SparkRise Academy
رفتن به کانال در Telegram
Welcome to SparkRise Academic Channel! Igniting curiosity, inspiring growth, and guiding you to reach your highest potential. Join us for expert tutoring!!
نمایش بیشتر427
مشترکین
-124 ساعت
-37 روز
-1030 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+2
در 0 کانالها
مه '26
+4
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+4
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+2
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+3
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+3
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+3
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+9
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+9
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+8
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+10
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+61
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+23
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+32
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+13
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+17
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+18
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+40
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+25
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+35
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+64
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+51
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '24
+26
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+16
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+36
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+41
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+55
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+38
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+216
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 12 ژوئن | 0 | |||
| 11 ژوئن | 0 | |||
| 10 ژوئن | +1 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | 0 | |||
| 07 ژوئن | 0 | |||
| 06 ژوئن | 0 | |||
| 05 ژوئن | 0 | |||
| 04 ژوئن | 0 | |||
| 03 ژوئن | +1 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | 0 |
پستهای کانال
Repost from 𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 ️️️𝕗𝕠𝕣 𝕒𝕝𝕝 📚
❤️የመምህር ሚና ከምንም በላይ ነውየፑቲን እና የቀድሞ መምህርቱ አስደናቂ ገጠመኝ‼️ 1960ዎቹ አጋማሽ ይህ ወቅት በመጎርመስ ላይ ያለው ቭላድሚር ፑቲን በሞስኮ ካሉ አስቸጋሪ ልጆች ጋር ገጥሞ እንደ መፈንዳት ያለበት ጊዜ ነበር ። ..... እና ከማይሆኑ ልጆች ጋር ጓደኝነት በመመስረቱ ባህሪው እየተቀየረ መሆኑን ያየች የፑትን የጀርመንኛ ቋንቋ መምህርት እና የክፍል ሀላፊው በተማሪዋ ላይ ያየችውን የባህሪ ለውጥ ዝም ብላ ማለፍ አልፈለገችም ። ስለዚህ ትከታተለው ትመክረው እና ልክ እንደወላጅ ትቆጣጠረው ጀመር ። .... አንተ ዝም ብሎ ሰው ለመሆን አልተፈጠርክም ። በውስጥህ ታላቅ የሆነ ስብእና ያለው ሰው ነው የሚታየኝ ፡ ከራሱ አልፎ ሀገርን የሚጠቅም ጎበዝ ልጅ ። ... እያለች. ....ከማይሆኑ ልጆች ጋር ገጥሞ ልቡ እንደማበጥ ያለበትን ትንሹን ፑቲን ለመመለስ ሞከረች ። .... እና ተሳካላት ። .... ቭላድሚር ፑቲን በመምህሩ እገዛ ከመጥፋት ከመበላሸት ድኖ ትምህርቱ ላይ ማተኮር ጀመረ ። ... ለዛም ነው ቭላድሚር ፑቲን ስለ ህይወት ልምዱ ሲናገር ፡ በወጣትነት እድሜዬ ቬራ ዲሚትሪቭና ን የመሰለ መምህር ባላገኝ ፡ አሁን የደረስኩበት ደረጃ ላልደርስ እችላለሁ ሲል የሚናገረው ። ........ እና ፡ እኚህ በአንድ ወቅት የቭላድሚር ፑቲን መምህርት የነበሩት ቬራ ዲሚትሪቭና ፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት በክሬምሊን ቤተመንግስት ተካሂዶ በነበረው አንድ የእራት ግብዣ ላይ እንዲገኙ ፡ ውለታውን አስቦ ለአመታት ሲደግፋች በቆየው ቭላድሚር ፑቲን በኩል ተጋብዘው ነበር ። ...... በመሆኑም ካሉበት ከተማ ተጉዘው ሞስኮ በሚገኝ አንድ ሆቴል በማረፍ የግብዣው ሰአት እስኪደርስ እየተጠባበቁ እያለ የሩሲያ ምርት የሆነ ጥቁር አውረስ V8 ከሆቴሉ በር ላይ ቆመ ። .... የአውረሱ መኪና ነጂ ቭላድሚር ፑቲን ነበሩ ። እና ከመኪናው ከወረዱ በኋላ በእጃቸው ትልቅ አበባ ይዘው የዘጠና አመቷ የልጅነት መምህራቸው ወዳሉበት ቦታ ሄደው አገኘኟቸው ። ..... የሩሲያን የድል ቀን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውን ታላቅ የእራት ግብዣ ላይ እንዲካፈሉ የተጋበዙትን መምህርት ቬራ በሾፌር ወደ ቤተመንግስት እንዲመጡ ከማድረግ ይልቅ ፡ ራሳቸው ፕሬዝደንት ፑቲን መምህርቷን ይዘው መምጣት ስለፈለጉ ነበር እየነዱ እዚህ ድረስ የመጡት ። ... እና. . ቭላድሚር ፑቲን ሰኞ እለት ባደረጉት በዚህ ነገር ውስጥ ትህትና ፡ ውለታን አለመርሳትና ቅንነት ይህ ሁሉ አለበት ።
| 2 | بدون متن... | 74 |
| 3 | 📌 በኢንተርኔት ዓለም ውስጥ "ኩኪዎች" (Cookies) ምንድን ናቸው? ለምንስ የግላዊነት ጥያቄ ያስነሳሉ?
