CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ሙሉ ለሙሉ ነፃ የሆነ የክሪፕቶከረንሲና ብሎክቼይን ትምህርትዊ ኮሚዩኒቲ ነው። ሊንኮች👇: https://www.linktr.ee/cryptotalket
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
Канал CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (@cryptotalk_et) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 12 299 подписчиков, занимая 9 713 место в категории Экономика и финансы и 2 728 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 12 299 подписчиков.
Согласно последним данным от 27 августа, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -32, а за последние 24 часа — 3, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 7.25%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 3.04% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 892 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 374 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 4.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ሙሉ ለሙሉ ነፃ የሆነ የክሪፕቶከረንሲና ብሎክቼይን ትምህርትዊ ኮሚዩኒቲ ነው።
ሊንኮች👇:
https://www.linktr.ee/cryptotalket”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 28 августа, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Экономика и финансы.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 28 августа | 0 | |||
| 27 августа | +5 | |||
| 26 августа | +2 | |||
| 25 августа | 0 | |||
| 24 августа | +1 | |||
| 23 августа | +6 | |||
| 22 августа | 0 | |||
| 21 августа | +1 | |||
| 20 августа | +2 | |||
| 19 августа | +1 | |||
| 18 августа | 0 | |||
| 17 августа | +3 | |||
| 16 августа | 0 | |||
| 15 августа | +2 | |||
| 14 августа | +1 | |||
| 13 августа | 0 | |||
| 12 августа | +4 | |||
| 11 августа | +2 | |||
| 10 августа | +7 | |||
| 09 августа | +11 | |||
| 08 августа | +2 | |||
| 07 августа | +3 | |||
| 06 августа | +2 | |||
| 05 августа | +3 | |||
| 04 августа | +3 | |||
| 03 августа | +3 | |||
| 02 августа | +2 | |||
| 01 августа | 0 |
| 2 | 📊 KB_Mak Trades
Real trading journey.Real lessons.Real growth.
የራሴን trading journey እያካፈልኩ XAUUSD analysis, SK System concepts, prop firm experiences እና trading psychology.
No fake no flexing just discipline, consistency እና real progress.
ከlosses እስከ payout learning, executing, growing.
ለእውነተኛ traders hype ሳይሆን real growth ለሚፈልጉ.
Join the journey 🚀
https://t.me/kb_mak_trades | 421 |
| 3 | Futures Prop Firms
Futures prop firms ደግሞ actual futures exchanges ላይ የሚሰሩ prop firms ናቸው።
Examples:
• Topstep
• Apex Trader Funding
• My Funded Futures
• Tradeify
እዚህ ውስጥ ምትገበያዩት:
📊 NQ (Nasdaq Futures)
📊 ES (S&P Futures)
📊 GC (Gold Futures)
📊 CL (Crude Oil Futures)
Futures prop firms ውስጥ biggest advantage ያለው market transparency ነው።
Real volume data ታያለህ፣ centralized market ነው፣ እና broker manipulation የሚባል concern በጣም ያነሰ ነው።
ግን futures trading CFD trading እንደሆነ ቀላል አይደለም።
Contract sizes አሉ፣ session trading አለ፣ እና ብዙ prop firms trailing drawdown ይጠቀማሉ።
---
The Biggest Difference = Drawdown
CFD prop firms አብዛኛውን ጊዜ static drawdown ወይም fixed drawdown ይጠቀማሉ።
ለምሳሌ:
100k account ካለህ፣ maximum loss 10k ሊሆን ይችላል፣ እና profit ብታደርግም drawdown ብዙ ጊዜ fixed ሆኖ ይቆያል።
Futures prop firms ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ trailing drawdown ይጠቀማሉ።
ለምሳሌ:
50k account ካለህ እና 2.5k trailing drawdown ካለህ፣ account balance ከፍ ሲል drawdown አንተን ይከተላል።
ይሄ ነው ብዙ Forex traders futures prop firms ላይ ሲገቡ የሚቸገሩት።
---
ስለዚህ "Which one is better?" የሚለው ጥያቄ ትክክለኛ ጥያቄ አይደለም።
ትክክለኛው ጥያቄ:
«"Which one fits my trading style better?"»
