en
Feedback
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹

CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹

Open in Telegram

CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ሙሉ ለሙሉ ነፃ የሆነ የክሪፕቶከረንሲና ብሎክቼይን ትምህርትዊ ኮሚዩኒቲ ነው። ሊንኮች👇: https://www.linktr.ee/cryptotalket

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹

Channel CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (@cryptotalk_et) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 305 subscribers, ranking 9 814 in the Economy & Finance category and 2 750 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 305 subscribers.

According to the latest data from 25 August, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -42 over the last 30 days and by -3 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 8.79%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.07% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 082 views. Within the first day, a publication typically gains 378 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 7.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ሙሉ ለሙሉ ነፃ የሆነ የክሪፕቶከረንሲና ብሎክቼይን ትምህርትዊ ኮሚዩኒቲ ነው። ሊንኮች👇: https://www.linktr.ee/cryptotalket

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 26 August, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Economy & Finance category.

12 305
Subscribers
-324 hours
-157 days
-4230 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '26
August '26
+61
in 3 channels
July '26
+72
in 7 channels
Get PRO
June '26
+76
in 8 channels
Get PRO
May '26
+99
in 5 channels
Get PRO
April '26
+73
in 5 channels
Get PRO
March '26
+56
in 9 channels
Get PRO
February '26
+36
in 8 channels
Get PRO
January '26
+365
in 9 channels
Get PRO
December '25
+154
in 9 channels
Get PRO
November '25
+90
in 10 channels
Get PRO
October '25
+16
in 0 channels
Get PRO
September '25
+29
in 5 channels
Get PRO
August '25
+62
in 9 channels
Get PRO
July '25
+127
in 11 channels
Get PRO
June '25
+312
in 11 channels
Get PRO
May '25
+196
in 11 channels
Get PRO
April '25
+17
in 11 channels
Get PRO
March '25
+290
in 16 channels
Get PRO
February '25
+1 041
in 6 channels
Get PRO
January '25
+317
in 8 channels
Get PRO
December '24
+828
in 11 channels
Get PRO
November '24
+361
in 10 channels
Get PRO
October '24
+124
in 5 channels
Get PRO
September '24
+440
in 4 channels
Get PRO
August '24
+1 772
in 6 channels
Get PRO
July '24
+772
in 18 channels
Get PRO
June '24
+1 302
in 6 channels
Get PRO
May '24
+816
in 2 channels
Get PRO
April '24
+214
in 2 channels
Get PRO
March '24
+330
in 2 channels
Get PRO
February '24
+407
in 5 channels
Get PRO
January '24
+183
in 2 channels
Get PRO
December '23
+447
in 5 channels
Get PRO
November '23
+100
in 2 channels
Get PRO
October '23
+44
in 2 channels
Get PRO
September '23
+48
in 0 channels
Get PRO
August '23
+177
in 0 channels
Get PRO
July '23
+265
in 0 channels
Get PRO
June '23
+8 841
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
26 August+2
25 August0
24 August+1
23 August+6
22 August0
21 August+1
20 August+2
19 August+1
18 August0
17 August+3
16 August0
15 August+2
14 August+1
13 August0
12 August+4
11 August+2
10 August+7
09 August+11
08 August+2
07 August+3
06 August+2
05 August+3
04 August+3
03 August+3
02 August+2
01 August0
Channel Posts
Repost from Kb_mak Trades