ብዙዎቻችን የተለያዩ ድረ-ገጾችን ስንከፍት "ይህ ድረ-ገጽ ኩኪዎችን ይጠቀማል፣ ትቀበላለህ?" የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ ይገጥመናል። አብዛኛው ሰው ዝርዝሩን ሳያነብ "Accept" የሚለውን ይጫናል፤ ነገር ግን እነዚህ ትናንሽ ፋይሎች በዲጂታል ሕይወታችን ውስጥ ትልቅ ሚና አላቸው። ኩኪ (HTTP Cookie) ማለት አንድን ድረ-ገጽ ስንጎበኝ ያ ድረ-ገጽ ወደ ስልካችን ወይም ኮምፒውተራችን የሚልከው በጣም ትንሽ የሆነ የጽሁፍ ፋይል (Data) ነው። ይህ ፋይል ድረ-ገጹ እኛን ለይቶ እንዲያውቀንና ቀጣይ ስንመለስ ምርጫዎቻችንን እንዲያስታውስ የሚያገለግል እንደ "ዲጂታል መታወቂያ" ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል።
የኩኪዎች ዋነኛ ጥቅም ለተጠቃሚዎች ድረ-ገጾችን ምቹና ፈጣን ማድረግ ነው። ለምሳሌ፣ በአንድ ድረ-ገጽ ላይ አካውንታችንን ከፍተን ከገባን በኋላ (Login)፣ በየደቂቃው ድጋሚ የይለፍ ቃል እንዳይጠይቀን የሚያደርጉት እነዚህ ኩኪዎች ናቸው። እንዲሁም በቋንቋ፣ በገጽ ቀለም ወይም በሌሎች የግል ምርጫዎች ደረጃ የሰጠናቸውን ትዕዛዞች በቃላቸው ይዘው በመቆየት፣ በቀጣይ ጉብኝታችን ድረ-ገጹ በትክክል እኛ በፈለግነው መልኩ ተስተካክሎ እንዲጠብቀን ያደርጋሉ። ያለ ኩኪዎች አጠቃቀም፣ የኢንተርኔት ቆይታችን አሰልቺና በእያንዳንዱ እርምጃ መረጃን ደጋግመን የምናስገባበት ይሆን ነበር።
ይሁን እንጂ ኩኪዎች ከጥቅማቸው ጎን ለጎን "ለምን ህግና ጥበቃ አስፈለጋቸው?" የሚለው ጥያቄ በስፋት ይነሳል። ምክንያቱም አንዳንድ ኩኪዎች የእኛን የኢንተርኔት እንቅስቃሴ (Browsing History) በዝርዝር የመከታተል አቅም አላቸው። በተለይ "Third-party cookies" የሚባሉት፣ ከአንድ ድረ-ገጽ አልፈው በሌሎች ገጾች ላይ የምናደርገውን እንቅስቃሴ በመከታተል ምን አይነት ምርቶችን እንደምንፈልግ መረጃ ይሰበስባሉ። ይህ መረጃ ደግሞ ለትልቅ የማስታወቂያ ኩባንያዎች ተላልፎ ስለሚሰጥ፣ በፌስቡክ ወይም በዩቲዩብ ላይ የግል ፍላጎታችንን የሚመስሉ ማስታወቂያዎች ተከታትለው እንዲመጡብን ያደርጋል። ይህ ሁኔታ የሰዎችን የግል ሚስጥርና ነፃነት ይጋፋል ተብሎ ስለሚታመን፣ እንደ አውሮፓ ህብረት (GDPR) ያሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ድረ-ገጾች ማንኛውንም መረጃ ከመሰብሰባቸው በፊት የተጠቃሚውን ፈቃድ እንዲጠይቁ በህግ አስገዳጅ አድርገዋል።
ለማጠቃለል ያህል፣ በድረ-ገጾች ላይ የሚመጡ የኩኪ ምርጫዎችን ስናይ በዘፈቀደ ከመጫን ይልቅ አማራጮቹን ማየት ተገቢ ነው። ድረ-ገጹ በትክክል እንዲሰራ የሚያስፈልጉ (Essential) ኩኪዎችን መፍቀድ የግድ ቢሆንም፣ የእኛን የግል መረጃ ለንግድና ለማስታወቂያ የሚጠቀሙ ኩኪዎችን ግን የመከልከል መብት አለን። በዲጂታል ዘመን ስለ ቴክኖሎጂው አሠራር በቂ ግንዛቤ መያዝ፣ የግላዊነት መብታችንን ለማስከበር የመጀመሪያውና ዋናው እርምጃ ነው።
#ShareThisPost ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ሼር አድርጉት!