— KB_Mak Trades | 458 |
| 4 | PART 3 — CFD Prop Firms vs Futures Prop Firms 📈⚔️
Part 1 ላይ prop firms እንዴት business እንደሚሰሩ አይተናል፣ እና Part 2 ላይ challenge ለምን እንዳለ ተረድተናል።
ግን አሁን ብዙ traders የማያውቁትን አንድ important topic እናያለን።
ብዙ ሰዎች "Prop Firm" ሲሰሙ FTMO, FundedNext, Topstep, Apex ሁሉም አንድ እንደሆኑ ያስባሉ።
ግን reality ውስጥ prop firms በ2 major categories ይከፈላሉ:
• CFD Prop Firms
• Futures Prop Firms
እና እነዚህ ሁለቱ almost ሁለት different industries ናቸው።
---
CFD Prop Firms
CFD ማለት Contract For Difference ማለት ነው፣ እና አብዛኛው retail trader የሚጠቀመው market ይሄ ነው።
CFD prop firms ውስጥ ምትገበያዩት:
✅ Forex
✅ Gold (XAUUSD)
✅ NAS100
✅ US30
✅ Oil
✅ Crypto
Examples ደግሞ:
• FTMO
• FundedNext
• FundingPips
• Alpha Capital
• The5ers
CFD prop firms በጣም popular የሆኑት ምክንያቱም Forex traders በቀላሉ ስለሚለምዷቸው ነው።
MT4 እና MT5 platforms ትጠቀማለህ፣ lot size በፈለከው መጠን ማስተካከል ትችላለህ፣ እና swing trading ብዙ ጊዜ ይፈቀዳል።
ግን disadvantages ደግሞ አሉ።
Spread differences ሊኖሩ ይችላሉ፣ slippage ሊኖር ይችላል፣ እና አንዳንድ prop firms hidden rules ሊኖራቸው ይችላል። | 395 |
| 5 | ይህንን ነው challenge የምንለው።
Challenge Fee ለምን እንከፍላለን?
ብዙ traders "እነሱ challenge fee ብቻ ነው የሚፈልጉት" ብለው ያስባሉ።
ነገር ግን challenge fee ሌላ አላማም አለው።
100k challenge በነፃ ቢሆን:
• Everyone signs up
• Everyone gambles
• Everyone overleverages
• Nobody cares
ግን ሰው $500 ሲከፍል:
«Suddenly everything becomes serious.»
Prop Firms Actually Don't Care About Your Strategy
ይሄ ብዙ traders የማያውቁት ነገር ነው።
Prop firms አይጠይቁህም:
❌ ICT ትጠቀማለህ?
❌ SMC ትጠቀማለህ?
❌ Indicators ትጠቀማለህ?
እነሱ የሚጠይቁት አንድ ነገር ብቻ ነው:
«"When things go wrong, what kind of trader are you?"»
Example:
Trader A:
+3%
-2%
"እመልሰዋለሁ"
Risk doubles.
Account blown.
Trader B:
+1%
-1%
No trade.
+1%
+1%
Prop firm የሚፈልገው የትኛውን ነው?
Exactly.
Not the trader who makes the most money.
The trader who survives the longest.
ለዚህ ነው Drawdown Rules ያሉት
• 5% Daily Drawdown
• 10% Maximum Drawdown
• Minimum Trading Days
• Consistency Rules
እነዚህ ሁሉ rules አንተን ለማስወደቅ አይደሉም።
አንድ ጥያቄ ብቻ ለመመለስ ነው:
«"This trader, under pressure, can he control himself?"»
ምክንያቱም prop firms ቀድሞውኑ ያውቃሉ:
«Most traders don't fail because of market analysis.
They fail because they cannot control themselves.»
The biggest realization about prop firms is this:
«The challenge is not testing your strategy.»
«The challenge is testing your personality.»
Kb_mak_trades | 504 |
| 6 | PART 2 — Why Do Prop Firms Make You Pass a Challenge First? 🤔
በ Part 1 ላይ prop firms free money እንደማይሰጡ እና business model እንዳላቸው አይተናል።
ግን አሁን አንድ ጥያቄ ይመጣል:
«"እሺ እነሱ capital ካላቸው ለምን በቀጥታ funded account አይሰጡንም?"»
ለምሳሌ አንተ 1 million dollar ያለህ prop firm owner ነህ እንበል።
እኔ መጥቼ "እኔ profitable trader ነኝ 100k account ስጠኝ" ብልህ ምን evidence አለኝ? ምን proof አለኝ? ምን risk management እንዳለኝ እንዴት ታውቃለህ?