ይህንን ነው challenge የምንለው። Challenge Fee ለምን እንከፍላለን? ብዙ traders "እነሱ challenge fee ብቻ ነው የሚፈልጉት" ብለው ያስባሉ። ነገር ግን challenge fee ሌላ አላማም አለው። 100k challenge በነፃ ቢሆን: • Everyone signs up • Everyone gambles • Everyone overleverages • Nobody cares ግን ሰው $500 ሲከፍል: «Suddenly everything becomes serious.» Prop Firms Actually Don't Care About Your Strategy ይሄ ብዙ traders የማያውቁት ነገር ነው። Prop firms አይጠይቁህም: ❌ ICT ትጠቀማለህ? ❌ SMC ትጠቀማለህ? ❌ Indicators ትጠቀማለህ? እነሱ የሚጠይቁት አንድ ነገር ብቻ ነው: «"When things go wrong, what kind of trader are you?"» Example: Trader A: +3% -2% "እመልሰዋለሁ" Risk doubles. Account blown. Trader B: +1% -1% No trade. +1% +1% Prop firm የሚፈልገው የትኛውን ነው? Exactly. Not the trader who makes the most money. The trader who survives the longest. ለዚህ ነው Drawdown Rules ያሉት • 5% Daily Drawdown • 10% Maximum Drawdown • Minimum Trading Days • Consistency Rules እነዚህ ሁሉ rules አንተን ለማስወደቅ አይደሉም። አንድ ጥያቄ ብቻ ለመመለስ ነው: «"This trader, under pressure, can he control himself?"» ምክንያቱም prop firms ቀድሞውኑ ያውቃሉ: «Most traders don't fail because of market analysis. They fail because they cannot control themselves.» The biggest realization about prop firms is this: «The challenge is not testing your strategy.» «The challenge is testing your personality.» Kb_mak_trades

2
PART 2 — Why Do Prop Firms Make You Pass a Challenge First? 🤔 በ Part 1 ላይ prop firms free money እንደማይሰጡ እና business model እን
PART 2 — Why Do Prop Firms Make You Pass a Challenge First? 🤔 በ Part 1 ላይ prop firms free money እንደማይሰጡ እና business model እንዳላቸው አይተናል። ግን አሁን አንድ ጥያቄ ይመጣል: «"እሺ እነሱ capital ካላቸው ለምን በቀጥታ funded account አይሰጡንም?"» ለምሳሌ አንተ 1 million dollar ያለህ prop firm owner ነህ እንበል። እኔ መጥቼ "እኔ profitable trader ነኝ 100k account ስጠኝ" ብልህ ምን evidence አለኝ? ምን proof አለኝ? ምን risk management እንዳለኝ እንዴት ታውቃለህ? ስለዚህ prop firms አንድ simple solution ፈጠሩ: «"እሺ መጀመሪያ ራስህን prove አድርግ."»
240
3
ስለዚህ: «አብዛኛው trader የከፈለው challenge fee ጥቂት profitable traders ለመክፈል እና company ለማስኬድ ይጠቅማል.» The biggest secret about prop firms: «Prop firms don't simply sell accounts.» They sell an opportunity to prove yourself. እና በእውነቱ: «Prop firms don't make money because traders lose to the market.» «They make money because most traders lose against their own psychology.»
452
4
PART 1: What is a Prop Firm? How Does It Actually Work? ምንድነው Prop Firm? Prop Firm ማለት: «ኩባንያው የራሱን capital ተጠቅሞ trader እንዲገበ
PART 1: What is a Prop Firm? How Does It Actually Work? ምንድነው Prop Firm? Prop Firm ማለት: «ኩባንያው የራሱን capital ተጠቅሞ trader እንዲገበያይ የሚፈቅድ ድርጅት ነው.» ግን ከfunded account በፊት አንድ ነገር አለ: Challenge Account Prop firms በቀጥታ capital አይሰጡህም. መጀመሪያ challenge መግዛት አለብህ. ለምሳሌ: • 10k Account = $50-$100 • 50k Account = $200-$300 • 100k Account = $300-$600 ይህንን fee ትከፍላለህ ምክንያቱም: «Prop firm ለመፈተን "Are you a profitable and disciplined trader?" ብሎ ስለሚፈልግ ነው.» Modern Prop Firms እንዴት ተጀመሩ? አንድ simple fact ከተገኘ በኋላ: 📊 90%-95% retail traders lose money. ምክንያቱም: • FOMO • Revenge trading • Over leverage • Poor risk management • Emotional trading • Lack of discipline ከዚያ አንድ genius business idea ተፈጠረ: «"Traders ራሳቸው challenge fee ከፍለው ቢፈተኑስ?"» --- Example: እስቲ KB Prop Firm ከፈትኩ እንበል. 100k Challenge = $500 10,000 traders ቢገዙ: 10,000 × $500 = $5,000,000 ከእነዚህ: • 70% Phase 1 ይወድቃሉ • 20% Phase 2 ይወድቃሉ • 7% funded ይሆናሉ • 1%-2% ብቻ long-term profitable ይሆናሉ
422
5
The Lesson 🎯 Break Even ከማድረግህ በፊት ራስህን ጠይቅ "Did the market prove me wrong?" ወይስ "Am I simply uncomfortable?" Because successful trading Comfort ላይ አይገነባም Trusting your edge ላይ ነው የሚገነባው And no great edge works if I don't trust it long enough to play out.
