ሳይኮሎጂ | Psychology
📈 Analytical overview of Telegram channel ሳይኮሎጂ | Psychology
Channel ሳይኮሎጂ | Psychology (@psychologycentral) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 61 363 subscribers, ranking 739 in the Business category and 549 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 61 363 subscribers.
According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 6 585 over the last 30 days and by -31 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 15.17%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.94% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 9 310 views. Within the first day, a publication typically gains 4 261 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 109.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“በየቀኑ ስለ Psychology የሚለቀቅበት ቻናል ነው!
For any question : @BirukXL”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Business category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | +44 | |||
| 04 September | +190 | |||
| 03 September | +45 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
«“ሁሉም እንዲህ እያሉ ነው” የሚለው ነገር፣ “ሁሉም ትክክል ናቸው” ማለት አይደለም።»📚 ጥናቱ: Solomon E. Asch (1951), Effects of Group Pressure upon the Modification and Distortion of Judgments. 🔗 የጥናቱ መረጃ: click click
@PsychologyCentral✅
| 2 | 💡ከራስችን ጋር ማውራት Smart ያደርገናል ይላሉ የሳይኮሎጂስቶች
ምን ትላላችሁ እናንተ ?
@PsychologyCentral ✅ | 2 852 |
| 3 | ሊንክዲን አካውንት አላችሁ?
ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵
ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ
@LINKEDIN_RENT_ETHIO
100+ Connection = 7$ በሳምንት
300+ Connection =10$ በሳምንት
500+ Connection =15$ በሳምንት
1000+Connection =20$ በሳምንት
📣ክፍያ ለመቀበል ሳምንት መጠበቅ አያስፈልግም በ 24 ሰዐት 35%እንከፍላለን ✔️
@LINKEDIN_RENT_ETHIO
የክፍያ ማረጋገጫ Proof መመልከት👆ትችላላችሁ ተቀላቅላቹ ማስረጃ ተመልከቱ
@Yonishaaa ✅ለማከራየት
የተረጋገጠ ሊንክዲን አከራይ ✅
እንዲሁም
📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 📱
@Yonishaaa ✅
@LINKEDIN_RENT_ETHIO ✅ | 3 084 |
| 4 | 👁የድንቅ ደራሲያን ስራወቻቸው
➡️ የአሌክስ አብርሃም መፅሐፍት
➡️ የዶ/ር ምህረት ደበበ መፅሐፍ
➡️ የአብይ ይልማ መፃሕፍት
➡️ የዶ/ር እዮብ ማሞ ስራዎች
➡️ የሀዲስ አለማየሁ መፅሐፍት
➡️ የስብሀት ገብረ እግዚአብሔር መፅሐፍት
➡️ የበዓሉ ግርማ መፅሐፍት
➡️የአዘርግ መፃሕፍት
➡️የሲድኒ ሼልደን መፃሕፍት በትርጉም
Special: boxing ላይ ላላችሁ click
ሌሎች መፅሀፍቶችን ለማግኘት 👇
@Yemesahft_Alem✅
@Yemesahft_Alem✅ | 1 466 |
| 5 | ቻናሉ ምን ያክል እየጠቀማችሁ ነው?
ከመጠን በላይ ✅
በጣም ❤️
ምንም አይል 🔥
አልጠቀመኝም 😭 | 4 226 |
| 6 | ችግራችሁ ለምን እንደማይፈታ!
➡️በሕይወታችሁ ያለ ማንኛውም ችግር . . . የገንዘብ፣ የኑሮ፣ የስራ ማጣት፣ የእኔ ነው የምትሉት ሰው ማጣት . . . እና የመሳሰሉት ችግር በቀላሉ አልፈታ አለኝ የምትሉ ከሆነ፣ የሚከተሉት የችግር አፈታት እንቅፋቶች እስቲ ተመልከቷቸውና መንገድ ፈላልጉ፡፡
1. ለችግራችሁ ሰዎችን የመውቀስ ዝንባሌ
ለችግራችን ሰዎችን የመውቀስ ዝንባሌ ችግራችንን ለመፍታት ሃላፊነትን እንዳንወስድ የማድረግ ተጽእኖ አለው፡፡ ምንም እንኳን ሰዎች ለችግራችን በሃላፊነት ቢጠየቁም፣ ለመፍትሄው ግን ሃላፊዎቹ እኛው ነን፡፡
2. መፍትሄ ላይ ከማተኮ ይልቅ ችግሩ ላይ ማተኮር
ሁልጊዜ ችግሩን የሚያሰላስልና የሚያወራ ሰው ተጨማሪ ችግርን ይወልዳል፡፡ ከዚያ ይልቅ ለችግሩ የመፍትሄ መንገድ ላይ የሚያተኩር ሰው ፈጣን ለውጥን ያመጣል፡፡
3. ችግሩ ሊያስከትል የሚችልውን የከፋ ሁኔታ ጥጉ ድረስ በማሰላሰል መፍራት
ፍርሃት ያስረናል፣ የማሰብ አቅማችንን ያዳክመዋል፣ ተስፋችንን ያጨልመዋል፣ የመፍትሄ ሃሳብ እንዳንፈጥር ያደነዝዘናል፡፡ ከዚህ ይልቅ የተመረጠው መንገድ ችግራችንን ለመጋፈጥ ቆፍጠን ማለት ነው፡፡
4. ከችግሩ ባሻገር የምናየው ጠንካራና ግልጽ የወደፊት ዓላማ አለመኖር
ወደፊት እስከምናይ ድረስ ከዛሬው ችግራችን ለመውጣት መራመድ አንችልም፡፡ ከችግራችን የጠነከረ ራእይና ከዛሬው ሁኔታችን የላቀ ወደፊት እስኪኖረን ድረስ ከችግራችን የመላቀቅ አቅም አይኖንም፡፡
✍️ : ዶ/ር ኢዮብ ማሞ
@PsychologyCentral✅ | 4 306 |
| 7 | ሊንክዲን አካውንት አላችሁ?
ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵
ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ
@LINKEDIN_RENT_ETHIO
100+ Connection = 7$ በሳምንት
300+ Connection =10$ በሳምንት
500+ Connection =15$ በሳምንት
1000+Connection =20$ በሳምንት
📣ክፍያ ለመቀበል ሳምንት መጠበቅ አያስፈልግም በ 24 ሰዐት 35%እንከፍላለን ✔️
@LINKEDIN_RENT_ETHIO
የክፍያ ማረጋገጫ Proof መመልከት👆ትችላላችሁ ተቀላቅላቹ ማስረጃ ተመልከቱ
@Yonishaaa ✅ለማከራየት
የተረጋገጠ ሊንክዲን አከራይ ✅
እንዲሁም
📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 📱
@Yonishaaa ✅
@LINKEDIN_RENT_ETHIO ✅ | 4 636 |
| 8 | ችግራችሁ ለምን እንደማይፈታ!
➡️በሕይወታችሁ ያለ ማንኛውም ችግር . . . የገንዘብ፣ የኑሮ፣ የስራ ማጣት፣ የእኔ ነው የምትሉት ሰው ማጣት . . . እና የመሳሰሉት ችግር በቀላሉ አልፈታ አለኝ የምትሉ ከሆነ፣ የሚከተሉት የችግር አፈታት እንቅፋቶች እስቲ ተመልከቷቸውና መንገድ ፈላልጉ፡፡
1. ለችግራችሁ ሰዎችን የመውቀስ ዝንባሌ
ለችግራችን ሰዎችን የመውቀስ ዝንባሌ ችግራችንን ለመፍታት ሃላፊነትን እንዳንወስድ የማድረግ ተጽእኖ አለው፡፡ ምንም እንኳን ሰዎች ለችግራችን በሃላፊነት ቢጠየቁም፣ ለመፍትሄው ግን ሃላፊዎቹ እኛው ነን፡፡
2. መፍትሄ ላይ ከማተኮ ይልቅ ችግሩ ላይ ማተኮር
ሁልጊዜ ችግሩን የሚያሰላስልና የሚያወራ ሰው ተጨማሪ ችግርን ይወልዳል፡፡ ከዚያ ይልቅ ለችግሩ የመፍትሄ መንገድ ላይ የሚያተኩር ሰው ፈጣን ለውጥን ያመጣል፡፡
3. ችግሩ ሊያስከትል የሚችልውን የከፋ ሁኔታ ጥጉ ድረስ በማሰላሰል መፍራት
ፍርሃት ያስረናል፣ የማሰብ አቅማችንን ያዳክመዋል፣ ተስፋችንን ያጨልመዋል፣ የመፍትሄ ሃሳብ እንዳንፈጥር ያደነዝዘናል፡፡ ከዚህ ይልቅ የተመረጠው መንገድ ችግራችንን ለመጋፈጥ ቆፍጠን ማለት ነው፡፡
4. ከችግሩ ባሻገር የምናየው ጠንካራና ግልጽ የወደፊት ዓላማ አለመኖር
ወደፊት እስከምናይ ድረስ ከዛሬው ችግራችን ለመውጣት መራመድ አንችልም፡፡ ከችግራችን የጠነከረ ራእይና ከዛሬው ሁኔታችን የላቀ ወደፊት እስኪኖረን ድረስ ከችግራችን የመላቀቅ አቅም አይኖንም፡፡
✍️ : ዶ/ር ኢዮብ ማሞ
@PsychologyCentral✅ | 1 |
| 9 | ሰዎች ከአንተጋ ያላቸው አቀራረብ እንዴት መሆን እንዳለበት በምትፈቅደው፣ በምታስቆመው እና በምትደግፈው ታስተምራቸዋለህ!