ስለዚህ prop firms አንድ simple solution ፈጠሩ:
«"እሺ መጀመሪያ ራስህን prove አድርግ."» | 454 |
| 7 | ስለዚህ:
«አብዛኛው trader የከፈለው challenge fee ጥቂት profitable traders ለመክፈል እና company ለማስኬድ ይጠቅማል.»
The biggest secret about prop firms:
«Prop firms don't simply sell accounts.»
They sell an opportunity to prove yourself.
እና በእውነቱ:
«Prop firms don't make money because traders lose to the market.»
«They make money because most traders lose against their own psychology.» | 569 |
| 8 | PART 1: What is a Prop Firm? How Does It Actually Work?
ምንድነው Prop Firm?
Prop Firm ማለት:
«ኩባንያው የራሱን capital ተጠቅሞ trader እንዲገበያይ የሚፈቅድ ድርጅት ነው.»
ግን ከfunded account በፊት አንድ ነገር አለ:
Challenge Account
Prop firms በቀጥታ capital አይሰጡህም.
መጀመሪያ challenge መግዛት አለብህ.
ለምሳሌ:
• 10k Account = $50-$100
• 50k Account = $200-$300
• 100k Account = $300-$600
ይህንን fee ትከፍላለህ ምክንያቱም:
«Prop firm ለመፈተን "Are you a profitable and disciplined trader?" ብሎ ስለሚፈልግ ነው.»
Modern Prop Firms እንዴት ተጀመሩ?
አንድ simple fact ከተገኘ በኋላ:
📊 90%-95% retail traders lose money.
ምክንያቱም:
• FOMO
• Revenge trading
• Over leverage
• Poor risk management
• Emotional trading
• Lack of discipline
ከዚያ አንድ genius business idea ተፈጠረ:
«"Traders ራሳቸው challenge fee ከፍለው ቢፈተኑስ?"»
---
Example:
እስቲ KB Prop Firm ከፈትኩ እንበል.
100k Challenge = $500
10,000 traders ቢገዙ:
10,000 × $500 = $5,000,000
ከእነዚህ:
• 70% Phase 1 ይወድቃሉ
• 20% Phase 2 ይወድቃሉ
• 7% funded ይሆናሉ
• 1%-2% ብቻ long-term profitable ይሆናሉ | 545 |
| 9 | The Lesson 🎯
Break Even ከማድረግህ በፊት
ራስህን ጠይቅ
"Did the market prove me wrong?"
ወይስ
"Am I simply uncomfortable?"
Because successful trading
Comfort ላይ አይገነባም
Trusting your edge ላይ ነው የሚገነባው
And no great edge works if I don't trust it long enough to play out. | 648 |
| 10 | THE BREAKEVEN IDEA PART 4
The Confidence Trap 🎭
እኔም በፊት Break Even ላይ በጣም ፈጥኜ አስጠጋ ነበር
ምክንያቱም risk management እያደረግኩ ነው ብዬ አስብ ነበር
ግን ቀስ በቀስ የተረዳሁት ነገር አለ
Many times it wasn't discipline
I simply didn't trust my setup enough
Trade ስገባ Analysisዬን አምናለሁ
ግን Price ትንሽ ሲመለስ
እምነቴ ይጠፋል
እና Break Even ላይ አስጠጋዋለሁ
The Real Question ❓
አንድ ቀን ራሴን ጠየቅኩ
If my setup was good enough to enter
Why is it no longer good enough to hold?
Market structure ተቀይሯል?
Sequence ተበላሽቷል?
ወይስ ስሜቴ ብቻ ነው የተቀየረው?
The Difference ⚖️
ያኔ ነው ልዩነቱን የተረዳሁት
Professional traders management የሚቀይሩት
Information ስለተቀየረ ነው
Most traders management የሚቀይሩት
Emotion ስለተቀየረ ነው
እኔም ብዙ ጊዜ information ሳይሆን emotion እየተከተልኩ ነበር
The Lesson 🎯
ዛሬ Break Even ላይ ከማስጠጋቴ በፊት
ራሴን እጠይቃለሁ
Did the market prove me wrong?
Or am I simply uncomfortable?