528
6
THE BREAKEVEN IDEA PART 4 The Confidence Trap 🎭 እኔም በፊት Break Even ላይ በጣም ፈጥኜ አስጠጋ ነበር ምክንያቱም risk management እያደረግኩ ነው ብዬ አ
THE BREAKEVEN IDEA PART 4 The Confidence Trap 🎭 እኔም በፊት Break Even ላይ በጣም ፈጥኜ አስጠጋ ነበር ምክንያቱም risk management እያደረግኩ ነው ብዬ አስብ ነበር ግን ቀስ በቀስ የተረዳሁት ነገር አለ Many times it wasn't discipline I simply didn't trust my setup enough Trade ስገባ Analysisዬን አምናለሁ ግን Price ትንሽ ሲመለስ እምነቴ ይጠፋል እና Break Even ላይ አስጠጋዋለሁ The Real Question ❓ አንድ ቀን ራሴን ጠየቅኩ If my setup was good enough to enter Why is it no longer good enough to hold? Market structure ተቀይሯል? Sequence ተበላሽቷል? ወይስ ስሜቴ ብቻ ነው የተቀየረው? The Difference ⚖️ ያኔ ነው ልዩነቱን የተረዳሁት Professional traders management የሚቀይሩት Information ስለተቀየረ ነው Most traders management የሚቀይሩት Emotion ስለተቀየረ ነው እኔም ብዙ ጊዜ information ሳይሆን emotion እየተከተልኩ ነበር The Lesson 🎯 ዛሬ Break Even ላይ ከማስጠጋቴ በፊት ራሴን እጠይቃለሁ Did the market prove me wrong? Or am I simply uncomfortable? Because I learned something important No management can save a bad edge
492
7
#S04E22 : ትሬዲንግ ውስጥ የሌሎችን ስህተት አበጥረን ማየት ችለን ያንኑ ስህተት ራሳችን ላይ ስናይ ግን እንደትክክል የምንቆጥረው ለምንድነው? መፍትሄውን በዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ። https://
#S04E22 : ትሬዲንግ ውስጥ የሌሎችን ስህተት አበጥረን ማየት ችለን ያንኑ ስህተት ራሳችን ላይ ስናይ ግን እንደትክክል የምንቆጥረው ለምንድነው? መፍትሄውን በዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ። https://vt.tiktok.com/ZSVHkJhxY/
530
8
THE BREAKEVEN IDEA PART 3 The Breakeven Mistake ⚖️ ሁሉም trader Break Evenን በተመሳሳይ መንገድ ማስተዳደር የለበትም 80% win rate እና 1:1 RR ያለው
THE BREAKEVEN IDEA PART 3 The Breakeven Mistake ⚖️ ሁሉም trader Break Evenን በተመሳሳይ መንገድ ማስተዳደር የለበትም 80% win rate እና 1:1 RR ያለው trader ከ35% win rate እና 5:1 RR ያለው trader ይለያል ግን ብዙዎቻችን አንድ አይነት management እንጠቀማለን ::: High Win Rate + Low RR 📈 Edgeህ ብዙ ጊዜ ከማሸነፍ የሚመጣ ከሆነ Tradeን ቀድመህ መጠበቅ ትክክል ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ስትራቴጂህ huge winners አያስፈልገውም Consistency ነው የሚያስፈልገው Probability advantageህን መጠበቅ ነው ስራህ Low Win Rate + High RR 🚀 እንደ እኔ አይነት 5R 10R ወይም ከዚያ በላይ winner የሚፈልግ trader ከሆንክ Break Even ላይ በፍጥነት መሄድ ስትራቴጂህን ሊገድለው ይችላል ምክንያቱም ትርፍህ የሚመጣው ከጥቂት ትልልቅ winners ነው Winner እንዲያድግ ቦታ መስጠት አለብህ The Lesson 🎯 Break Even ጥሩ ወይም መጥፎ አይደለም The real question is Does it fit your edge? High win rate trader ነህ? ወይስ High RR trader ነህ? Trade managementህ ከstrategyህ ጋር መሄድ አለበት Comfort ከሚሰማህ ጋር ሳይሆን Edgeህ ከሚፈልገው ጋር
566
9
ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ትቀርብላችሁ የነበረችው የICE "The Interview" የተሰኘች ፕሮግራማችን ዛሬ ለእንግዳችን በሚመች ሰዓት ለመከወን በማሰብ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ ዝግጅቷን የ
ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ትቀርብላችሁ የነበረችው የICE "The Interview" የተሰኘች ፕሮግራማችን ዛሬ ለእንግዳችን በሚመች ሰዓት ለመከወን በማሰብ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ ዝግጅቷን የምትጀምር ይሆናል። የዛሬው እንግዳችን "SPAX TRADING" በሚለው የብራድ ስሙ የምናውቀው ኢትዮጵያዊ ትሬደር ሲሆን በእርግጠኝነት ብዙ የምትማሩበት መድረክ ይሆናልና በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። መልካም ምሽት። https://vt.tiktok.com/ZS9kKYuQjnhpH-Bf2gl/
612
10
#S04E21 : ውሳኔን ማጽደቅ (Choice-Supportive Bias)፡ 📌 በስህተት "Buy" ብለን ከገባን በኋላ: አዕምሯችን "ልክ ነህ" ብሎ ቻርቱ ላይ የሌለ ምስል ለምን ይስልልናል? https
#S04E21 : ውሳኔን ማጽደቅ (Choice-Supportive Bias)፡ 📌 በስህተት "Buy" ብለን ከገባን በኋላ: አዕምሯችን "ልክ ነህ" ብሎ ቻርቱ ላይ የሌለ ምስል ለምን ይስልልናል? https://vt.tiktok.com/ZSVaTjXSK/
590
11
PART 2 THE IDEA OF BREAKEVEN The Addiction (ልማዱ) 🔄 I used to think Break Even ማድረግ ሁልጊዜ smart move ነው ግን ቀስ በቀስ አንድ ነገር ተረዳሁ
PART 2 THE IDEA OF BREAKEVEN The Addiction (ልማዱ) 🔄 I used to think Break Even ማድረግ ሁልጊዜ smart move ነው ግን ቀስ በቀስ አንድ ነገር ተረዳሁ እኔም እንደ ብዙ traders ትልቅ profit ከማሰብ ይልቅ "እንዳላጣ" ላይ ብቻ አተኩሬ ነበር When survival becomes the goal Growth becomes impossible The Statistics (ቁጥሮቹ) 📊 ብዙ ጊዜ 1R risk አድርጌ 3R 4R ወይም 5R ሊሰጥ የሚችል trade እይዛለሁ ግን በፍጥነት Break Even ላይ ሳስጠጋው The numbers change Setupዬን አልተከተልኩም Emotionዬን ነው የተከተልኩት The Hidden Cost (የተደበቀው ኪሳራ) 💰 Break Even ላይ መውጣት እንደ ድል ይሰማኛል ግን አንዳንድ ጊዜ ያ የዘጋሁት trade ብዙ losses ሊከፍል የሚችል winner ነበር Sometimes the money I lost wasn't from a stop loss It was from a winner I never allowed to grow The Lesson (ትምህርቱ) 🎯 ዛሬ ራሴን የምጠይቀው "How can I avoid losing?" "Am I giving my best setups enough room to work?" Because as traders እኛን የሚያሳድገን ሁሉንም loss ማስወገድ አይደለም The real growth comes when we allow our winners to become winners.
721
12
AIን በትሬዲንጉ ዓለም እንዴት እንጠቀመው? ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የሸንጎ ፕሮግራም በዛሬ ዝግጅቷ ስለAI እና ትሬዲንግ ቁርኝት በጥልቀት ትዳስሳለች። የማታስቧቸው ጉዳዮ
AIን በትሬዲንጉ ዓለም እንዴት እንጠቀመው? ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የሸንጎ ፕሮግራም በዛሬ ዝግጅቷ ስለAI እና ትሬዲንግ ቁርኝት በጥልቀት ትዳስሳለች። የማታስቧቸው ጉዳዮች ይነሳሉና በላይቭ ቆይታችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንድትቋደሱ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9kvWpVVFmJy-9mg3F/
185
13
S04E20 : የሰውነት ድምፅ (Somatic Marker) 📌ትክክለኛ ሴታፕ (Setup) መጥቶ ለመግባት ስንሞክር، ሆዳችንን የሚባርጠን እና የምንፈራው ለምንድነው ነው? https://vt.tiktok.
