en
Feedback
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹

CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹

Open in Telegram

CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ሙሉ ለሙሉ ነፃ የሆነ የክሪፕቶከረንሲና ብሎክቼይን ትምህርትዊ ኮሚዩኒቲ ነው። ሊንኮች👇: https://www.linktr.ee/cryptotalket

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹

Channel CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (@cryptotalk_et) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 127 subscribers, ranking 9 690 in the Economy & Finance category and 2 793 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 127 subscribers.

According to the latest data from 26 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -170 over the last 30 days and by -6 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 8.69%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.57% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 055 views. Within the first day, a publication typically gains 433 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 6.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ሙሉ ለሙሉ ነፃ የሆነ የክሪፕቶከረንሲና ብሎክቼይን ትምህርትዊ ኮሚዩኒቲ ነው። ሊንኮች👇: https://www.linktr.ee/cryptotalket”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 27 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Economy & Finance category.

12 127
Subscribers
-624 hours
-397 days
-17030 days
Posts Archive
Repost from Kb_mak Trades
ሰላም ቤተሰብ 👋 እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🎉 ፈጣሪ አገራችንን ካለችበት የጦርነትና የመከራ ሁኔታ አውጥቶ ሰላሙን ያውርድልን 🕊️ ጦርነት በቦታው ላልነበረ ሰው ምን ያህል አስከፊና ዘግናኝ እንደሆነ ለመገመት ይከብድ ይሆናል 😔 እኔ ግን ይህን ውድመት በዓይኔ ካየሁበት አካባቢ እንደመጣሁ አንድ ወጣት እውነታውን ላካፍላችሁ እወዳለሁ፦ እኔ ራሴ የቅርብ ቤተሰቦቼንና አብረውኝ ያደጉ የሰፈር ጓደኞቼን ያጣሁበት መራራ ነው። ጦርነት፡ የስንትና ስንት ወጣቶችን ውድ ሕይወት በአጭር የቀጨ ⚰️ ስንት እህቶቻችን የተደፈሩበትና ክብራቸውን ያጡበት, አረጋውያን ምግብና መድኃኒት አጥተው በየቤታቸው ያለቁበት 🏥 እንዲሁም ንጹሐን ሕፃናት በረሃብና በችግር የተሰቃዩበት እጅግ ዘግናኝ ክስተት ነው 🥺 እኔ በግሌ በምግብ እጦትና በጦርነቱ ሳቢያ ስንት ሰዎች ሲሞቱ በዓይኔ አይቻለሁ 🕯️ ለቤተሰቦቻቸው ደራሽ ለመሆንና ሕይወታቸውን ለመቀየር ትልቅ ሕልም የነበራቸው ስንት ብሩህ ወጣቶች ገና በለጋ ዕድሜያቸው ተቀጥፈዋል ✝️ ስለዚህ በተቻለን መጠን ለዚህ ጦርነት በምንም መንገድ አስተዋጽኦ ባናደርግ በግዴለሽነት ዝም ማለቱም ቢሆን የጥፋቱ አካል ከመሆን አይለይም 🤐 በተለይም እዚያው በጦርነቱ ቀጠና ውስጥ ያላችሁ ወጣቶች እህት ወንድሞቼ እንዲሁም ትሬደሮች ይህ መጥፎ ጊዜ ያልፋል ⏳ በተቻላችሁ መጠን ራሳችሁን ከመከራው ጠብቁ 🛡️ ከቦታው እንደመጣሁ ሰው እያንዳንዱ ጭንቀትና መከራችሁ ይገባኛል 💔 Trading ለመሥራት ወይም ኑሮን ለማሻሻል ማሰብ ቀርቶ በሕይወት መቆየት ብቻ ራሱ ትልቅ ተስፋ የሚሆንበት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንዳላችሁ አውቃለሁ 🙏 ሁሉ ነገር መልካም እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ ❤️ እወዳችኋለሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹

ሰላም ጋይስ: እንዴት ናችሁ? ለመላው የክስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለደመራ በዓል አደረሳችሁ ለማለትም ወደድን። 🙌 በዚሁ አጋጣሚ የአንድ ወር የBirhana ጆርናሊንግ አፕ Pro አክቲቬሽን: 6ሺ ብር የሚያወጣውን የICE Psychology የ1 ወር ስልጠና ነፃ እድል እና የ500 ብር ካርድ ሽልማት አንዱን ለመውሰድ ከናንተ የሚጠበቀው ከዚህ በታች ባለው የቲክቶክ ቪዲዮ ላይ ላይክ ማረግ: የፈለጋችሁትን ኮሜንት ማድረግ እና 3 ጊዜ ሼር ማድረግ በቂያችሁ ነው። በእርግጥ ቪዲዮውን ለመሸለም ብቻ ሳይሆን እኖደትሬደርነታችሁም ሙሉ መረጃውን ለማድመጥ ብትሞክሩም ጥሩ ነው። Lets go Fam.🔥🔥🔥 https://vt.tiktok.com/ZSbYnjG6J/

በ Crypto ውስጥ ሁልጊዜ የምትከስሩት ገበያው ከባድ ስለሆነ አይደለም፤ የሰውን ወሬ (Hype) እየሰማችሁ የሰዎችን መንጋ (Crowd) መከተል ማቆም ስላልቻላችሁ ነው! In the crypto space, everyone talks about: • quick profits • timing the market • catching the next big thing But the truth? REAL money የሚሰራው Crowdኡን በመከተል ወይም Hype በማሳደድ አይደለም። It’s made by understanding these principles: 1. The thesis is the only thing that matters. አብዛኛው ሰው በ Noise ውስጥ ይጠፋል። But true value የሚገኘው ሰዎች ነገ ምን እንደሚገዙ ቀድሞ በመረዳት ውስጥ ነው። Which projects have real utility? Which teams are relentless in building? እውነተኛ ጊዜህን እና Capitalህን መስጠት ያለብህ ለእነሱ ብቻ ነው። 1. Profit off the hype, but don’t go all in: Hypeኡ በጨመረ ቁጥር Cautious መሆን አለብህ። The biggest gains የሚሰሩት በ Shadow ውስጥ ነው በቀጥታ Headline ላይ ሳይወጡ ነገር ግን የነገውን Infrastructure በፀጥታ በሚገነቡ Projects ውስጥ። 1. Embrace Volatility: Dips እና Drops አያስፈራህ፤ Smart money የሚገዛው እዚያ ነው። Every correction ሌሎች Panic-selling ሲያደርጉ Asset በቅናሽ Accumulate ማድረጊያ Opportunity ነው። This is where wealth is built, quietly, while everyone else is distracted. Unless it’s the top, that’s when you sell. 2. Don’t Follow, Lead: ሌሎችን እየተከተልክ ከሆነ You’re already too late. Learn to trust your own analysis, እና በራስህ Decision ብቻህን ለመቆም አትፍራ። The most successful investors are those who aren’t afraid to think differently. And the most important advice? Don’t ever over complicate shit and STAY HUMBLE. Marketኡ ኮንፊደንስህን ወይም ምን ያህል እንደምታውቅ አይመለከተውም። Cautious ካልሆንክ በቀላሉ Humble ያደርግሃል። Because in the end, The real secret isn’t just about making money it’s about becoming the kind of person who can keep it. 🧠💡

