ch
Feedback
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

前往频道在 Telegram

ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot

显示更多

📈 Telegram 频道 ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀 的分析概览

频道 ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀 (@tdarna_islam) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 35 863 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 1 833,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 930

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 35 863 名订阅者。

根据 21 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 117,过去 24 小时变化为 -15,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 20.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.49% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 526 次浏览,首日通常累积 3 764 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 133

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot

凭借高频更新(最新数据采集于 22 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

35 863
订阅者
-1524 小时
-617
+11730
帖子存档
ወጣትነትና ያላገባችሁበት ጊዜ የነፃነትና የመዝናኛ ጊዜ ብቻ አይደለም! ይልቁንም ራሳችሁን የምትገነቡበት፣ እውቀታችሁንና ክህሎታችሁን የምታሳድጉበት ወርቃማ ዕድል ነው። ይህም ነገ ስነ-ልቦናቸው፣ አእምሯቸውና አካላቸው ጤናማ የሆኑ ልጆችን የሚያፈራ ጠንካራ ቤተሰብ ለመመስረት ያዘጋጃችኋል። ማንበብና መማርን አትሰልቹ! ቁርዓንን ሐፍዙ፣ ተፍሲሩንም ተማሩ፤ ለልጆቻችሁ እውቀት ማስተላለፍ ትችሉ ዘንድ የሸሪዓ እውቀቶችን ቅሰሙ። በተለያዩ የሕይወት ዘርፎችም ጠቃሚ ክህሎቶችን አዳብሩ። ይህንን ሁሉ ስታደርጉ ኒያችሁ (እቅዳችሁ) ለአላህ ብላችሁ ይሁን፤ በምትማሩት እያንዳንዱ እውቀትና ክህሎት ምንዳ (አጅር) ታገኛላችሁና! t.me/ibrahim_furii

ሷሊሀ ሚስት ማለት ለባሏ፦... ➥ባሏን -የምታከብር ➥በባሏ- ስር የምትኖር ➥የባሏን -ቤት ገንዘብ በአማና የምትጠብቅ ➥ያለሱ ፍቃድ የሱን ንብረት የማታባክን ➥ባሏን -የማታጨናንቅ በነገር ጧት ማታ
ሷሊሀ ሚስት ማለት ለባሏ፦... ➥ባሏን -የምታከብር ➥በባሏ- ስር የምትኖር ➥የባሏን -ቤት ገንዘብ በአማና የምትጠብቅ ➥ያለሱ ፍቃድ የሱን ንብረት የማታባክን ➥ባሏን -የማታጨናንቅ በነገር ጧት ማታ የማትጨቃጨቅ ➥ባሏን -እንዴ ንጉስ አክብር በእንክብካቤ የምትይዝ ➥ባሏ- የማይፈልገውንና የሚያስቆጣውን ነገር የማትተገብር ➥ባሏን- አቅሙን ማይችለውን አድርግልኝ የማትል ➥ድሀ ባሏን -እንደ ሀብታም አድርጋ የምትኖር ➥እንደ ሰወች -ሳይሆን እንደራሷ ቤት የምትኖር ይች ናት ሷሊሀ ሚስት ብሎ ማለት!! አሏህ ጥሩ ሚስቶች ያድርገን ያረብ!!

ዛሬ በዱኒያ ላይ ስራ እንጅ ሒሳብ የለም ነገ በአኼራ ሒሳብ እንጅ ስራ የለም ብልጥ ሰው ከሒሳብ በፊት ኸይር ስራን ይሰራል!!