S04E20 : የሰውነት ድምፅ (Somatic Marker) 📌ትክክለኛ ሴታፕ (Setup) መጥቶ ለመግባት ስንሞክር، ሆዳችንን የሚባርጠን እና የምንፈራው ለምንድነው ነው? https://vt.tiktok.com/ZSVPADTgp/
683
14
Part 1 the idea of breakeven The Trap (ወጥመዱ) 🪤 ​Why "Breaking Even" Is Killing Your Account ​ Trade እያደረግክ ትንሽ Profit ሲያሳይህ
Part 1 the idea of breakeven The Trap (ወጥመዱ) 🪤 ​Why "Breaking Even" Is Killing Your Account ​ Trade እያደረግክ ትንሽ Profit ሲያሳይህ በፍጥነት Stop Lossህን ወደ Entry ታስጠጋለህ? ​The Reality you think it’s discipline, ግን አይደለም። It is actually fear disguised as control. The Illusion (ቅዠቱ) 🌀 ​Risk Management ወይስ ፍርሃት? ​Trade ትገባለህ ➡️ A little bit in profit ይሄዳል ➡️ በድንገት ትደነግጥና Stop Lossህን Break Even ላይ ታደርጋለህ. ​Why we do it: Because we are scared to lose. Lossን ከመፍራት የተነሳ ገበያው ሳይነፈስ እናፍነዋለን። ​The Truth If your trade idea is valid, it needs space to breathe! The Cost (ኪሳራው) 📉 ​You Are Killing Your Trade! ​The Hard Truth: Stop Lossህን ያለ ሰዓቱ በማስጠጋት Capitalህን እየጠበቅክ አይደለም ትክክለኛ የነበረውን Setup እያበላሸኸው ነው. ​Market Rules የፋይናንስ ገበያ (Market ፍርሃትን አይሸልምም Patience ትዕግስትን) እንጂ ​Result Break Even ላይ እየወጣህ ትርፋማ መሆን አትችልም። You are cutting your wins short The Shift (ለውጡ) 🧠 ​ Next Time You Trade... ​The Question Stop Lossህን ወደ Break Even ለመውሰድ እጅህ ሲንቀሳቀስ ቆም በልና ራስህን ጠይቅ ​Am I managing risk, or am I just afraid to lose? ​
783
15
🔥 TRADING PLAN A–Z — PART 1: TRADER FOUNDATION 1️⃣ WHO ARE YOU AS A TRADER? 🧠 | እንደ Trader ማን ነህ? Your experience, personal
🔥 TRADING PLAN A–Z — PART 1: TRADER FOUNDATION 1️⃣ WHO ARE YOU AS A TRADER? 🧠 | እንደ Trader ማን ነህ? Your experience, personality, style, strengths & weaknesses. 2️⃣ WHY DO YOU TRADE? 💰 | ለምን Trade ታደርጋለህ? Your real WHY, goals, and what you want Trading to change in your life. 3️⃣ WHAT TYPE OF TRADER ARE YOU? | ምን አይነት Trader ነህ? Scalper, Intraday, Swing — and choosing what actually fits you. 4️⃣ DEFINE YOUR MARKET & TIME ⏰📊 | Market እና Trading Timeህን ወስን What you trade, which sessions, timeframes, and when you DON'T trade. 5️⃣ YOUR TRADING GOALS 🎯 | የTrading ግቦችህ Financial goals vs performance goals — and how to set realistic targets. 6️⃣ YOUR TRADING RULES 🚨 | የTrading ህጎችህ The things you WILL and WILL NOT do, no matter what happens in the market. 7️⃣ YOUR TRADER CODE 🧠🔥 | የTrader ህገ-ደንብህ Your personal Trading Philosophy + commitment
813
16
አዕምሮን ማፅዳት ፡ ወደትሬዲንግ አለም ከመግብታችን በፊት አእምሮአችንን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን የሚጠቁም ጥልቅ የስነልቦና ትምህርት የሚመቻችሁ በቲክቶክ ላይቭ መድረካችን ተገኝታችሁ እውቀትን እ
