cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
8 247
Subscribers
+2424 hours
+1757 days
+1 09630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📥 wave 📥  ኢስላሚክ መግባት የምትፈልጉ እኔ የምሰረው ጠዋት ብቻ ነው ለሱቢህ ስናሳ ነው ተመረጭ የማደርገኝ በአንድ ዲስክ እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ መስረቴ #ኑ ተመኘንት ውስጤ ነው😊        ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦ ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  3k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers ➺ Above  ➣  15k+ subscribers ➺ Above  ➣  30k+ subscribers Inbox me @WAVER_BOY_433
Show all...
Show all...
SEENUUDHAA MALLATOO ⭕ KANA TUQII
❤❤ የፍቅር ማእበል ❤❤            ክፍል 29 እየውልህ መሲ ሀገሬው ላይ ከበርቴ ከሚባሉ የሀብታም ቤተሰቦች ነው የተገኘችው ። በነሱ ሀገር ባህል መሰረት ደግሞ የሀብታም ቤተሰብ ከሆንክ የምታገባው ሰውም ሀብታም መሆን አለበት። መሲ ደሞ አንድ ቀን ታቦት ለማንገስ በሄደችበት አንድ ወጣት አይታ በፍቅሩ ወደቀች ። ከቤተሰቦቿ እየተደበቀች ውሀ መቅጃ  ምን ምን እያለች ምክንያት እያበዛች በድብቅ እሱን ማግኘት ጀመረች ተዋደዱ ማለት ነው እንግዲ። በዛ መሀል እሷ ቤተሰቦችጋ ሌላ ሰው ሽማግሌ ላከ ያው ሽማግሌ የላከው ልጅ የሀብታም ልጅ ስለሆነ እሺ አሉ ቤተሰቦቿ መሲ ግን እኔ እሱን አላገባም እራሴ ለምፈልገው ሰው ዳሩኝ ብላ የምትወደውን ልጅ አስተዋወቀቻቸው ። ቤተሰቦቿ ግን አንቀበልም አሉ .... እንዴ ለምን እንቢ እሷ ከወደደችው አለኝ?? ልዑሌ መሲ ምትወደው ልጅ አባት የለውም እናቱ ብቻዋን ነው ያሳደገችው ብዙ መሬትና ሀብት ስለሌላቸው የመሲ ቤተሰቦች አይፈልጉትም ። መሲ ደሞ ከሱ ውጪ ማሰብም ማግባትም ስለማትፈልግ ከልጁጋ ተነጋግራ በድብቅ ወደ አዲሳባ ጠፍታ መጣችና ትንሽ ቤት ተከራይተው አብረው መኖር ጀመሩ ። ከዛ የመሲ አባት ደግሞ ሄደና የልጁን እናት ገደላት ። በተከበርኩበት አገር ልጅሽ ልጄን ይዞ ጠፋ ብሎ ገደላት(በዚህ ሰአት ልዑሌ ደንግጦ መኪናውን አቆመው) እሺ ቀጥይ አለኝ ለመስማት ጓጉቶ አይን አይኔን እያየኝ ። ከዛ ቡሀላ ልጁ ይሄንን ሲሰማ ከናቴ ገዳይ ልጅጋ አልኖርም አልፈልግሽም ብሎ መሲን አባረራት ። ብትለምነውም እንቢ አለ ከጠላቴጋ አልዛመድም አለ። ከዛ የመሲን አባት እገላለሁ ደሜን እበቀላለሁ ብሎ ጫካ ገባ ። የመሲ አባት ይሄንን ሲሰማ ልጁን በሽፍታዎች አስገደለው ። ከዛ በቃ መሲም ተመልሳ ወደናትና አባቷ መሄድ ስለማትችል እዚህ ሰው ቤት እየሰራች ትገኛለች። ውስጧ በጣም የተጎዳ የተሰበረ ልጅ ናት ለዛ ነው ዝም ምትለው አልኩት። ልዑሌ ልቡ ተንሰፈሰፈ እንባ ተናነቀው ቆይ ይሄ ምን አይነት ህግ ነው እንዴት እናትና ልጅን የገደለ ሰው በሰላም ይኖራል የመሲ አባትኮ የሞት ፍርድ እራሱ ይገባው ነበር ። እንዴት በ21 ክፍለ ዘመን ልጄ ለምን የመረጠችውን አገባች ተብሎ የሰው ነፍስ ያጠፋል አለኝ። ልክ ነህ ልዑሌ በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው ያላት ሁሌ ሳያት ውስጤን ትበላኛለች የተሻለ ቦታ ልናደርሳት ይገባል አልኩት። ይቀጥላል https://t.me/egnamuslim
Show all...
♥ONLY MUSLIM ♥

@dreamer_of_jennah

👍 12
𝙰𝚂𝚂𝙰𝙻𝙰𝙰𝙼𝚄 𝙰𝙻𝙰𝚈𝙸𝙺𝚄𝙼 𝚆𝙾𝚁𝙰𝙷𝙼𝙰𝚃𝚄𝙻𝙻𝙰𝙰𝙷𝙸 𝚆𝙾𝙱𝙰𝚁𝙰𝙺𝙰𝙰𝚃𝚄𝙷𝚄𝚄 Makkaatti ergamaa Rabbitti (S.A.W) аапее (booda) sahaabiin Qur'aana sagalee olfuudhuudhaan dubbise eenyu? Ads:👇👇 https://t.me/+wTeVbwiLiAs2MGE0
Show all...
Abuu Bakr As-Siddiiq (RA)
Abdallaah Bin Mas'uud (RA)
Ja'afar Bin Abii Xaalib (RA)
Bilaal Bin Rabaah (RA)
Photo unavailableShow in Telegram
#ሙሀባዬ ✍ በነዲር ኑን ክፍል-1 ❤ «አሊፍ: ባ: ታ: ሳ: ጂም » «መዋሸት አይበጅም» የሚያምር ፣ በህብረት ያሸበረቀ የህፃናት ድምፅ ከወደ አንድ በቆርቆሮ ከተሰራች መድረሳ ውስጥ ፈልቅቆ ወጥቶ ይሰማኛል። የት አካባቢ መድረሳ እንደሆነ ያወቅኩት ያለሁበትን ቦታ ካጤንኩ በኋላ ነበረ። ከመስሪያ ቤት እስከዚህ ድረስ በእግሬ መምጣቴን ያስተዋልኩትም በዚህ ሰአት ነበረ። አዎ: አባኮራን ሰፈር ነው ። ተወልጄ ካደግኩበት ሰፈር በአንድ አስፓልት ብቻ ነው የሚለየው። * "ሀሰን" እባላለሁ። የአንድ መስሪያ ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ ነኝ። እንዲሁ ለነገሩ እሰራለሁ እንጂ በስራዬ ደስተኛ ልሁን አልሁን አላውቅም... አገኛለሁ ፣ እበላለሁ ፣ እለብሳለሁ ቢሆንም ቋሚ ንብረት የለኝም ፣ ከዚህ ሁሉ በላይ ደግሞ የኔ የምለው ሰው የለኝም። ውይ! ሞት ይርሳኝ! አንድ ወዳጅ አለኝ ፣ "አህመድ" ይባላል። እሱን የማየው እንደራሴ እንጂ እንደሌላ ሰው አይደለም። አህመድን ያገኘሁት ደሴ ነው። ለሰርግ በሄድኩበት ተዋወቅን።           «አይጠየፍ ሁኖ ይታያል ኬሚሴ»           «ፍቅር ያልገባው ሰው ምን ያደርጋል ደሴ» ለአህመድ የተገጠመለት ፣ ለፍቅሩ የተንጎረጎረለት ይመስላል። ደሴ የቆነጃጅቶች ሀገር ፣ የፍቅር መኖሪያ ፣ የሰላም መስፈኛ ፣ የደስታ ማገኛ ፣ የጥሩ ማእዛ ጭሶች መገኛ ፣ ከእጣን እስከ ወይባ ፣ ከከብሬ እስከ አደን አድሩስ ፣ ሁሉም አላት። ከነዚህ ሁላ ውብ ነገሮቿ ይበልጥ አህመድ ለኔ ትልቅ ቦታ እሰጠዋለሁ። ከተራ ወዳጅነት አልፎ የልቤ ሰው ፣ የሚስጥሬ ሳጥን ......