በ Crypto ውስጥ ሰዎችን ባዶ እጃቸውን የሚያስቀራቸው ዋናው ነገር Coin መምረጥ አለመቻላቸው አይደለም... ትዕግስት ማጣታቸው እንጂ። Crypto ሁሌም ቢሆን Convictionህን ከመሸለሙ በፊት Patienceህን ይፈትነዋል። ብዙ ሰው "እኔ Long-term trader ነኝ" ይላል፣ ነገር ግን የያዘው Coin -30% Dump ሲያደርግ Panic ይይዘዋል። The uncomfortable truth? አንድ ጥሩ Crypto thesis ጥሩ ውጤት ለማሳየት 6 ወር፣ 1 ዓመት ወይም 3+ years ሊወስድ ይችላል። Long-term crypto trading ማለት "Buy → Hold → Pray" ብቻ አይደለም። It requires a system. በተለይም Spot ላይ Trade ለምታደርጉ ልጆች። በመጀመሪያ Fundamental Analysis ያስፈልጋል። ምን እየገዛህ እንደሆነ እወቅ። Projectኡ Real problem ይፈታል? Utility እና Real adoption አለው? Developers እየገነቡ ነው? Ecosystemኡ ከ Speculation ውጪ የመኖር ምክንያት አለው? Communityውስ ምን ያህል ጠንካራ ነው? በሁለተኛ ደረጃ Technical Analysis ይከተላል። በጣም ምርጥ Project እንኳን ቢሆን Terrible entry ካለህ ያከስርሃል። Market structure, Trends, Support/Resistance, Liquidity እና Timing በደንብ መረዳት አለብህ። as a Crypto Trader Psychological Exitቶችን ጨምሮ። በሶስተኛ ደረጃ Trading or Investment Plan ሊኖርህ ይገባል። Trade ከመግባትህ በፊት Why am I buying? Where would I add? What invalidates my thesis? What is my risk? እና When will I take profits? የሚሉትን እና ሌሎችም መሠረታዊ የTrading Plan ፅንሰ ሀሳቦች እና ጥያቄዎች መመለስ አለብህ። በመጨረሻም Psychology ትልቁና ከባዱ ክፍል ነው። ሰው ሁሉ በገባህበት Position ላይ ሲስቅብህ መያዝ ትችላለህ? በ Fear ምክንያት ከመሸጥ፣ በ FOMO ምክንያት ደግሞ ከመግዛት መቆጠብ ትችላለህ? ገበያው ምንም እንቅስቃሴ ሳያሳይ ለወራት ሲቀመጥ Patient መሆን ትችላለህ? Most people fail here. ምክንያቱም Time የ Thesisህ ጠላት አይደለም Emotional decisions እንጂ። Strong fundamentals, Technical analysis, Clear plan, Risk management, Psychology እና Right asset ካቀናጀህ An idea into an ecosystem የሚቀየርበትን Full cycle የማየት እድል ይኖርሃል። Remember: Long-term ማለት Blindly hold ማድረግ አይደለም። Thesisህ Valid እስከሆነ ድረስ ብቻ ነው Hold የምታደርገው። Fundamentals ከተቀየረ Planህም መቀየር አለበት። Crypto rewards people who think in years while everyone else is obsessed with the 15-minute candle.

#Shengo S01E11 How Institutional Traders Trade. https://vt.tiktok.com/ZS9AqEqY4qu9J-MRPsl/
#Shengo S01E11 How Institutional Traders Trade. https://vt.tiktok.com/ZS9AqEqY4qu9J-MRPsl/

ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!!! በስንት ትእግስት የጠበቅነው በትክክለኛ የባንክ ሬት ዶላርን በህጋዊ መንገድ ቴሌብር፤ CBE እና Mpesa በመጠቀም ዲፖዚት ማድረግ ተችሏል። ያው እንደምታቁት ጉዳዩ
ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!!! በስንት ትእግስት የጠበቅነው በትክክለኛ የባንክ ሬት ዶላርን በህጋዊ መንገድ ቴሌብር፤ CBE እና Mpesa በመጠቀም ዲፖዚት ማድረግ ተችሏል። ያው እንደምታቁት ጉዳዩ በመንግስት በኩል የግራጫ ዞን ወይም Gray Zone የምንለው ላይ እንደመሆኑ እና መንግስት ትክክለኛ የሆነ መግለጫ ባይሰጠንም ለጊዜው HFM እና WeTrade የተሰኙ ሁለት ፕላትፎርሞች ይህንን ስራ መስራት መጀመራቸው ታውቋል። በቀጣይም እንደነኤክሰነስ እና ሌሎች ብሮከሮች እርምጃውን እንደሚወስዱ እየተጠበቀ ነው። ለጊዜው ጀምሩ ለማለት ባልደፍርም ጥሩ ነገሮች ግን ከፊታችን እየመጡ ስለመሆናቸው ማሳያ ነው። ደስ የሚለው ደግሞ በትክክለኛ የባንክ ሬት በመሆኑ መንግስትም የሚጎዳበት ነገር አይኖርም እኛም በእፎያታ ፈታ እንላለን። በያላችሁበት ይመቻችሁ።