አዕምሮን ማፅዳት ፡ ወደትሬዲንግ አለም ከመግብታችን በፊት አእምሮአችንን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን የሚጠቁም ጥልቅ የስነልቦና ትምህርት የሚመቻችሁ በቲክቶክ ላይቭ መድረካችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንቃመስ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።👇🏾 https://vt.tiktok.com/ZS9kgeTGPD3dh-cwkwz/
729
17
እውቀት እየተቋደሳችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ። በዚህ ቪዲዮ በትሬደርነት ህይወቴ ጅማሬ ባውቃቸው ኖሮ የምላቸውን 10 ነጥቦች አንስቼላቹሀለው። ትኩረት ሰታችሁ አንብቡዋቸው። ሽልማቱን ለማግኘት ፎሎው ማድረግ:
እውቀት እየተቋደሳችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ። በዚህ ቪዲዮ በትሬደርነት ህይወቴ ጅማሬ ባውቃቸው ኖሮ የምላቸውን 10 ነጥቦች አንስቼላቹሀለው። ትኩረት ሰታችሁ አንብቡዋቸው። ሽልማቱን ለማግኘት ፎሎው ማድረግ: ቪዲዮውን ሼር: ኮፒ ሊንክ: እና ኮሜንት ማድረግ በቂያችሁ ነው። አሸናፊዎች እሁድ ከኮሜንቶቹ ውስጥ በእጣ ይለይና ይሰጣል። https://vt.tiktok.com/ZSVAdsNnc/
756
18
እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!! 📌በዚህ ቪዲዮ ላይ በምታስቀምጡት ኮሜንት፤ ላይክ፤ ሼር እና ፎሎው አማካኝነት ዘውተር እሁድ የምናወጣውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ ሽልማት እጣ ተሳታፊ ሁኑ። S0
እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!! 📌በዚህ ቪዲዮ ላይ በምታስቀምጡት ኮሜንት፤ ላይክ፤ ሼር እና ፎሎው አማካኝነት ዘውተር እሁድ የምናወጣውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ ሽልማት እጣ ተሳታፊ ሁኑ። S04E_SpecialEdition : የተዓምረኛው ቁልፍ ሚስጥር 📌የዛሬው ቪዲዮአችን በዋነኝነት ምንም አይነት የተለየ የሚባል "ቅዱስ" ስትራቴጂ በትሬዲንግ ታሪክ ኖሮም አያውቅም፤ የለምም አይኖርምም። ጠለቅ ያለውን ትንታኔ ከቪዲዮ ማግኘት ትችላላችሁ። ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7675754860964367634
725
19
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የትሬዲንግ የትራቪያ የጠቅላላ እውቀት መድረክ መጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው። በመድረኩ የሚጠየቁ አስገራሚ ብዙሀኑ የማያውቃቸውን ጥያቄ
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የትሬዲንግ የትራቪያ የጠቅላላ እውቀት መድረክ መጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው። በመድረኩ የሚጠየቁ አስገራሚ ብዙሀኑ የማያውቃቸውን ጥያቄዎች እያነሳን በጨዋታ መልኩ ብዙ ተማምረን የምንወጣበት መድረክ ነው። የሚመቻችሁ ቤተሰቦች ላይቩን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9kXmjLhUXCA-Sm4bQ/
834
20
እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!! 📌ቃል በገባነው መሰረት በምንፖስታቸው ቪዲዮች ሁሉ አንድ አንድ መፅሀፍ ልንሸልማችሁ በመወሰኑ ምክንያት ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ ተመልክታችሁ ፎሎው፤ ላይክ፤ ኮሜን
እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!! 📌ቃል በገባነው መሰረት በምንፖስታቸው ቪዲዮች ሁሉ አንድ አንድ መፅሀፍ ልንሸልማችሁ በመወሰኑ ምክንያት ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ ተመልክታችሁ ፎሎው፤ ላይክ፤ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ በሳምንቱ መጨረሻ በምናወጣው እጣ አማካኝነት የነጋድራሱን አልያም የ48 ሳይኮሎጂ ህግጋት መፅሀፋችንን ይሸለሙ። #S04E19 : "እኔ እለያለሁ!" የሚለው ቅዠት፡ 90% ትሬደሮች እንደሚከስሩ እያወቅን አዕምሯችን ሪስክ ማኔጅመንትን (Risk Management) ለምን ይጠላል? (Base Rate Fallacy) ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7675398529883557141
723