Because I learned something important
No management can save a bad edge | 600 |
| 11 | #S04E22 : ትሬዲንግ ውስጥ የሌሎችን ስህተት አበጥረን ማየት ችለን ያንኑ ስህተት ራሳችን ላይ ስናይ ግን እንደትክክል የምንቆጥረው ለምንድነው? መፍትሄውን በዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ።
https://vt.tiktok.com/ZSVHkJhxY/ | 679 |
| 12 | THE BREAKEVEN IDEA PART 3
The Breakeven Mistake ⚖️
ሁሉም trader Break Evenን በተመሳሳይ መንገድ ማስተዳደር የለበትም
80% win rate እና 1:1 RR ያለው trader
ከ35% win rate እና 5:1 RR ያለው trader ይለያል
ግን ብዙዎቻችን አንድ አይነት management እንጠቀማለን :::
High Win Rate + Low RR 📈
Edgeህ ብዙ ጊዜ ከማሸነፍ የሚመጣ ከሆነ
Tradeን ቀድመህ መጠበቅ ትክክል ሊሆን ይችላል
ምክንያቱም ስትራቴጂህ huge winners አያስፈልገውም
Consistency ነው የሚያስፈልገው
Probability advantageህን መጠበቅ ነው ስራህ
Low Win Rate + High RR 🚀
እንደ እኔ አይነት 5R 10R ወይም ከዚያ በላይ winner የሚፈልግ trader ከሆንክ
Break Even ላይ በፍጥነት መሄድ ስትራቴጂህን ሊገድለው ይችላል
ምክንያቱም ትርፍህ የሚመጣው ከጥቂት ትልልቅ winners ነው
Winner እንዲያድግ ቦታ መስጠት አለብህ
The Lesson 🎯
Break Even ጥሩ ወይም መጥፎ አይደለም
The real question is
Does it fit your edge?
High win rate trader ነህ?
ወይስ
High RR trader ነህ?
Trade managementህ ከstrategyህ ጋር መሄድ አለበት
Comfort ከሚሰማህ ጋር ሳይሆን
Edgeህ ከሚፈልገው ጋር | 643 |
| 13 | ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ትቀርብላችሁ የነበረችው የICE "The Interview" የተሰኘች ፕሮግራማችን ዛሬ ለእንግዳችን በሚመች ሰዓት ለመከወን በማሰብ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ ዝግጅቷን የምትጀምር ይሆናል። የዛሬው እንግዳችን "SPAX TRADING" በሚለው የብራድ ስሙ የምናውቀው ኢትዮጵያዊ ትሬደር ሲሆን በእርግጠኝነት ብዙ የምትማሩበት መድረክ ይሆናልና በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። መልካም ምሽት።
https://vt.tiktok.com/ZS9kKYuQjnhpH-Bf2gl/ | 746 |
| 14 | #S04E21 : ውሳኔን ማጽደቅ (Choice-Supportive Bias)፡
📌 በስህተት "Buy" ብለን ከገባን በኋላ: አዕምሯችን "ልክ ነህ" ብሎ ቻርቱ ላይ የሌለ ምስል ለምን ይስልልናል?
https://vt.tiktok.com/ZSVaTjXSK/ | 653 |
| 15 | PART 2
THE IDEA OF BREAKEVEN
The Addiction (ልማዱ) 🔄
I used to think Break Even ማድረግ ሁልጊዜ smart move ነው
ግን ቀስ በቀስ አንድ ነገር ተረዳሁ
እኔም እንደ ብዙ traders ትልቅ profit ከማሰብ ይልቅ
"እንዳላጣ" ላይ ብቻ አተኩሬ ነበር
When survival becomes the goal
Growth becomes impossible
The Statistics (ቁጥሮቹ) 📊
ብዙ ጊዜ 1R risk አድርጌ
3R 4R ወይም 5R ሊሰጥ የሚችል trade እይዛለሁ
ግን በፍጥነት Break Even ላይ ሳስጠጋው
The numbers change
Setupዬን አልተከተልኩም
Emotionዬን ነው የተከተልኩት
The Hidden Cost (የተደበቀው ኪሳራ) 💰
Break Even ላይ መውጣት እንደ ድል ይሰማኛል
ግን አንዳንድ ጊዜ
ያ የዘጋሁት trade
ብዙ losses ሊከፍል የሚችል winner ነበር
Sometimes the money I lost wasn't from a stop loss
It was from a winner I never allowed to grow
The Lesson (ትምህርቱ) 🎯
ዛሬ ራሴን የምጠይቀው
"How can I avoid losing?"
"Am I giving my best setups enough room to work?"