Show all...
ሙሉውን ለማንበብ 🥹
♻️ሙሀባዬ♻️
አህባብ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ 🤔 ጫማ አድርጎ መስገድ ይቻላል እንዴ??🤔
Show all...
አዎ ይቻላል👍
አይቻልም👎
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🚛 የአለማችን ብዙ ሙስሊም ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?
Show all...
ሳውዲ
ህንድ
ህንድ
ኢትዮጵያ
🚫🔞::::::ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም::::::🔞🚫 ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ? ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል ቢሆንም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው?? ድንግሏ ምናልባት.......Read more ሀቂቃ ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት
Show all...
🚫🔞 ሙሉ ለማንበብ 🔞🚫
🚫🔞ቢክራ በእስልምና እንዴት ይታያል 🔞🚫
𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐𝒇𝒊𝒊 𝑩𝒂𝒔𝒉𝒂𝒏𝒏𝒂𝒏𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑮𝒐𝒅𝒉𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒏 𝑵𝒖 𝑯𝒐𝒓𝒅𝒐𝒇𝒂𝒂. 𝐇𝐮𝐛𝐚𝐜𝐡𝐢𝐢𝐬𝐚: 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒊𝒊 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 3𝑲 𝒇𝒊 𝑰𝒔𝒂𝒂 𝑾𝒐𝒍𝒊𝒊𝒏 𝑲𝒂𝒏 𝑯𝒐𝒋𝒋𝒂𝒏𝒏𝒖 𝑻𝒂'𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑵𝒂𝒎𝒏𝒊 𝑵𝒖𝒕𝒕𝒊 𝑫𝒂𝒃𝒂𝒍𝒂𝒎𝒖𝒖 𝑭𝒆𝒆𝒕𝒂𝒏 𝑨𝒔𝒊𝒊𝒏 𝑵𝒖 𝑸𝒖𝒏𝒏𝒂𝒎𝒂𝒂 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐀𝐟𝐚𝐚𝐧 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐨𝐨 𝐐𝐨𝐟𝐚 3𝐊+ 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞𝐫: @Rafiiqul_Islaam2 https://t.me/+0puaGJwLzLgyY2U8 https://t.me/+zOTmz0fXj3pkMTk0 https://t.me/+HzNEski01TRkN2Jk
Show all...
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐗𝐢𝐢𝐧-𝐒𝐚𝐦𝐦𝐮𝐮
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐇𝐚𝐲𝐲𝐨𝐨𝐭𝐚𝐚
𝐎𝐝𝐮𝐮 𝐈𝐬𝐩𝐨𝐨𝐫𝐭𝐢𝐢
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐁𝐞𝐞𝐤𝐭𝐨𝐭𝐚𝐚
𝐖𝐨𝐥𝐚𝐥𝐨𝐨𝐰𝐰𝐚𝐧 𝐌𝐢𝐦𝐦𝐢𝐢𝐝𝐡𝐚𝐠𝐨𝐨
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐌𝐢𝐦𝐦𝐢𝐢𝐝𝐡𝐚𝐠𝐨𝐨
𝐌𝐢𝐥𝐤𝐚𝐚'𝐢𝐧𝐚 𝐉𝐢𝐫𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚𝐚
𝐃𝐚𝐚𝐧𝐝𝐢𝐢 𝐌𝐢𝐥𝐤𝐚𝐚'𝐢𝐧𝐚𝐚
𝐆𝐨𝐫𝐬𝐚 𝐉𝐢𝐫𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚𝐚
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐚 𝐁𝐚𝐫𝐚𝐭𝐭𝐨𝐨𝐭𝐚𝐚
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐚𝐧𝐚𝐚
𝐇𝐚𝐝𝐢𝐢𝐬𝐚
𝐙𝐢𝐤𝐢𝐫𝐢𝐢𝐰𝐰𝐚𝐧𝐢𝐢𝐟𝐢𝐢 𝐆𝐨𝐫𝐬𝐚
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.