Repost from Kb_mak Trades
Voice message03:41

እነሆ የአይስ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ድህረ ገፅ በይፋ ስራውን ጀምሯል። ዌብሳይቱ ዋናዎቹን በICE ስር የሚሰጡ አራት ዋና ዋና የክፍያ አገልግሎቶችን ጨምሮ
- ነፃ መማሪያ የሌክቸር ቪዲዮዎችን፤ - አርቲክሎችን፤ - የብሎግ ፅሁፎችን፤ - የQUIZ ጥያቄ እና መልስ ውድድሮችን፤ - ቶርናመንቶችን፤ - ቻሌንጆችንን - በክፍያ የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች መክፈል ለማትችሉ ደግሞ በተለያዩ አክቲቪቲዮቻችሁ የ ⭐️ ነጥብ የምታገኙበት እና አገልግሎቶቻችን የምትገዙበት እድል የምታገኙበት፤ - እንዲሁም ደግሞ አሁንም ገንዘብ ለሌላችሁ ልጆች የገቢ ምንጭ ይሆን ዘንድ አንድ ሰው በክፍያ በናንተ ሪፈራል ካስመዘገባችሁ በአንድ ሰው እስከ 8%[እንደየፓኬጅ አይነቱ ከ100 ብር እስከ 1200 ብር በሰው] የምታገኙበት መዋቅር የታነፀበት ድህረ ገፅ ነው።
ትሬደር የሆናችሁ ሁሉ የማታገኙት እድል ነውና ሁላችሁም ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በተለይ ለነጋድራስ ተማሪዎች የሚቆየው ዲስካውንት የሚቆየው ለአጭር ጊዜ በመሆኑ ደግሞ መመዝገብ አቅሙ ያላችሁ የትም ብትሄዱ የማታገኙት እጅግ ምርጥ ካሪኩለም ላይ የተገነባ ኮርስ ነውና ከታች ባለላችሁ የቴሌግራም ቦት በኩል ምዝገባችሁ ማድረግ የምትችሉ ይሆናል። የዌብሳይት ሊንክ ፡ https://ice-psychology.pro.et/ የቴሌግራም መመዝገቢያ ቦት ፡ https://t.me/ice_registration_bot ብላችሁ መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል። ICE

ምናልባትም ምንም ዓይነት አኃዛዊ መረጃ የኢትዮጵያን የወደፊት ዕድል እና አብሮት ያለውን አጣዳፊነት እንደ ዕድሜ አወቃቀሯ የሚይዝ የለም። የኢትዮጵያ የዕድሜ መካከለኛ (median age) ሃያ ዓመት ገደማ ነው ይህ ማለት በጥሬው፣ ከ130 ሚሊዮን በላይ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ግማሹ ገና ሃያኛው የልደት በዓሉን አላከበረም። ወደ ስልሳ በመቶ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ዕድሜያቸው ከሃያ አምስት በታች ነው። ይህ ከማንኛውም ዓለም አቀፍ ንጽጽር ሲታይ እጅግ በጣም ወጣት ሕዝብ ነው፤ ይህም ዕድሜያቸው ብዙውን ጊዜ እጥፍ በሆነባቸው የአውሮፓ፣ የምስራቅ እስያ እና የሰሜን አሜሪካ አገራት እርጅና ከተጠናወታቸው ማኅበረሰቦች ጋር በግልጽ ይቃረናል። ይህ ስነ-ሕዝባዊ እውነታ በአንድ ጊዜ በሁለት አቅጣጫዎች ይሄዳል፣ እና ሐቀኛ ሂሳብ ሁለቱንም በአንድ ጊዜ መያዝን ይጠይቃል። በአንድ በኩል፣ ይህ እጅግ በጣም ብዙ፣ በአብዛኛው ጥቅም ላይ ያልዋለ የኃይል፣ የመላመድ እና የኢኮኖሚ አቅም ማጠራቀሚያን ይወክላል ይህም በሚቀጥሉት አስርት ዓመታት ውስጥ ወደ ዋናው የሥራ ዕድሜ ለመግባት የተዘጋጀ ሕዝብ ነው፤ ይህ ከማንኛውም የኢትዮጵያ ትውልድ በፊት በስማርት ስልኮች፣ በዲጂታል መሣሪያዎች እና በፍጥነት በሚለዋወጥ ቴክኖሎጂ የተመቻቹ ናቸው፤ ይህም በትክክል የድሮውን፣ ይበልጥ አስቸጋሪ የሆነውን የፋይናንስ መሠረተ ልማት ትተው ወደ አዳዲስ፣ ይበልጥ ተደራሽ የሆኑ ዲጂታል አማራጮች ለመዝለል የሚችል የሕዝብ ዓይነት ነው። በሌላ በኩል ደግሞ፣ እንደዚህ ያለ ወጣት እና ትልቅ ሕዝብ በትምህርት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ እና በኢኮኖሚ ዕድል ላይ እጅግ አጣዳፊ ጥያቄዎችን ያስቀምጣል እነዚህ ጥያቄዎች ካልተመለሱ፣ እንዲህ ዓይነቱ ወጣት ሕዝብ ሊያመጣው ከሚችለው የኢኮኖሚ ትርፍ ይልቅ ወደ ብስጭት እና አለመረጋጋት ሊለወጡ ይችላሉ። የኢትዮጵያ የፋይናንስ የወደፊት ዕጣ፣ በብዙ ረገድ፣ አገሪቱ ይህንን ስነ-ሕዝባዊ ማዕበል ወደ እውነተኛ ዕድል ለመለወጥ በምን ያህል መጠን እንደምታሳካ ይወሰናል። ✍️ The Revolution of Money and Cryptocurrency 'ካልተጻፈው' መፅሀፍ...

