚል ከሌለ Telegram Wallet Verify አልተደረገም ማለት ነው።ከዚ በታ
+1
✈️Telegram Wallet👛 ✔️Telegram Wallet ላይ በዚ Step ሄዳቹ Identification Level የሚል ከሌለ Telegram Wallet Verify አልተደረገም ማለት ነው።ከዚ በታች ያለውን ስቴፕ ተጠቅማቹ Verify ማድረግ ትችላላቹ። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

ክብርት ሚኒስትር የት ነው ቤቴ ምን አደርጋለው ይሄ ካለ😅

🔔Grass Update ✔️Grass Farm ከሚያደርጉ የተለያዩ ቦት እና ቺት የሚያደርጉ node runners ተወግደዋል።Grass node off ሳያደርጉ VPN በተደጋጋሚ እየተጠቀሙ የነበሩ ሰዎችም
🔔Grass Update ✔️Grass Farm ከሚያደርጉ የተለያዩ ቦት እና ቺት የሚያደርጉ node runners ተወግደዋል።Grass node off ሳያደርጉ VPN በተደጋጋሚ እየተጠቀሙ የነበሩ ሰዎችም የተወሰኑት ፖይንት ተቀንሷል አንድ አንዱ ባን ተደርጓል።

➡️እሺ ጋይስ ቀልዱ ቀልድ ነው ምናምን ግን አሁን ላይ ይሄንን ነገር ተጠቅመው ስካም ለማድረግ ቆርጠው የሚነሱ ሰዎች በጣም ብዙ ናቸው እና ራሳቹን ጠብቁ። ስካም ብትደረጉ ሄዳቹ መክሰስ ምናምን አትችሉም ማስመለስ የሚባል ነገር አይታሰብም ከዛ በላይ ደግሞ ማን ምን እንደሆነ አታውቁትም ስለዚ ለጊዜው ነገሮች እስኪረጋጉ ከመገበያየት ምናምን ተቆጠቡ። አሁን የሚሰሩ ፕላትፎርሞች ላይም ቢሆን ለማን መሸጥ ከማን መግዛት እንዳለባቹ ቼክ አድርጋቹ ተገበያዩ። አሁን ላይ ገንዘብ መስራት ላይ ፎከስ አድርጉ ብሩ ይምጣና ከዛ በኋላ አማራጭ አይጠፋም።ይሄንን ፖስት እዩት ቀላል መንገድ ነው ብር ያላቹ ለመቀየር https://t.me/EthCryptopia/10386 ✔️እኔ የማስበው አሁንም ቀድሞ ብሩ ይምጣ ከዛ እናስብበታለን ናይጄሪያ ላይ ይሄ መንገድ ከታገደ Even አብዛኛው CEX ስራ ካቆመ ቆይቷል ግን አሁንም ድረስ ከ አፍሪካ እንደነሱ Crypto እና Blockchain ላይ የሚሰራ የለም። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

😎BTW ቲጂ Wallet ይመቸኛል😁

‼️Binance የ ኢትዮጵያ ብርን ከ P2P Delist ላይ አድርጓል።ከዚ በኋላ ምንም አይነት ግብይት ማድረግ አይቻልም።
+1
‼️Binance የ ኢትዮጵያ ብርን ከ P2P Delist ላይ አድርጓል።ከዚ በኋላ ምንም አይነት ግብይት ማድረግ አይቻልም።

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸🇮🇷 President Trump says oil prices went up "very little" due to war with Iran. "I thought it would go up more." @WatcherGuru

✔️የ BLUM የነበረው እና በ Binance ላይ የ CEO ቦታ የነበረው Viladmir Simerkis በተመሰረተበት ክስ ጥፋተኝ ተብሎ 5 አመት ተፈርዶበታል። MAY 16 2025 ነበር ተጠርጥሮ የታሰ
✔️የ BLUM የነበረው እና በ Binance ላይ የ CEO ቦታ የነበረው Viladmir Simerkis በተመሰረተበት ክስ ጥፋተኝ ተብሎ 5 አመት ተፈርዶበታል። MAY 16 2025 ነበር ተጠርጥሮ የታሰረው Blum project ላይም ከነበረበት ቦታ የተነሳው በዚ ምክንያት ነበር።

✔️I recommend to use Fresh wallet there is a lot 3rd party apps ✌🏽

🔔 Arc Network Points Program ✔️Register With this Link ✔️SignUp using Email & Verify ✔️Click Profile Complete your profile a
🔔 Arc Network Points Program ✔️Register With this Link ✔️SignUp using Email & Verify ✔️Click Profile Complete your profile and get 100 points ⚙️Point ✔️Daily login 1 point ✔️Read an article 2 points ✔️Watch a video 5 points ✔️Create post 100 points ✔️Full guide Here Link ✔️Go to Events and participate On events(to participate on events you must join discord to join discord you have to answer all Q and they will accept your application ) @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

🔔Ordinal Genesis ✔️Go to the OrdinaryGenesis and connect your wallet ✔️Click the Create button ✔️Fill all information Like N
🔔Ordinal Genesis ✔️Go to the OrdinaryGenesis and connect your wallet ✔️Click the Create button ✔️Fill all information Like Name, Logo, Description , Symbol click next ✔️Click Show Testnets and select the Arc Testnet. Then upload the image folder and launch the collection ✔️Select an available collection and mint the NFT @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

🔔Arkada ✔️Perform Daily verification wallet on Arkada ✔️Click Here Go-to verify tab and verify wallet on ARC @EthCryptopia �
🔔Arkada ✔️Perform Daily verification wallet on Arkada ✔️Click Here Go-to verify tab and verify wallet on ARC @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia