cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

مشاركات الإعلانات
8 463
المشتركون
+10124 ساعات
+2387 أيام
+1 22830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የኡስታዝ ብድሩ ሁሴን ልብ ሚነካ ዳዕዋ ኢላሂ 😔🥹🥰 የምጥቀት ጎዳና በወንድም ሙሃመድ ፈረጅ ድምጽ 🎧🎬 ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ዳዕዋዎች 😍🥰🥺😇
إظهار الكل...
የኡስታዝ ብድር
ኡስታዝ ኑሩ
የምጥቀት ጎዳና
ክፍል አንድ
ክፍል ሁለት
ክፍል ሶስት
🥺🥺
🥰🥰🥰
😇😇😇😇
All in one
Photo unavailableShow in Telegram
Assalaamu alayikum worahmatullaahi wobarakaatuhuu Chaanaalii Ajaa'ibaa kana isiniif qabannee dhufneerraa join gochuudhaan erga inni qabu akka irraa fayyadamnuu https://t.me/+HzNEski01TRkN2Jk https://t.me/+zOTmz0fXj3pkMTk0
إظهار الكل...
Sagantaa Wol-dorgommii
Seenaa Mimmiidhagoo
Da'awaalee Garaa Garaa
Milkaa'ina Jireenyaa
Qur'aanaafi Hadiisa
Seenaa Rasuulaa S A W
Seenaa Sahaabotaa
Best Channel Join
إظهار الكل...
𝐂𝐋𝐈𝐂𝐊 𝐇𝐄𝐑𝐄
❤❤ የፍቅር ማእበል❤❤            ክፍል31 እያወራን ሰፈር ካልመጣሽ ወይ ደሞ እናንተ ሰፈር ልምጣና ልይሽ አለኝ እኔ በፍፁም ብዬ ግግም አልኩኝ ። የተወሰነ ካወራን ቡሀላ ማውራቱ እራሱ አስጠላኝ ድክምክም አለኝ በዛ ላይ በየሰአቱ ስለሚርበኝ ቶሎ ቶሎ ነው ምበላው ። ወደ ምሳ ሰአት አካባቢ ልዑሌ ደውሎ ውጪ ምሳ መብላት ከፈለኩ ጠየቀኝ ? አይ ቤት መተህ አሪፍ ጊዜ እናሳልፋለን ቤት ጠብቅሀለሁ አሁን ወሬ ስለገባ ወጣ ወጣ ማለቱ ለኔ ጥሩ አደለም አልኩት ። እሺ በቃ መጣሁ ከመሲጋ ቤቱን ፏፏ አድርጋችሁ የበአል ድባብ ፍጠሩና ጠብቁኝ ብሎ ስልኩን ዘጋው ። እኔና መሲ ቤታችን ስናዘገጃጅ እሷ ስትሰራ እኔ ከስር ከስሯ እየተከተልኩ በወሬ ሳግዛት ቆየን ልዑሌ ብዙ ሚበላሉ ምግቦችን ገዛዝቶ መጣ ። ገና ከውጪ ሲገባ ድባቡን ሲያየው በጣም ደስ አለው እኔን መሲን አቅፎ ሳመን ። ምሳችንን እየበላን ስልኬ አስሬ ይደወላል ማክቤል እንደሆነ ስለገባኝ እኔ ዝም አልኩኝ ልዑሌ ግን ስልክሽኮ እየጠራ ነው አታነሺውም እንዴ አለኝ ። ተነስቼ ሄድኩኝ የማክቤልን ስልክ ዘግቼ ወዲያው ወደናቴ ደወልኩና ምሳኮ እየበላን ሆኖ ነው ከልዑሌጋ ምናምን ብዬ ቀባጠርኩ ። ስልኬን ሳይለን አድርጌ አስቀምጬው ወደ ምሳችን ተመለስኩ። ምሳ በልተን እንደጨረስን መሲ ቡና እያፈላች እኛ ቁጭ ብለን ወሬያችንን እያወራን ቆየን ልዑሌ በቃ ስራ እንዳይረፍድብህ ሂዳ አልኩት ። አይ ሰላሜ አልሄድም ባክሽ ቢሮ የነበረኝን ስራ ጨራርሼ ነው የመጣሁት ደሞ አንቺን ካገባሁ ቡሀላ ቢሮ መሆን እራሱ እያስጠላኝ ነው ባገኘሁት አጋጣሚ በሙሉ ወደቤት መምጣት ነው የሚያሰኘኝ። ሰላም አታምኚም በፊትኮ እዚህ ቤት ምገባው ለመተኛት ብቻ ነበር  ። ቢሮ እስከ 2/3 ላመሽ እችላለሁ ከዛ ስወጣ ደሞ እራት ልበላ እሄዳለሁ እራቴን በልቼ ወደቤት መምጣት ከደበረኝ እዛው room ይዤ ላድር እችላለሁ ወደቤቴ እንድመጣ የሚያጓጓኝ ምንም ነገር አልነበረም እንደውም ይጨንቀኛል እረጅም ሰአት ቤቴ ስቀመጥ። አሁን ግን በቃ ውጪ ስሆን ነው ሚጨንቀኝ ቤቴን እንድናፍቅ ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ የኔ ሚስት ብሎ ግንባሬን ሳም አደረገኝ መሲ እያየችን ፈገግ ትላለች። እኔም አመሰግናለሁ ጉድለቶቼን ሳታይ ስለወደድከኝ ስላከበርከኝ ቀዳዳዎቼን በሙሉ ስለሞላህልኝ አመሰግንሀለሁ ። ትናት አንተ ወደ ህይወቴ ባትመጣ ኖሮ እኔ ዛሬ የት እንዳለሁ አላውቅም ነበር እኔንም ልጄን በርህን ከፍተህ ባትቀበለን ኖሮ እስካሁን በህይወት የመኖራችን ነገር እራሱ ጥያቄ ውስጥ ይገባ ነበር አልኩት። ቡናችንን ጠጥተን ጨራርሰን ቀጣዩ ምሽታችንን እንዴት ብናሳልፍ እንደሚሻል እያሰብን እያለ የማላቀው ስሜት ተሰማኝ ለመነሳት እየሞከርኩ አቃተኝ ባንዴ ሆዴ ግልብጥብጥ አለ  ጮኩኝ ስሜቱ ይሄ ነው ብዬ ማውራት አልችልም ልዑሌ ደነገጠ ከመሲጋ እንደምንም ደግፈው መኪና ውስጥ አስገቡኝና ክትትል ወደማደርግበት ሆስፒታል ወሰዱኝ ። በጣም ሲያመኝ ደንግጬ ልዑሌን እናቴጋ ደውልልኝ እናቴጋ ደውልልኝ እያልኩ ጮኩበት ። ሆስፒታል ከደረስን ቡሀላ ዶክተሯ ቼክ ካደረገችኝ ቡሀላ ማህፀንሽ ገና አልከፈተም አለችኝ እኔ መቋቋም ምችልበት ሁኔታ ውስጥ ስላልሆንኩ ማህፀኔ ካልከፈተ ኦፕራሲዮን አድርጊኝ እኔ ይሄንን ህመም መቋቋም አልችልም አልኳት ። ዶክተሯ ግን በፍፁም አለች ጤነኛ ሆነሽ ማማጥ ምትችይበት ሁኔታ ውስጥ ሆነሽ እንዴት ኦፕራሲዮን አደርግሻለሁ አለች። ህመሙ እየጨመረ እየጨመረ ሄደ እዛው መሸ ልዑልም እናቴም መሲም እዛው ነበሩ ። ሆስፒታል ማደር የሚችለው 1 ሰው ነው ግዴታ ከሆነ ደግሞ እናቷና ባሏ ናቸው ማደር ሚችሉት ተባለ ልዑሌ በዛ በምሽት መሲን ቤት አድርሷት ተመልሷ መጣ ።   በህይወቴ እንደዛ ምሽት አስጨናቂ እረጅም ሌሊት አልነበረም ይቀጥላል... https://t.me/egnamuslim
إظهار الكل...