Repost from Kb_mak Trades
The $10,000 Payout Mastermind Check out 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqgnuRyj/
The $10,000 Payout Mastermind Check out 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqgnuRyj/

Repost from Kb_mak Trades
The Market Courtroom Check out👇 https://vt.tiktok.com/ZSqqpMu2A/
The Market Courtroom Check out👇 https://vt.tiktok.com/ZSqqpMu2A/

Repost from Kb_mak Trades
Me vs me conversation Check out 👇 https://vt.tiktok.com/ZSq4SufkJ/
Me vs me conversation Check out 👇 https://vt.tiktok.com/ZSq4SufkJ/

Repost from Kb_mak Trades
Did we actually make it A conversation between me and future me 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqx7dm8s/
Did we actually make it A conversation between me and future me 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqx7dm8s/

Repost from Kb_mak Trades
The 30-Day Trading Rule Check out 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqHMHAHp/
The 30-Day Trading Rule Check out 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqHMHAHp/

Repost from Kb_mak Trades
The Chessboard of the Market Check out 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqmy1YwH/
The Chessboard of the Market Check out 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqmy1YwH/

Repost from Kb_mak Trades
how fear of failure causes undisciplined trading Check out✨ https://vt.tiktok.com/ZSqaW62RX/
how fear of failure causes undisciplined trading Check out✨ https://vt.tiktok.com/ZSqaW62RX/

Repost from Kb_mak Trades
መልካም አዲስ ዓመት | 2019! 🌼📈 New Year is only a few hours away… 🎆 New Year = New discipline. Don’t get trapped by saying “it’s part of the process.” Check your journal. Look at your mistakes. See what keeps repeating. ከሆነው ተማር አስተካክል፣ ከዚያ move accordingly. Don’t just wish for a profitable year. Become a better trader. I wish you a year full of discipline, growth, consistency & real progress, broski. ❤️ Happy New Year! 🎆🥂 — KB_Mak Trades

Repost from Kb_mak Trades
: The Truth About Trading https://vt.tiktok.com/ZSqStYv7g/ Check out
: The Truth About Trading https://vt.tiktok.com/ZSqStYv7g/ Check out

እየተማራችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ!!! "ስለትሬዶቻችን የምንጠቀማቸው ቋንቋዎች እና ቃላት ሊያከስሩን እንደሚችሉ ታውቃላችሁ?" ይህንን ቪዲዮ ላይክ፤ ኮሜንት፤ ሼር እንዲሁም ፔጁን ፎሎው ማድረግ ብቻ በእጣ
እየተማራችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ!!! "ስለትሬዶቻችን የምንጠቀማቸው ቋንቋዎች እና ቃላት ሊያከስሩን እንደሚችሉ ታውቃላችሁ?" ይህንን ቪዲዮ ላይክ፤ ኮሜንት፤ ሼር እንዲሁም ፔጁን ፎሎው ማድረግ ብቻ በእጣ ማውጣቱ ሂደት ተሳትፋችሁ ተሻላሚ መሆን ትችላላችሁ። ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7683503224371825940

Repost from Kb_mak Trades
Giveaway winners received their account ☺️🙌 Good luck everyone ✨
+4
Giveaway winners received their account ☺️🙌 Good luck everyone ✨