Mohammed Seid
#Technology #Cookies #DigitalPrivacy #CyberSecurity | 137 |
| 4 | بدون متن... | 95 |
| 5 | በነዳጅ ጉዳይ የምትጠቅም አንድ ሲስተም ላስተዋውቃችሁ‼
==============================
✍️ ያው ሰሞኑን የነዳጅ ጉዳይ አሳሳቢ ሆኖ የለ። በማደያዎች ላይ የሚታየው ረጃጅም ሰልፍ አድካሚ ነው፣ በየትኛው ማደያ ናፍጣ ወይም ቤንዚን እንዳለ፤ በአካል እዛ ተሂዶ ካልሆነ በስተቀር አድካሚ ነው። የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በ24 ሰዓት ቆይታ በፌስቡክ ገፁ የሚለቀው መረጃ አለ፣ በየትኛው የአዲስ አበባ 132 ገደማ ማደያዎች ምን ያክል መጠን ያለው ነዳጅ እንዳለ የሚጠቁም። ግን 24 ሰዓት ረጅም ነው፣ የንግድ ቢሮውን የፌስቡክ ገፅ የማይጠቀሙም ይኖራሉና የመረጃ ክፍተት ይኖራል።
ይህንን ችግር ለመፍታት "EthioFuel" የተሰኘውን አዲስ የዲጂታል መፍትሄ ይዤ ብቅ ብያለሁ።
EthioFuel ምንድን ነው?
ይህ ስርዓት የነዳጅ አቅርቦትን ከነበረው የተዘበራረቀ እና በእጅ የሚሰራ አሰራር ወደ ዘመናዊ፣ ዳታን መሰረት ያደረገ እና ፈጣን ስርአት የሚቀይር የነዳጅ ክትትል እና የወረፋ መጠበቂያ ሲስተም ነው።
ከተወሰኑ ፌቸሮቹ መካከል፦
✅ የነዳጅ ክምችት እና ሎኬሽን (Live Map): ማደያው ነዳጅ አለው ወይስ የለውም? ምን ያህል ቀርቶታል? ያ ማደያ የሚገኘው አሽከርካሪው ካለበት በምን ያክል ርቀት ነው? የሚሉትን ጥያቄዎች በስልክ ብቻ በቀጥታ ማግኘት ይቻላል።
✅ ነዳጅ ለመቅዳት ስታስቡ በኦንላን ወረፋ ቀድሞ መያዝ(Virtual Queue):
መንገድ በመዝጋት ሰልፍ መጠበቅ ይቀራል። በስልክ ቁጥር ብቻ ወረፋ በመያዝ፣ ከፊት ለፊታችሁ ስንት መኪና እንዳለ ማወቅ ይቻላል። በቦታው ስትደርሱም ወረፋ ስትይዙ ሲስተሙ የሰጣችሁን QR Code ስካን ያደርግና የማደያው ተቆጣጣሪ፣ ይቀዳላችኋል።
✅ የማጭበርበር መከላከል: የነዳጅ ስርቆትን ወይም ያለአግባብ መጠቀምን ለመቆጣጠር መኪኖችን በታርጋ እና በታንከር መጠናቸው ይቆጣጠራል።
አንድ አሽከርካሪ የሆነ ማደያ ቀድቶ ሂዶ፣ በህገ ወጥ መምገድ ሽጦና ቶሎ ጨርሶ ወደ ሌላው ሂዶ እየቀዳ የሌላውን እድል እንዳያጣብብ፣ ሲስተሙ በቀላሉ በኤአይ ፌቸሩ ይለየዋል።
✅ ለባለድርሻ አካላት የተዘጋጀ ዳሽቦርድ:
Ethiopian Ministry of Trade and Regional Integration እና የነዳጅ ማደያ ባለቤቶች በቀጥታ ስርጭት (Real-time) መረጃን በመከታተል የተሻለ ውሳኔ እንዲወስኑ ያግዛቸዋል።
ይህ አሽከርካሪዎች፣ የነዳጅ ማደያ ባለቤቶች ወይም የመንግስት አካላት ከሆናችሁ፡
❓ በዚህ ዘርፍ ሌላ ምን አይነት ችግር አለ?
