CryptoTalk-ET 🇪🇹
ሊንኮች👇: https://www.linktr.ee/cryptotalket ይህ ገፅ የትሬዲንግ ትምህርታዊ ውይይቶችና ሙያዊ ትንታኔዎች የሚሰጡበት ሙሉ ለሙሉ ነፃ ግልጋሎትን ለመስጠትና ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን በመስኩ ለማብቃት ዋናው አላማው አርጎ የተነሳ የመማማሪያ ገፅ ነው። 🚨በዚህ ገፅ ላይ የሚነሱ የትኛውም ሀሳቦች ለትምህርታዊ አላማ ብቻ የታለሙ ሀሳቦች መሆናቸው ልብ ይሏል።
Більше- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
8 questions
Welcome to 🇪🇹ET Netsa Apps (Apart of ETHIO ቴክ with JayP YouTube l) Buy ads:
https://telega.io/c/ET_AppsFree Games, Apps, TUTORIALS and more SOCIAL
1/ በዚህ #thread በክሪፕቶ spaceሱ ውስጥ ያሉ የትኛውንም አይነት ጥናቶች ለማድረግ የሚጠቅሙ ግብዓቶች ተዘርዝረዋል።የየትኛውም ግለሰብ እርዳታ ሳያስፈልግህ፤ የትኛውም ሰው እውቀት ላይ ሳትንጠለጠል ራስህን ማውጫ ስጦታዬን እነሆ። ❤️ + RT+ Bookmark
#EET - Exclusive Educational Talks #S02E03 Presentation Title - Top Telegram Based Crypto Games To Watch. Speaker : ናትናኤል ብሩክ | ጄሰን ፒተርስ Streamed : ቅዳሜ ጁን 8 2024 ዓም በመድረኩ የተዳሰሱ ሀሳቦች: ➡️በአሁኑ ወቅት በቴሌግራም አፕሊኬሽን አማካኝነት እየተጫወትናቸው ገንዘብ ልንሰራባቸው ስለምንችላቸው የተመረጡ ፕሮጀክቶች የተዳሰሰ ሲሆን በዋነኝነትም የተነሱ ፕሮጀክቶች፡ 1. #HamsterCombat 2. #NotCoin 3. #Tapswap 4. #W_Coin 5. #Catizen 6. #AvaCoin 7. #YesCoin 8. #Dotcoin 9. #MemeFi_Club ሲሆኑ በመድረኩ የመጀመሪያ የመርሀ ግብር ጊዜ ስለፕሮጀክቶቹ ምንነት እና የጀርባ ጥናታዊ ዳሰሳ አጠር አጠር ባለ መልኩ ቀርቧል። የቪዲዮ ርዝመት: 01:56:51 💾የቪዲዮ መጠን: 99.6 ሜጋ ባይት ©️Powered by: CryptoTalk-ET™🇪🇹 Crypto Community