Because as traders
እኛን የሚያሳድገን ሁሉንም loss ማስወገድ አይደለም
The real growth comes when we allow our winners to become winners. | 785 |
| 16 | AIን በትሬዲንጉ ዓለም እንዴት እንጠቀመው?
ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የሸንጎ ፕሮግራም በዛሬ ዝግጅቷ ስለAI እና ትሬዲንግ ቁርኝት በጥልቀት ትዳስሳለች። የማታስቧቸው ጉዳዮች ይነሳሉና በላይቭ ቆይታችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንድትቋደሱ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9kvWpVVFmJy-9mg3F/ | 185 |
| 17 | S04E20 : የሰውነት ድምፅ (Somatic Marker)
📌ትክክለኛ ሴታፕ (Setup) መጥቶ ለመግባት ስንሞክር، ሆዳችንን የሚባርጠን እና የምንፈራው ለምንድነው ነው?
https://vt.tiktok.com/ZSVPADTgp/ | 756 |
| 18 | Part 1 the idea of breakeven
The Trap (ወጥመዱ) 🪤
Why "Breaking Even" Is Killing Your Account
Trade እያደረግክ ትንሽ Profit ሲያሳይህ በፍጥነት Stop Lossህን ወደ Entry ታስጠጋለህ?
The Reality you think it’s discipline, ግን አይደለም። It is actually fear disguised as control.
The Illusion (ቅዠቱ) 🌀
Risk Management ወይስ ፍርሃት?
Trade ትገባለህ ➡️ A little bit in profit ይሄዳል ➡️ በድንገት ትደነግጥና Stop Lossህን Break Even ላይ ታደርጋለህ.
Why we do it: Because we are scared to lose. Lossን ከመፍራት የተነሳ ገበያው ሳይነፈስ እናፍነዋለን።
The Truth If your trade idea is valid, it needs space to breathe!
The Cost (ኪሳራው) 📉
You Are Killing Your Trade!
The Hard Truth: Stop Lossህን ያለ ሰዓቱ በማስጠጋት Capitalህን እየጠበቅክ አይደለም ትክክለኛ የነበረውን Setup እያበላሸኸው ነው.
Market Rules የፋይናንስ ገበያ (Market ፍርሃትን አይሸልምም Patience ትዕግስትን) እንጂ
Result Break Even ላይ እየወጣህ ትርፋማ መሆን አትችልም። You are cutting your wins short
The Shift (ለውጡ) 🧠
Next Time You Trade...
The Question Stop Lossህን ወደ Break Even ለመውሰድ እጅህ ሲንቀሳቀስ ቆም በልና ራስህን ጠይቅ
Am I managing risk, or am I just afraid to lose?
| 831 |
| 19 | 🔥 TRADING PLAN A–Z — PART 1: TRADER FOUNDATION
1️⃣ WHO ARE YOU AS A TRADER? 🧠 | እንደ Trader ማን ነህ?
Your experience, personality, style, strengths & weaknesses.
2️⃣ WHY DO YOU TRADE? 💰 | ለምን Trade ታደርጋለህ?
Your real WHY, goals, and what you want Trading to change in your life.
3️⃣ WHAT TYPE OF TRADER ARE YOU? | ምን አይነት Trader ነህ?
Scalper, Intraday, Swing — and choosing what actually fits you.
4️⃣ DEFINE YOUR MARKET & TIME ⏰📊 | Market እና Trading Timeህን ወስን
What you trade, which sessions, timeframes, and when you DON'T trade.
5️⃣ YOUR TRADING GOALS 🎯 | የTrading ግቦችህ
Financial goals vs performance goals — and how to set realistic targets.
6️⃣ YOUR TRADING RULES 🚨 | የTrading ህጎችህ
The things you WILL and WILL NOT do, no matter what happens in the market.
7️⃣ YOUR TRADER CODE 🧠🔥 | የTrader ህገ-ደንብህ
Your personal Trading Philosophy + commitment | 857 |
| 20 | አዕምሮን ማፅዳት ፡ ወደትሬዲንግ አለም ከመግብታችን በፊት አእምሮአችንን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን የሚጠቁም ጥልቅ የስነልቦና ትምህርት
የሚመቻችሁ በቲክቶክ ላይቭ መድረካችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንቃመስ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።👇🏾
https://vt.tiktok.com/ZS9kgeTGPD3dh-cwkwz/ | 777 |
