cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Fountain Of Knowledge

Fountain of Knowledge is an educational channel that offers informative course on science,English language and technology, It aims to make learning a fun and rewarding experience by providing high-quality content. With a team of experts and educationals

Show more
Ethiopia12 761The language is not specifiedEducation107 503
Advertising posts
323
Subscribers
+124 hours
-37 days
-1130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Are you interested in getting grade 8 text books ?Anonymous voting
  • Yes
  • No
0 votes
If you're interested, I'll send you an app that contains all the Grade 9 textbooks. 👉It's a fantastic resource! Use and enjoy it to your heart's content. 🏆✍ 👇👇👇👇👇👇 Grade 9 Books New Curriculum : Smart Study. Student TextBooks And Teachers Guide Books. IN ONE! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio_smart_grade9_new.books
Show all...
G9-Mathematics-STB-2023-web.pdf18.19 MB
G9-IT-STB-2023-web.pdf13.65 MB
G9-HPE-STB-2023-web.pdf6.35 MB
G9-History-STB-2023-web.pdf9.66 MB
G9-Geography-STB-2023-web.pdf21.19 MB
G9-English-STB-2023-web (1).pdf78.75 MB
G9-Economics-STB-2023-web.pdf4.76 MB
G9-Citizenship-STB-2023-web.pdf6.86 MB
G9-Chemistry-STB-2023-web.pdf7.63 MB
G9-Biology-STB-2023-web.pdf10.94 MB
Photo unavailableShow in Telegram
I'm excited to announce that I'll be sharing all Grade Nine(9) textbooks on this channel❗️❗️ 👉Follow along for easy access to essential resources. Stay tuned! @bemaseb
Show all...
👍 1
Are you interested in getting Grade 9 textbooks from our channel?Anonymous voting
  • Yes
  • No
0 votes
✅ #መምህር ማለት ⁉ ➡የሙያዎች ሁሉ የበላይ እና አባት ነው። 🔷 መምህር የሁሉም በር ነው ! 🔷 መምህር የእውቀት ምንጭ ነው ! 🔷 መምህር የአንደበት ልሳን አቡጊዳ ነው ! 🔷 መምህር የእጅ ቀለም ነው ! 🔷 መምህር የአእምሮ ጥበብ መገኛ ነው ! 🔷 መምህር ማለት ትውልድን የመቅረፅ፣ የነገ ሀገር ተረካቢ ተተኪ ትውልድ የመፍጠር ትልቅ ሀላፊነት የተሸከመ የቀለም አባት ነው። 🔷 መምህር የተማረ ሁሉ የሚያልፍበት መሸጋገሪያ ድልድይ፣ መወጣጫ መሰላል፣ መመልከቻ መነፅር፣ ማወቂያ ሠሌዳ፣ መተርጎሚያ መጽሐፍ፣ መመገቢያ ገበታ፣ … ነው ! ➡መምህር ወይም አስተማሪ ማለት  ምሀይምነትን ፍቆ  ባለምጡቅ አዕምሮና በአስተሳሰብ የበለፀገ ዜጋ የሚቀርፅ የዕውቀት አባት ነው። ይህ የዕውቀት አባት የተለያየ ዘር፣ ጎሳ፣ ብሔር፣ ሐይማኖት፣ ባህል፣ ወግ፣ ልማድ፣ እምነት፣ ፖለቲካ ወዘተ  ያላቸውን ዜጎች ያለምንም አድሎ ሙያዊ ስነ-ምግባርን በመላበስ እኩል የሆነ ትምህርት የሚሰጥ ምሁር ነው። ➡እንደሻማ እየቀለጠ ለሌሎች የሚያበራ እና የሰው ልጅ አዕምሮን የሚገነባ ሀገር እና ዜጋ ወዳድ ነው ....!! ✅ Teachers Are the father of all profession or skill. So you give prestige for all teachers. ✴✴ #መምህር ✴✴ መ 👉 መካሪና መለኛ / mentor ም 👉 ምሁርና ምጡቅ / intellectual ህ  👉 ህብረ-ትምህርት / social studies ር   👉 ርህሩህ /compassionate ✴ #አስተማሪ ✴✴ አ  👉 አስተዋይ / ripe ስ  👉 ስርዓት ያለው /ethical ተ  👉 ተመራማሪ / boffin ማ 👉 ማራኪ / intriguing ሪ  👉 ሪፖስቶሪ / repository Repository /ብዙ ዕውቀት ያለው/ 💠💠  ክብር ለመምህራኖች !!💠💠 ክብር ለመምህራን! ! ከዚህ ደረጃ ላደረሱን! 👇👇👇👇👇 https://t.me/Bemaseb
Show all...
Fountain Of Knowledge

Fountain of Knowledge is an educational channel that offers informative course on science,English language and technology, It aims to make learning a fun and rewarding experience by providing high-quality content. With a team of experts and educationals

Photo unavailableShow in Telegram
#National_Exam በወረቀትና በኦንላይ የሚሰጠውን የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች  ዛሬ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀምረዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሐምሌ 6-7/2016  ዓ/ም ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚገቡ ይሆናል። ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሐምሌ ከ 9-11/ 2016 ዓ/ም ባሉት ተከታታይ ቀናት በበይነ መረብ (Online) እና በወረቀት ፈተናው ይሰጣቸዋል። ፈተናውን የምትወስዱ የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በሙሉ መልካም እድልን እንመኝላችኋለን። 👇👇👇 https://t.me/Bemaseb
Show all...
What is percentile ? 👉In student results, a percentile is a measure that indicates the relative standing of a student compared to their peers. For example, if a student is in the 90th percentile, it means they performed better than 90% of the students who took the same exam
.
Show all...
አስተማሪው ተማሪውን " 3/10 ነው ያመጣከው " ሲለው ተማሪዎቹ በሙሉ ሲስቁ #አስተማሪ " ከፍተኛው የሱ ነው " 😂😆🤣
Show all...
👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.