uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Campus vibe

Campus vibe

Відкрити в Telegram

We make you feel like you are in every dorm, every campus, every department ... Channel created - Jan 17th, 2024 GC Cross @Bahie721

Показати більше
901
Підписники
+224 години
+57 днів
+3730 днів
Архів дописів
በስመአብ ጊቢ ሆናችሁ ግን ከበድ ያለ ህመም አትታመሙ! ቤተሠብ ጋር መኖር የዛኔ ነው ልዩነቱ ትዝ የሚላችሁ።

Btw ካፌ ተጠቃሚዎችን አትናቁን፣ የnon cafe የሚገባላቹን ብር ብትቀንሱ እኛም የምናወጣው ወጪ ከናንተ ብዙ አይርቅም😭

Guess what 😭🙄 @Dormvibe
Guess what 😭🙄 @Dormvibe

Class የምትቀጡ ልጆች፣ ያልተማራቹትን ትምህርት እንዴት ነው የምታነቡት😭😭😭 @PityTruth

Me writing my username for hundredth time in class, because everyone is seriously taking notes and I don't even remember what subject the teacher was teaching😭

Class ዉስጥ ከፊት ለፊት የምትቀመጡ እና ከአስተማሪው እኩል የምታስተምሩ lecture የሆናችሁ ተማሪዎች እንደምን አላችሁ 😭😭 የምር አድቡ😭😭endeeeeeeee @Dormvibe

ተማሪ add ማስደረግ ሙዳቸው የሆነ አስተማሪዎች ደግሞ አሉ። ተማሪው ባያስዝናቸው ወላጅ አያሳዝናቸውም እንዴ? Like ፈተና ላይ ሲኮርጅ ይዘውት ምናምን ቢሆን እኮ ጥሩ ነው። ግን ክላስ ለምን አልገባህም ብለው add ያስደርጋሉ። ሲጀመር ተማሪ ቢቀር ባይቀር ለራሱ ነው። ሲቀጥል የእግዚአብሔርን ቃል አይደለም እኮ የሚያወራው፣ ተማሪውን በግድ ጠርቶ ስላስተማረ የተማሪውን ህይወት የሚቀይር ነው እንዴ የሚመስለው? ብቻ ከእንደዚህ አይነት ሠው ይጠብቀን👍 @DormVibe

Send me an anonymous message or gift:

Send me an anonymous message or gift:

Repost from F.R.I.E.N.D.S
Send me an anonymous message or gift:

Me sitting in the class and wondering IF THE TEACHER MAKES THE COURSE BORING OR THE COURSE MAKES THE TEACHER DUMB😭

ስታዩት cool ስለሆነ ብቻ ሁሉም ሠው ፀዴ እንዳይመስላቹ። ዶርም ሜቶች የሚችሉትን ጉድ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው😭 @DormVibe

የIT ሴቶች ፀዴ ናቸው ብዬ አስብ ነበር ... ዘ የCOTM ሴቶችን እስክተዋወቅ ድረስ❤❤❤ ውሀ አጣጬን የት መፈለግ እንዳለብኝ አሁን ነው የገባኝ😭 @PityTruth

የተማርን ትውልዶች ነን ብዬ ላስብ እልና፣ የመታጠቢያ እና የሻወር ሲንክ ላይ የሚሸኑ ተማሪዎችን ሳይ ... 💔 @DormVibe

Fresh ተቀበልኩኝ😎 በንፁህ ወንድማዊ ፍቅር ነው ሳገለግል የነበረው 😎

አረ ወገን class ስገባ tiktok የገባሁ እየመሠለኝ ነው😭 ተማሪው እንዳለ tiktoker ሆኖ የለ እንዴ🥶

ቤተሠብ (አብዛኛው) አንተ ከእኩዮችህ በታች ሆነህ ስንት አመት መማርህ ሳይሆን፣ እነሱ ከሠው በላይ ሆነው ድልልል ያለ ምርቃት ለአንድ ቀን መደገሳቸው ነው የሚያሳስባቸው

በዉድቅት ሌሊት ከእንቅልፍ ቀስቅሶ በሶ ምያስበጠብጥ ጠኔ ሀዬ ተመስገን ነው😭😭 ተነሱ እንጠጣ እስት @Dormvibe

ሻወር ወስደህ እየወጣህ "አባት ጆሮህ ላይ አረፋ አለብህ" እንደመባል የሚያሳፍር ነገር የለም😭😭😭 @DormVibe

ጊቢ መጣን ደግሞ፣ ህፃን ይመስል ምሳ በልተን ልንተኛ ነው😭 @DormVibe