ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Campus vibe

Campus vibe

前往频道在 Telegram

We make you feel like you are in every dorm, every campus, every department ... Channel created - Jan 17th, 2024 GC Cross @Bahie721

显示更多
868
订阅者
-124 小时
+17 天
+2230 天
帖子存档
የIT ሴቶች ፀዴ ናቸው ብዬ አስብ ነበር ... ዘ የCOTM ሴቶችን እስክተዋወቅ ድረስ❤❤❤ ውሀ አጣጬን የት መፈለግ እንዳለብኝ አሁን ነው የገባኝ😭 @PityTruth

የተማርን ትውልዶች ነን ብዬ ላስብ እልና፣ የመታጠቢያ እና የሻወር ሲንክ ላይ የሚሸኑ ተማሪዎችን ሳይ ... 💔 @DormVibe

Fresh ተቀበልኩኝ😎 በንፁህ ወንድማዊ ፍቅር ነው ሳገለግል የነበረው 😎

አረ ወገን class ስገባ tiktok የገባሁ እየመሠለኝ ነው😭 ተማሪው እንዳለ tiktoker ሆኖ የለ እንዴ🥶

ቤተሠብ (አብዛኛው) አንተ ከእኩዮችህ በታች ሆነህ ስንት አመት መማርህ ሳይሆን፣ እነሱ ከሠው በላይ ሆነው ድልልል ያለ ምርቃት ለአንድ ቀን መደገሳቸው ነው የሚያሳስባቸው

በዉድቅት ሌሊት ከእንቅልፍ ቀስቅሶ በሶ ምያስበጠብጥ ጠኔ ሀዬ ተመስገን ነው😭😭 ተነሱ እንጠጣ እስት @Dormvibe

ሻወር ወስደህ እየወጣህ "አባት ጆሮህ ላይ አረፋ አለብህ" እንደመባል የሚያሳፍር ነገር የለም😭😭😭 @DormVibe

ጊቢ መጣን ደግሞ፣ ህፃን ይመስል ምሳ በልተን ልንተኛ ነው😭 @DormVibe

Ahhh shit, here we go again(ወደካፌ ምግብ) 😭

ኧረ ይሄ ሰዉዬ ምርር ስለኝ ያውቃል መሰለኝ 😭😭 10/10 🥹😍
ኧረ ይሄ ሰዉዬ ምርር ስለኝ ያውቃል መሰለኝ 😭😭 10/10 🥹😍

መልካም የመስቀል በዓል ✝️

መልካም ደመራ 🔥

ስልህ ደስ የምል ነገር አለው በtext ሲሆን 🤌❤️
ስልህ ደስ የምል ነገር አለው በtext ሲሆን 🤌❤️

Another one: "Grade እንደሚቀይር 0.5 mark ነው የምታስፈልጊኝ❤️" @DormVibe

Pov: the couples are የጊቢ ተማሪዎች ... Him: የኔ ሮዛ ❤️ Her: የኔ ተስፋዬ 😘 @PityTruth

ስጀመር ልባም ወንድ በዚህ ሰዓት ግቢ ነው 😭 #ልሰማ @Dormvibe

የቱ ይሻላል (2ቱንም የምታውቁ)
Anonymous voting

ጊቢ መመለስ ደስ የሚለው የክላስ፣ የላይብረሪ እና የካፌ ክራሾቻችን ስለምናይ ብቻ ነው😂 @PityTruth

በጣም እያሳሰበኝ ያለ ነገር ቢኖር ... አሁን ወደ ጊቢ ስንመለስ እንዴት ነው ቀድሜ የታችኛውን አልጋ መያዝ ያለብኝ የሚለው ነው😭 @DormVibe

በነገራችን ላይ ጊቢያቹን እንድትጠሉ ወይም እንድትወዱ የሚያደርጓቹ ነገሮች ቢኖሩ ፕሮክተር፣ ዶርምሜት እና የክላስ representative ናቸው። እነዚህ ሶስቱ ነገሮች ፀዴ ከሆኑ፣ You got a banger uni life! @DormVibe