Campus vibe
Открыть в Telegram
We make you feel like you are in every dorm, every campus, every department ... Channel created - Jan 17th, 2024 GC Cross @Bahie721
Больше901
Подписчики
+224 часа
+57 дней
+3730 дней
Архив постов
900
Repost from 😒ትዝብት እና ብሶት😭
Me writing my username for hundredth time in class, because everyone is seriously taking notes and I don't even remember what subject the teacher was teaching😭
900
Class ዉስጥ ከፊት ለፊት የምትቀመጡ እና ከአስተማሪው እኩል የምታስተምሩ lecture የሆናችሁ ተማሪዎች እንደምን አላችሁ 😭😭
የምር አድቡ😭😭endeeeeeeee
@Dormvibe
900
ተማሪ add ማስደረግ ሙዳቸው የሆነ አስተማሪዎች ደግሞ አሉ። ተማሪው ባያስዝናቸው ወላጅ አያሳዝናቸውም እንዴ? Like ፈተና ላይ ሲኮርጅ ይዘውት ምናምን ቢሆን እኮ ጥሩ ነው። ግን ክላስ ለምን አልገባህም ብለው add ያስደርጋሉ። ሲጀመር ተማሪ ቢቀር ባይቀር ለራሱ ነው። ሲቀጥል የእግዚአብሔርን ቃል አይደለም እኮ የሚያወራው፣ ተማሪውን በግድ ጠርቶ ስላስተማረ የተማሪውን ህይወት የሚቀይር ነው እንዴ የሚመስለው?
ብቻ ከእንደዚህ አይነት ሠው ይጠብቀን👍
@DormVibe
900
Repost from 😒ትዝብት እና ብሶት😭
Me sitting in the class and wondering IF THE TEACHER MAKES THE COURSE BORING OR THE COURSE MAKES THE TEACHER DUMB😭
900
የIT ሴቶች ፀዴ ናቸው ብዬ አስብ ነበር ... ዘ የCOTM ሴቶችን እስክተዋወቅ ድረስ❤❤❤
ውሀ አጣጬን የት መፈለግ እንዳለብኝ አሁን ነው የገባኝ😭
@PityTruth
900
Repost from 😒ትዝብት እና ብሶት😭
ቤተሠብ (አብዛኛው) አንተ ከእኩዮችህ በታች ሆነህ ስንት አመት መማርህ ሳይሆን፣ እነሱ ከሠው በላይ ሆነው ድልልል ያለ ምርቃት ለአንድ ቀን መደገሳቸው ነው የሚያሳስባቸው