❓ ምን አይነት ፌቸር ቢጨመር ትፈልጋላችሁ?
ሀሳባችሁን አጋሩኝ።
ሞክሩት፡ 📲 ethiofuel.muradtadesse.com
እንደ አሽከርካሪ ሆናችሁ ለማየት:
ስልክ: 0912345678
ፓስወርድ: 12345678
OTP የሚልከውን ቀለል ያደረግኩት፣ ለእያንዳንዱ ኦቲፒ ክፍያ ስላለው ነው። ትክክለኛ ኦፊሲያል ለተግባር ሲውል፤ በዛ መልኩ ይስተካከላል።
ከአዲስ አበባ ባሻገር፣ በየትኛውም ክልል የሚገኝን ማደያ ወደ ሲስተሙ ማስገባት ይቻላል። የማደያ ዝርዝር የተጠቀምኩት የአዲስ አበባዎቹን ነው። ሎኬሽን ጦር ኃይሎች ያለውን ኖክ ማደያ ነው ለሁሉም ያደረግኩት፤ ምክንያቱም በቀላሉ የሌሎቹን ማደያ ሎኬሽን ማፕ ላይ ላገኘው አልቻልኩም። ወደ ሲስተሙ የተመዘገበ የዛ ማደያ ተቆጣጣሪ ትክክለኛውን የራሱን ማደያ ሎኬሽንና መሰል መረጃ በትክክል ማስገባት ይችላል።
https://www.linkedin.com/posts/muradtadesse_ethiofuel-techforgood-activity-7449476550158168064-pyP-?utm_source=share&utm_medium=member_desktop&rcm=ACoAACaUP2oB3u_jeD6TvqRssom8jDTi6earRyc | 151 |
| 6 | ብዙ አስደናቂ እውቀት እና አቅም ያላቸው ኢትዮጵያኖች ወደ አሜሪካ መጥተው ጥራት ያለው ትምህርት ቢያገኙ ለሀገራቸውም ሆነ ለራሳቸው ትልቅ ጥቅም ነው። ነገር ግን ፕሮሰሱን ባለማወቅ፣ የትምህርት ቪዛ እና ስኮላሽርፕ የማግኘት መንገዱን ስለማያውቁ ባክነው ይቀራሉ።
Mulu Law Group አንዱ ከሚያደርገው ማህበራዊ አገልግሎት ውስጥ ይሄን ክፍተት መሙላት ነው።
በዚህም መሠረት ከኢትዮጵያ በስኮላርሽፕ እና በF-1 እና J-1 የተማሪ ቪዛ ወደ አሜሪካ ለትምህርት መጥተው ትልልቅ ቦታ የደረሱ ኢትዮጵያውያንን በመጋበዝ ፥ የትምህርት ቪዛ እና ስኮላርሽፕ ለማግኘት የሚፈልጉ በኢትዮጵያ ላሉ ተማሪዎች የቀጥታ ዙም መርሐ ግብር እ.ኤ.አ ኤፕሪል 25 ቀን 2026 ዓ.ም. በ8፥00 Eastern Time (በኢትዮጵያ አቆጣጠር ቅዳሜ ሚያዚያ 17 ቀን 2018 ዓም በ11፥00 ሰዓት) ያዘጋጀ ሲሆን፣ በዚህ መርሐ ግብር ላይ በመገኘት ስለ ቪዛ እና ስኮላርሽፕ ማመልከት ሂደት ማብራሪያ የሚሰጥ ሲሆን እንዲሁም ጥያቄ መጠየቅ እና መልስ ማግኘት ትችላላችሁ።
መርሐ ግብሩ የማይቀዳ እና በቀጥታ ብቻ የሚተላለፍ ይሆናል።
ይሄን በማጋራት ብዙ ሰው ተጠቃሚ እንዲሆን አድርጉ።
Direct line:
☎️ +1 (877) MULULAW.