ለመመዝገብ በዚህ ተጠቀሙ የምትቀሩትን የቂርአት አይነት ብቻ ፃፉ ሌላ ብዙ ነገር አታስረዝሙ ሀቢባቲ በዛውም ሊላህ ብለሽ የምታስቀሪ ደህና አስተማሪ እህት ካለሽ ነይ @umu_Khalid_Bnet_Endr
ለመመዝገብ በዚህ ተጠቀሙ የምትቀሩትን የቂርአት አይነት ብቻ ፃፉ ሌላ ብዙ ነገር አታስረዝሙ ሀቢባቲ በዛውም ሊላህ ብለሽ የምታስቀሪ ደህና አስተማሪ እህት ካለሽ ነይ @umu_Khalid_Bnet_Endris_asslfyaa

ከቁርኣን ማዕድ ወጥተን ወዴት?! ~ ​ ታላቁ ዓሊም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁሏህ) በሕይወታቸው ማጠቃለያ ላይ እንዲህ ብለው ነበር፦ ​💬 "አብዛኛውን ጊዜዬን በቁርኣን ማዕዶች፣ ትርጉሞችና ምስጢሮች ላይ ባለማዋሌ ተጸጽቻለሁ።" ​📚 (ዘይሉ ጠበቃቲል ሐናቢላ - ኢብኑ ረጀብ፡ 2/402) ​ልብ በሉ! ይህንን ተጽዕኖ ፈጣሪ ንግግር የተናገሩት እኮ ሙሉ ሕይወታቸውን በቁርኣን፣ በዲን እውቀት፣ በጂሃድ እና ህዝብን በማስተማር ያሳለፉ ታላቅ ሰው ናቸው! ​🍂 ትልቅ የቁጭት መልእክት፦ እሳቸው ያንን ሁሉ የዕውቀትና የጂሃድ ዘመን አሳልፈው ይህ ከተሰማቸው... የእኛ ውድ ጊዜ ከቁርኣን ርቆ በከንቱ ሲያልፍ ምን ያህል ልንቆጭ እና ልናዝን ይገባ ይሆን?! t.me/ibrahim_furii

ባሌ ሳይሆን ባላች-ን ነው እሚባለው ተብለናል ሴቶችዬ! ወغፈረ- ዘንበኩም «ወአዞመ» አጅረኩም አኽዋት ኸይር ኢንሻ -አላህ

ከባልሺ ባሌ ይበልጣል አለች አሉ..! ሚስት ከባሏ እሚበልጥ ወንድ የለም። ከሌሎች ጓደኞቿ ስለ ባል ቢያወሩ የኔ ባል ካናንተ ባል ይበልጣል እንጅ በጭራሺ ያንሳል የምትል ሚስት የለችም።

ደሞኮ አረር ሲል ነው የሚጣፍጠው ብለው ያሳምናሉ

በነገራችን ላይ  ወደ ዘረኝነት ሳትወስዱት ከሀገራችሁ ውጭ   ወንድም ሁን ሴት አታግቡ..!! የአንችና የሱን መዋደድ ብቻ አትዩት ነገ ጧት ልጅ ትወልዳላችሁ  ፣ ሰርግ፣ ሞት፣ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ ያኔ   አብረው ለማሳለፍ ይከብዳል!! የቤተሰብ ፍቅር፣ መተሳሰብ፣ መተዛዘን  የለለበት ትዳር ምኑም ደስ አይልም። የቤተሰብ ትስስር የሚዳብረውና የሚያምረው  ሲቀራረቡ ነው። ከሀገርህ ልጅ ከሀገርሺ ልጅ    ወደ ውጭ አትውጣ/ጭ ደስ የሚለው ይህ የው። አሁን ላይ  የኢትዮ ሴቶች ወደ ሱዳኔ፣  ወደ ባንጋሊ እየሄዱ ነው አሉ እግድህ ወላሁ አዕለም!   ሀቂቃ በጣም ይደብራል  አሁን የኢትዮ ወንዶች እሚወዳደራቸው አለ!? በጀግንነት፣ በወንዳወድነት፣  በአለባበስ፣ በአረማመዳቸው፤ በአኳኳናቸው፣ ነቃ፣ ቆፍጠን ቀለል ያሉ ናቸው የውጭ ዜጎች ፣ አረቦች እንድሁ በእይታ ብቻ ሀበሻ ወንዶች እደሆኑ በሩቅ እድሁ የሚታወቁ ናቸው  ወሏሒ!! በበዘረኝነት እዳትረዱት!?

