Campus vibe
Open in Telegram
We make you feel like you are in every dorm, every campus, every department ... Channel created - Jan 17th, 2024 GC Cross @Bahie721
Show more867
Subscribers
-124 hours
+17 days
+2230 days
Posts Archive
868
የIT ሴቶች ፀዴ ናቸው ብዬ አስብ ነበር ... ዘ የCOTM ሴቶችን እስክተዋወቅ ድረስ❤❤❤
ውሀ አጣጬን የት መፈለግ እንዳለብኝ አሁን ነው የገባኝ😭
@PityTruth
868
Repost from 😒ትዝብት እና ብሶት😭
ቤተሠብ (አብዛኛው) አንተ ከእኩዮችህ በታች ሆነህ ስንት አመት መማርህ ሳይሆን፣ እነሱ ከሠው በላይ ሆነው ድልልል ያለ ምርቃት ለአንድ ቀን መደገሳቸው ነው የሚያሳስባቸው