☎️ + (877) 685-8529.
☎️ + (952) 245-0454.
☎️ + (612) 541-1321.
☎️ + (612) 296-7582.
WhatsApp
📱 +1 (651) 528-2677 | 160 |
| 7 | @Cdub:It suddenly hit me with the fact that When you look at Earth from space, it doesn’t look like a place full of borders, religions, egos, and wars it just looks like a tiny, fragile blue ball floating in endless darkness. And yet, on this small planet, more than 8 billion people wake up every day with completely different stories, different dreams, different fears, and different battles. Somewhere someone is falling in love, somewhere someone is crying themselves to sleep, somewhere families are laughing over dinner, and somewhere people are fighting over land, power, and beliefs. All of this happiness, sadness, success, jealousy, war, love, hope is happening at the same time on this small, quiet planet spinning in space. It makes you realize how small our problems, our pride, and even our differences really are, and how we are all just temporary visitors sharing the same tiny home. | 164 |
| 8 | This never gets old 😂 | 124 |
| 9 | 1ኛ."ሰይፍ የገደለው አንድ ሰው ነው፤ አንደበት ግን ሺዎችን ይገድላል።"
ንግግር ከመውጣቱ በፊት ያላትን ጥንቃቄና ክብደት የሚገልጽ
2ኛ."ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ሁሉ፣ የሰው ልጅም ጥንካሬው በሚገጥመው መከራ ይለካል፡፡"
አስቸጋሪ ጊዜያት ማንነትን ለማጥራት እንደሚረዱ የሚያሳይ
3ኛ."ሞኝ ሰው ባወቀው ነገር ሁሉ ይናገራል፤ ብልህ ሰው ግን በሚናገረው ነገር ሁሉ ያውቃል።"
የዝምታንና የማስተዋልን ዋጋ የሚጠቁም
4ኛ."ትናንት የታረመ ታሪክ ነው፤ ነገ ደግሞ ያልተከፈተ ምስጢር፤ ዛሬ ግን የተሰጠ ስጦታ ነው።"
— በዛሬው ቀን ላይ ትኩረት አድርጎ በአግባቡ መጠቀምን የሚመክር
5ኛ."አንበሳ ወደ ኋላ የሚያፈገፍገው ፈርቶ ሳይሆን፣ ርቆ ለመዝለል እንዲመቸው ነው።"
— በህይወትህ አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ወደ ኋላ ሲመለሱ ለትልቅ ለውጥ እየተዘጋጀህ መሆኑን ተረዳ
6ኛ."የሰው ልጅ ትልቁ ጠላት የራሱ ድንቁርና ሳይሆን፣ አውቃለሁ ብሎ ማሰቡ ነው።"
— ለመማር ዝግጁ መሆንንና ትህትናን የሚያስተምር
7ኛ."እንጨት ሲቆረጥ መጥረቢያው ይረሳል፤ ዛፉ ግን ጠባሳውን አይረሳውም።"
— በሰዎች ላይ የምናደርሰው ጉዳት በእኛ ዘንድ ቢረሳም በተጠቂው ዘንድ ግን ጠባሳ ሆኖ እንደሚኖር የሚያሳስብ።
8ኛ."ባህር እስኪጎድል መጠበቅ አያስፈልግህም፤ መሻገር ከፈለግክ ጀልባህን ስራ።"
— ለለውጥ እድልን ከመጠበቅ ይልቅ ራስን ማዘጋጀት እንደሚሻል
9ኛ."ከሺህ ቃላት ይልቅ አንዲት ተግባር ትልቅ ድምፅ አላት።"
— በወሬ ሳይሆን በስራ መታወቅን የሚመክር
10ኛ."ወደ ፀሐይ ብርሃን ፊትህን ካዞርክ፣ ጥላህ ከበስተኋላህ ይወድቃል።"
— ሁልጊዜ መልካም እና ተስፋ ሰጪ ነገሮች ላይ ካተኮርክ፣ ጨለማና ተስፋ መቁረጥ ይሸሹሃል።
እርሶ የትኛው ወደዱት በኮሜንት ያስቀምጡልን!!! | 151 |
| 10 | بدون متن... | 105 |
| 11 | #BREAKING
የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል።
ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል።
ዒድ ሙባረክ !
#Haramain
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መጋቢት 9 ቀን 2018
@tikvahethiopia | 159 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