♥ONLY MUSLIM ♥

@dreamer_of_jennah

👍 19
❤️❤️ የፍቅር ማእበል❤❤          ክፍል 30 ልዑሌ በጣም ከጠበኩት በላይ መረበሹ ግራ አጋባኝ ። መኪናውን እየነዳ ምንም ከራሱጋ አልሆን አለ አስሬ ልዑሌ ተረጋጋ ልዑሌ ተረጋጋ እለዋለሁ እሱ መስሚያው ጥጥ ነው መጨረሻ ላይ በጣም ጮክ ብዬ ልዑል መኪናውን አቁመው አልኩት ። ደንግጦ ጥጉን ይዞ ቆመ እንዴ ምን ሆነሀል ቆይ እንዴ ??? በእርግጥ አዎ ታሳዝናለች ግን እርጉዝኮ ነኝ እንዴት እንደዚህ ትነዳለህ አልኩት እየተበሳጨሁ!! ታቂያለሽ ቁስሌን ነው የነካችው አፍቅሮ ማጣት በዛ ላይ ቤተሰብሽ ካጠገብሽ ሳይኖር ለዛውም ያፈቀርሽውን ሰው የገደለው አባትሽ ሲሆን በጣም ይከብዳል አለኝ?? ልዑሌ ምን ማለትህ ነው እንዴት ነው ቁስልህን የነካችው ካንተጋ ምን አገናኘው ?? ምንም ሰላሜ እንሂድ በቃ ይቅርታ ካስደነገጥኩሽ አለኝና መኪናውን መንዳት ጀመረ ። ላስጨንቀው ስላልፈለኩ ዝም አልኩ በመሀል ስልኬ ጠራ ሳየው ልቤ ትርትር አለ ማክቤል ነው የደወለው የእህቴ ፍጥነት አስገረመኝ ከመቼው ስልኬን ሰታው ደወለ እያልኩ ዝም ብዬ እስኪዘጋ ጠበኩ። ልዑሌ ለምን አታነሽውም አለኝ አይ እማዬ ናት እስካሁን አልገባንም ከምላት ቤት ስገባ አንዳፉን እደውልላታለሁ ብዬው ዝም አልኩኝ ድጋሜ text ገባልኝ ከማክቤል ነበር አሁንም ድረስ አልቆረጠልሽም አደል ይላል ። አነበብኩትና ብቻዬን ፈገግ አልኩ ልዑል ዞር ብሎ አየኝና ዛሬ ደሞ ብቻሽንም የሚያሲቅ text ይገባልሻል ባክሽ አለኝ ። ምን ባክህ እህቴኮ ናት text እያለከች ምታስቀኝ ይቺ እብድ የሆነች ልጅ ምን እንደሚሻላት ብዬ አስቀየስኩ ። ቤት ከደረስን ቡሀላ ልዑሌ ገና ከመኪና እንደወረደ መሲን ጭምቅ አድርጎ አቀፋት በጣም ከመደንገጧ የተነሳ እኔ ላይ አፈጠጠችብኝ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚና ታሪክሽን ነበር ብለሽ ለማውራት ያብቃሽ ብሏት ወደ ውስጥ ገባ ። ተከትለነው ገባን ። ልዑል ቀጥታ ገብቶ ተኛ እኔም ገብቼ ለማክቤል text ፃፍኩለት እስከ 6 ሰአት ድረስ ስናወራ ቆየን ሁለተኛ እንዳያመሽ እንዳይጠጣ ቤት እንዲገባ ካባቱጋ እንዳይጣላ ቃል አስገባሁት ። ከ6 ሰአት ቡሀላ በጣም ስለደከመኝ ተኛሁ ጠዋት ልዑሌ ስራ ከመሄዱ በፊት ቀሰቀሰኝ ምነው ማታ አመሸሽ እንዴ እንዴት እስካሁን ቆየሽ አለኝ ። አረ አላመሸሁም ልዑሌ ብዬ ግግም አልኩኝ። አብረን ቁርሳችንን በልተን ወደስራው ሄደ። እሱን ተሰናብቼ ወደ ስልኬ ሮጥኩኝ ማታ ካቆምንበት ቀጠልን ከማክቤልጋ  ይቀጥላል 👇👇 ምርትና
إظهار الكل...
𝐒𝐀𝐆𝐀𝐍𝐓𝐀𝐀 𝐊𝐄𝐄𝐍𝐘𝐀 𝐈𝐑𝐑𝐀𝐓𝐓𝐈  𝐀𝐑𝐆𝐀𝐌𝐓𝐀𝐍𝐈𝐈 𝐀𝐊𝐊𝐀 𝐐𝐎𝐎𝐃𝐀 𝐊𝐄𝐄𝐒𝐒𝐀𝐍 𝐁𝐀'𝐀𝐓𝐓𝐀𝐍𝐈𝐈
SAGANTAA TAMSAASA GAREE @Dhugaa_Dhokatee TORBANITTI SI'A SADII (3) YEROO HUNDUMAA KAN JIRAATU TA'AA.
WIIXATA GALGALA 3:00 IRRAA EEGALAA ROOBII GALGALA 3:00 IRRAA EEGALAA JIMAATA GALGALA 3:00 IRRAA EEGALA
𝐀𝐅𝐅𝐄𝐄𝐑𝐀𝐌𝐓𝐀𝐍𝐈𝐈 𝐉𝐈𝐑𝐓𝐔𝐔 𝐈𝐑𝐑𝐀𝐀 𝐇𝐈𝐍 𝐇𝐀𝐅𝐈𝐍𝐀𝐀!!!
إظهار الكل...
𝐐𝐎𝐑𝐀𝐍𝐍𝐎𝐎 𝐀𝐌𝐀𝐍𝐓𝐈𝐈
𝐌𝐀𝐀𝐋𝐔𝐌𝐌𝐀𝐀 𝐀𝐌𝐀𝐍𝐓𝐈𝐈
𝐀𝐌𝐀𝐍𝐓𝐀𝐀 𝐈𝐒𝐋𝐀𝐀𝐌𝐀𝐀
𝐀𝐌𝐀𝐍𝐓𝐈𝐈 𝐊𝐈𝐑𝐈𝐒𝐓𝐀𝐀𝐍𝐀𝐀
𝐈𝐑𝐑𝐀𝐓𝐓𝐈 𝐇𝐈𝐑𝐌𝐀𝐀𝐂𝐇𝐔𝐔𝐅
𝐉𝐎𝐈𝐍 & 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
𝐒𝐄𝐄𝐑𝐀 𝐆𝐀𝐑𝐄𝐄 𝐁𝐀𝐑𝐔𝐔𝐅
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ""መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው!!"""" በሚል መርህ የቲሞችን፣መሳኪኖችን እና አረጋዊያንን በመርዳት የሚታወቀው"""#የሲር ለና የበጎ አድራጎት ድርጅት"" የራሱን የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል።እና ከየሲር ለና ጋር ምቆም የምትፈልጉ እና አላማውን ማስቀጠል የምትፈልጉ ጆይን የሚለውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
إظهار الكل...
🥰 join 🥰
ለመደገፍ
ቤተሰብ ለመሆን
Photo unavailableShow in Telegram
𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀!! 𝐀𝐦𝐦𝐚𝐚𝐧 𝐃𝐮𝐫𝐚  𝐑𝐚𝐤𝐤𝐨𝐨 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢𝐭𝐢𝐢𝐧 𝐇𝐞𝐝𝐝𝐮𝐮 𝐑𝐚𝐤𝐤𝐚𝐭𝐭𝐞𝐞 𝐍𝐢 𝐁𝐞𝐞𝐤𝐭𝐚𝐚⁉️ 𝑹𝒂𝒌𝒌𝒐𝒐𝒏 𝑲𝒂𝒏𝒂 𝑭𝒖𝒓𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒇 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏 𝑻𝒂𝒋𝒂𝒂𝒋𝒊𝒍𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒇 𝑸𝒐𝒑𝒉𝒐𝒐𝒇𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆 𝑱𝒊𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑮𝒐𝒄𝒉𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒏 𝑵𝒖 𝑯𝒐𝒓𝒅𝒐𝒇𝒂𝒂 ✅ 𝐎𝐝𝐞𝐞𝐟𝐟𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢 𝐇𝐚𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐟𝐢𝐢 𝐀𝐤𝐤𝐚𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐈𝐭𝐭𝐢 𝐅𝐚𝐲𝐲𝐚𝐝𝐚𝐦𝐚 𝐈𝐬𝐚𝐚 𝐀𝐫𝐠𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮𝐟 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐊𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚 𝐇𝐨𝐫𝐝𝐨𝐟𝐚𝐚!!! Ads: 👇👇 https://t.me/+OTqtpj3yby1lYzU0 https://t.me/+0puaGJwLzLgyY2U8
إظهار الكل...
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐩𝐩𝐥𝐢𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐢𝐢
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐊𝐨𝐦𝐩𝐢𝐭𝐞𝐞𝐫𝐚𝐚
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐌𝐨𝐛𝐚𝐚𝐲𝐢𝐥𝐚𝐚
𝐊𝐨𝐨𝐝𝐢𝐢𝐰𝐰𝐚𝐧 𝐃𝐡𝐨𝐤𝐬𝐚𝐚
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.