Eth-cryptopia
Открыть в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Больше5 003
Подписчики
-924 часа
+357 дней
+1630 день
Архив постов
5 004
ይሄ አመት እና ቀጣይ አመት ለ እኔ አይነቱ ኳስ ተመልካች አመቱ የተባረከ ነው የሚሆንለት 🔥
2026 World cup
José Mourinho to Real madrid
Xabi Alonso to Chelsea
Pep Guardiola ቢቀጥል ኖሮ ደግሞ አስቡት ቀጣዩም አመት አሪፍ የሚሆን ይመስለኛል እንግዲ አመቱን ሙሉ ኳስ ማየቴ ነው ✌🏽
5 004
🔥what a year
Arsenal is 2025-2026 English premier league champions 🔥
Congrats all arsenal fans
5 004
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: US rejects latest Iranian peace proposal ahead of Situation Room meeting on Tuesday.
✅@trading
5 004
✔️Michael Saylor strategy 24,869 BTC ወደ $2.01B worth የሚያደርግ ገዝቷል አጠቃላይ 843,738 $BTC ሆልድ አድርጓል ።
🔥Saylor $63.87B የሚያወጣ $BTC Holder ነው
5 004
✔️If you claim the free account Go-to app.fundingpips.com/accounts/
✔️Login and click Credentials
✔️Verify with phone number after that you can get MT5 Login Credentials
5 004
🔔Free $1K Instant Account from funding pips
✔️Register with this Link
✔️Fill your information (Exact information with your ID they will reject you the info you fill isn't same as your ID)
✔️Confirm E-mail and sign in
✔️After sign in Click Accounts and click $1K Instant account give away
✔️Complete KYC
✔️Claim and Done
✔️They will send you MT5 login with E-mail
5 004
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: UAE reports a drone strike hit the Barakah Nuclear Power Plant in Abu Dhabi causing a fire.
The incident was confirmed by UAE authorities who said a fire broke out following the strike.
✅@trading
5 004
✔️እስካሁን TG wallet Verify ያላደረጋቹ ይሄ ነገር ይጠቅማቿል ብዬ አስባለው እና ደግሞ ዛሬ ነገር ሳትሉ Verify አድርጉ ከዚ በፊት Ethiopia ላይ አዲስ ሰው Verify እንዳያደርግ ተደርጎ ነበር።
5 004
አንድም ቀን የ ስኮትላንድ ሊግ አያለው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር 😂
ይሄ ጨዋታ አንደኛ እና 2ተኛ ያሉ ቡድኖች ሲሆኑ አሁን ባለው በዚ ውጤት Hearts 81 ነጥብ አንደኛ Celtic 80 ነጥብ 2ተኛ ነው የሁለቱ አሸናፊ የ ሊጉ ዋንጫ ይወስዳል🔥
5 004
✔️Verify አድርጋቹ ከጨረሳቹ በምታዩት መልኩ Identification Level የሚለው ይመጣና Extended ይላቿል
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
5 004
+6
1. Wallet ውስጥ ትገባላቹ ከዛ ቀጥሎ Deposit የሚለው ውስጥ ግቡ
2. የተለያየ አማራጭ ያመጣላቿል P2P Market advanced የሚለው ትመርጣላቹ
3. የ P2P Market ሲከፍትላቹ become a P2P Merchant የሚለው option ውስጥ ግቡ
4. Start with Wallet P2P
5. Provide National ID
6. እዚ ላይ ከዚ በፊት ዋሌት ተጠቅማቹ ካላወቃቹ በ ስልክ ቁጥር Basic verification እንድትጨርሱ ይጠይቃቿል ስልካቹን ብቻ ሼር ስታድርጉለት ያሳልፋቿል፣ ቀጥላቹ National ID የሚለው ስር provide የሚለውን option ምረጡለት
— ከታች ማሟላት ያለባቹን ነገር ያስቀምጣል አንብቡት
7. እኔ National ID ስለመረጥኩለት እሱን እንዳስገባ ነው የጠየቀኝ ነገር ግን መንጃ ፍቃድ ፓስፖርት እና ሌሎችም ID Support ያደርጋል የሚመቻቹን መርጣቹ መቀጠል ትችላላቹ ።
— Verify የምታደርጉበትን ID ፊት እና ጀርባ በደንብ የሚታይ አድርጋቹ ፎቶ አንሱ እና Upload ማድረግ ነው
— ID Upload አድርጋቹ ካሳለፋቹ በኋላ Liveness Check ጨርሱ የሚታይ ብርሃን ያለበት ቦታ ነገር ግን ፊታቹ ላይ ወይንም ከጀርባች የሚያንጸባርቅ ነገር ሳትሆኑ ይሄንንም ስቴፕ እለፉ።
✔️ሁሉንም ነገር በትክክል ከሞላቹ 1 ደቂቃ ባልሞላ ውስጥ verification መጨረሳቹን ያሳውቃቿል።
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
5 004
+1
✈️Telegram Wallet👛
✔️Telegram Wallet ላይ በዚ Step ሄዳቹ Identification Level የሚል ከሌለ Telegram Wallet Verify አልተደረገም ማለት ነው።ከዚ በታች ያለውን ስቴፕ ተጠቅማቹ Verify ማድረግ ትችላላቹ።
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
5 004
🔔Grass Update
✔️Grass Farm ከሚያደርጉ የተለያዩ ቦት እና ቺት የሚያደርጉ node runners ተወግደዋል።Grass node off ሳያደርጉ VPN በተደጋጋሚ እየተጠቀሙ የነበሩ ሰዎችም የተወሰኑት ፖይንት ተቀንሷል አንድ አንዱ ባን ተደርጓል።
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