የኔ እህት......! ልታምሪ እና ልትቆነጃጅለት የሚገባው ለባልሺ ነው ወንድ ልጅ በሚያየው ነገር ይማረካል ይባላል!! መዋብሺን እና መቀባባትሺን ለባልሺ እንጅ ለሌላ አታድርጊው!?

ሞት ነው እሚለያየን ብለው ሞት ዘገየና እነሱ ተለያዩ

ስሚ እህት...... ለምን የዶሮ ፀጉር አታክልም ፀጉርሺ እሷኑ ተንከባከቢ¡ ፀጉሬ አጭር ናት ብለሺ ለአናትሺ የሚከብድ ግብዳ ፀጉር ማስያዣ አድርገሺ አትቆልሊ እንደ ግመል ሻኛ እዛ ላይ አድርገሺ ላንችም ውርደት ነው ያልሆኑትን መሆን ማጭበርበር ማታለል ይህ ደግሞ ክልክል ነው። ክልከላ እና እርግማን አለበት ስለዚህ ተጠንቀቂ!!

የሀብታም ልጅ አግብቼ ሀብታም እሆናለሁ ከማለትህ በፊት የጥርስህ ጥንካሬ ፈትሽ ለስላሳ በጥርስህ የምትከፍተው ብዬ ነው 🙌

ከሀራም ግንኙነቶች መራቅ... የብስለት፣ ለአላህ ትዕዛዝ የመገዛትና የነቢዩ ﷺ ሱናን የመከተል ማረጋገጫ እንጂ ኋላ ቀርነት አይደለም።እውነተኛ ስልጣኔ... በሀላል መጽናትና በሀላል ተጣምሮ መኖር ነው!" t.me/ibrahim_furii

🍂 የሱስ መጨረሻው ወዴት ነው? ብዙ የሰማኋቸው አሳዛኝ ታሪኮች አሉ። በቀላሉ በጫት፣በሲጋራ እና በዝሙት የተጀመሩ በመጠጥ እና ጋንጃ የተመሰቃቀሉ ራስን ሰቅሎ በማጥፋት የተቋጩ የሙስሊም ወንድሞቻችን
🍂 የሱስ መጨረሻው ወዴት ነው? ብዙ  የሰማኋቸው አሳዛኝ ታሪኮች አሉ። በቀላሉ በጫት፣በሲጋራ እና በዝሙት የተጀመሩ በመጠጥ እና ጋንጃ የተመሰቃቀሉ ራስን ሰቅሎ በማጥፋት የተቋጩ የሙስሊም ወንድሞቻችን ታሪክ መስማት ግን እጅጉን ልብ ይሰብራል። ወላጆች ሆይ ልጆቻችን በኢስላም ማእቀፍ(ተርቢያህ) ውስጥ እንዲያድጉ ሰበቡን እናድርስ። https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ ሰው ለ ሰው መስገድ ቢችል ኖሮ ሚስቶች ለባሎቻቸው እንድሰግዱላቸው አዛቸው ነበር!! ለምን?፦ የባላቸውን ሀቅ አሏህ በነሱ ላይ ስላደረገባቸው። 📚 ሷሒሕ-
ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ ሰው ለ ሰው  መስገድ ቢችል ኖሮ ሚስቶች ለባሎቻቸው  እንድሰግዱላቸው  አዛቸው ነበር!! ለምን?፦ የባላቸውን ሀቅ አሏህ በነሱ ላይ  ስላደረገባቸው። 📚 ሷሒሕ- አቢ- ዳውድ-(2140) ባል የጀነት መግቢያ ስበብ እንደሆነው  ሁሉ ጀሀነብ ለመግባት ስበብ ይሆናል ባል እሳትም ጀሀነብም ነው። እሱን በመታዘዝ፣ በመካደም ለሚያዘው ለሚፈልገው ነገር በመጥፎ እስካላዘዘ ድረስ መታዘዝ መርሀባ በማለት ከእሳቱ እርቀን ወደ ጀነቱለመግባት ስበብ ይሆናል ቢኢዝኒላሂ ተዓላ!!

03-የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት ክፍል - 03 (ሶስት) 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy