Campus vibe
Open in Telegram
We make you feel like you are in every dorm, every campus, every department ... Channel created - Jan 17th, 2024 GC Cross @Bahie716
Show more826
Subscribers
-124 hours
-57 days
+4730 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+4
in 0 channels
August '26
+71
in 3 channels
Get PRO
July '26
+49
in 1 channels
Get PRO
June '26
+2
in 0 channels
Get PRO
May '260
in 0 channels
Get PRO
April '26
+5
in 0 channels
Get PRO
March '26
+5
in 0 channels
Get PRO
February '26
+10
in 0 channels
Get PRO
January '26
+18
in 3 channels
Get PRO
December '25
+20
in 3 channels
Get PRO
November '25
+38
in 3 channels
Get PRO
October '25
+49
in 2 channels
Get PRO
September '25
+126
in 2 channels
Get PRO
August '25
+32
in 2 channels
Get PRO
July '25
+26
in 1 channels
Get PRO
June '25
+30
in 2 channels
Get PRO
May '25
+38
in 1 channels
Get PRO
April '25
+72
in 2 channels
Get PRO
March '25
+26
in 1 channels
Get PRO
February '25
+29
in 2 channels
Get PRO
January '25
+47
in 4 channels
Get PRO
December '24
+89
in 11 channels
Get PRO
November '24
+54
in 1 channels
Get PRO
October '24
+58
in 4 channels
Get PRO
September '24
+65
in 7 channels
Get PRO
August '24
+61
in 4 channels
Get PRO
July '24
+40
in 10 channels
Get PRO
June '24
+67
in 10 channels
Get PRO
May '24
+51
in 8 channels
Get PRO
April '24
+42
in 8 channels
Get PRO
March '24
+371
in 12 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 05 September | +1 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | +1 |
Channel Posts
| 2 | ወደ ጊቢ ከመመለሳችን በፊት ...
Let በቀን 7ቴ መብላት begin!
@DormVibe | 192 |
| 3 | So አንድ ሴሚስተር ሳልማር አንድ አመት አለቀ እያላችሁኝ ነዋ😭
@DormVibe | 192 |
| 4 | የእናንተስ ጊቢ ስንተኛ ላይ ይገኛልልልል | 190 |
| 5 | 😭 | 211 |
| 6 | 🕌 እንኳን ለ1501 ኛው መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🥹💗
የምር I need Muslim ጓደኛ😭 | 320 |
| 7 | Smn just said:
"አሁን አሁን ውጪ ስታመሽ የሚያስፈራው፣ ሌባው ሳይሆን ፖሊሱ ነው😭"
@PityTruth | 293 |
| 8 | ጊቢ ውስጥ ግን Fresh ላይ Maths እና Logic ሳይሆን፣
የሽንት ቤት አጠቃቀም፣
ልብስ እና የበሶ እቃ በጊዜ ማጠብ፣
ዶርም እና ሎከር አፀዳድ፣
Tiktok እና reel በearphone ማየት፣
ከመተኛት በፊት መብራት ማጥፋት፣
የራስን ኑሮ መኖር
እና የመሳሰሉት የሚባሉ ትምህርቶችን ቢያስተምሩ ለትውልዱ መልካም ነበር። | 2 043 |
| 9 | በክረምቱን ስርስስስ ብለው የትምህርት Resource ሼር የሚያደርጉን ጀለሶቻችንን ልቦና ይስጥልን😭😭😭
@DormVibe | 619 |
| 10 | Fresh እያለን የተፈላሰፍነው Falacy ይሆን እንዴ ህይወታችንን እንዲህ ያፋለሠው😭
@DormVibe | 1 847 |
| 11 | Well well well
ይሔ የመጀመሪያ paid ad ነው፣ ከዚህ ቻናል ቢያንስ 3 የሚሸጥ account ከተገኘ ቀለል ያለ giveaway ይኖረናል😎
እናንተ account ባይኖራቹም ይኖረዋል ለምትሉት ሠው ላኩላቸው🙏
Thanks ya'll🙏🙏🙏 | 1 |
| 12 | 📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው።
🔴 2016 - 2021
🔴 2022 - 2024
🔴 2025 1-5 Months
📊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ መታችሁ የ account username ላኩልኝ Check አደርግላችኋለሁ
ለመሸጥ እና More info ለማወቅ Dm here- @ItzB3ki👀 | 1 |
| 13 | No text... | 0 |
| 14 | ጊቢ ላላችሁ ልጆች a heads up
እንኳን ስራ ለመቀጠር ቀርቶ፣ በነፃ ለምትሠሩት internship ራሱ ዘመድ እያስፈለገ ነው። ስለዚህ በትምህርት አምናችሁ የምትማሩ፣ በደንብ ስሩ!
@DormVibe | 1 416 |
| 15 | ይሔ ቻናል በረዶ ሠርቷል፣ እንመለስ እንዴ? | 496 |
| 16 | #Fun_fact
ጊቢ ውስጥ የሚተዋወቁ አብዛኞቹ Best friends ስማቸው እና ዲፓርትመንታቸው አንድ አይነት ነው!
እና በቃ Crushህን ሳታስባንን Approach ለማድረግ ስትፈልግ፣ ከሷ ይልቅ አብራት ስለምትሆነዋ ጀለሷ ማወቅ ነው።
በዚሁ አጋጣሚ አንዳንድ እህቶታችን approach ስትደረጉ ሁሌ ተፈልጋቹ አይምሠላቹ ለማለት እወዳለሁ😎
Iykyk😂😂😂
@DormVibe | 1 323 |
| 17 | https://t.me/usdtxtrustwallte_tbbot?start=8269701704 | 10 |
| 18 | Verified ✅
እኔ crypto ምናምን ነገር አልወድም፣ ግን USDT መሸጥ ምናምን የምትችሉ ልጆች 10$ የሚጣቹ bot ልንገራቹ እና start ብላችሁ አራት ቻናል join አድርጉ ይላችኋል፣ እሱን ታደርጉ 2$ ይሠጣችኋል ከዛ Withdraw ለማድረግ 8 ሰው በሪፈራል Link መጋበዝ ነው። ከዛ 10 USDT በTrust wallet ማውጣት ትችላላችሁ ብለዋል ጀለሶቼ።
ሊንኩን ከታች አስቀምጥላችኋለው፣ ሞክሩት እና አዲስ ነገር ካለ ንገሩን👍 | 10 |
| 19 | Those አስተማሪው ለጨዋታው ድምቀት አቅርቡ ያለውን topic, seriously ወስደው ሙሉ session የሚያቀርቡ ተማሪዎች😭😭😭
ተገላገልን😮💨
@PityTruth | 186 |
| 20 | ብሶት...
Library/space ውስጥ ተሯሩጣችሁ መጥታችሁ የስልካችንን ቻርጀር ተውሳችሁ፣ ወንበር ስባችሁ አጠገባችን ከተቀመጣችሁ በኋላ ... reel ena short በድምፅ የምታዩ ሠዎች ምን ጉድ ናችሁ😭
እድሜያችሁ ይጠር አይባል መቼስ😮💨
@DormVibe | 300 |