“You teach people how to treat you by what you allow, what you stop, and what you reinforce.” – Tony Gaskins
@PsychologyCentral✅ | 5 121 |
| 10 | አእምሮአችን አንድ ነገር ላይ focus ወይም ማተኮር የሚችለው ለ25 ና ለ 30 ደቂቃ ነው ነገርግን ከትንሽ ግዜ እረፍት ቦኋሏ ቶሎ ተመልሶ ይነቃቃል.
ብዙ ሰአት የሚያነብ ተማሪዎች ያነበብትን ያክል ውጤት የማያገኙት ለዚህ ነው 3 4 5 ሰአት ቁጭ ብሎ ማንበብ አይጠቅምም የአእምሮን አወቃቀር ማወቅ አለብን !
@PsychologyCentral✅ | 5 443 |
| 11 | ሊንክዲን አካውንት አላችሁ?
ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵
ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ
@LINKEDIN_RENT_ETHIO
100+ Connection = 7$ በሳምንት
300+ Connection =10$ በሳምንት
500+ Connection =15$ በሳምንት
1000+Connection =20$ በሳምንት
📣ክፍያ ለመቀበል ሳምንት መጠበቅ አያስፈልግም በ 24 ሰዐት 35%እንከፍላለን ✔️
@LINKEDIN_RENT_ETHIO
የክፍያ ማረጋገጫ Proof መመልከት👆ትችላላችሁ ተቀላቅላቹ ማስረጃ ተመልከቱ
@Yonishaaa ✅ለማከራየት
የተረጋገጠ ሊንክዲን አከራይ ✅
እንዲሁም
📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 📱
@Yonishaaa ✅
@LINKEDIN_RENT_ETHIO ✅ | 5 508 |
| 12 | ሰዎች በፍፁም ሙሉ/Perfect ከሆኑ ሰዎች ይልቅ አልፎ አልፎ ትናንሽ ስህተቶችን የሚሠሩ ሰዎችን የበለጠ ይወዳሉ። ምክንያቱም ስህተት መሥራት ሰው መሆናችንን እና ተቀራራቢነታችንን ያሳያል! 😊
ስህተት እየሰራችሁ😄
@PsychologyCentral | 5 751 |
| 13 | 🧠 አእምሮህ አንዳንድ ነገሮችን ሳትፈልግ እንኳ ያደርጋል! አንድ ትንሽ ሙከራ እናድርግ እስኪ።
ከታች የምታዩትን: ቃሉን ሳታነቡ ቀለሙን ብቻ ለመናገር ሞክሩ፦
🔵 ቀይ
🔴 ሰማያዊ
🟢 ቢጫ
እዚህ ላይ ትንሽ እንደመደናገር ካላችሁ… ብቻችሁን አይደላችሁም !
ይሄ Stroop Effect ነው።
በ1935 ሳይኮሎጂስቱ John Ridley Stroop ያደረገው ጥናት የሚያሳየው፣ አእምሮአችን የለመደውን ነገር በፍጥነት ለማድረግ እንደሚሞክር ነው።
ለምሳሌ፣ ቃላትን ማንበብ በጣም የለመድነው ነገር ነው። ስለዚህ “ቃሉን አትንበብ፣ ቀለሙን ብቻ ተናገር” ስንባል፣ አእምሮአችን ትንሽ ይቸገራል።
ይህ ትንሽ ሙከራ አንድ ግሩም ነገር ያስተምረናል፦
ሁልጊዜ እኛ አእምሮአችንን አንመራውም፤ አንዳንድ ጊዜ የለመደው ነገር ራሱ ይቀድማል። 🧠
ምናልባት ስለዚህ ነው አንዳንድ ልማዶችን “እንደገና አልደግመውም” ብለን እያሰብን እንኳ እንደገና የምንደግመው።
📚 John R. Stroop : Studies of Interference in Serial Verbal Reactions (1935)
አእምሮህን ለመረዳት ሁልጊዜ ትልቅ ሙከራ አያስፈልግም አንዳንድ ጊዜ እንደዚህ ያለ ትንሽ ሙከራ ብቻ በቂ ነው ።
ጥናቱን ለማንበብ : click
@PsychologyCentral✅ | 5 857 |
| 14 | 📔 ምርጥ መፅሀፎች ለህይወት 📔
1⃣ምን ሆኛለሁ
መጽሐፉ ዋና ትኩረት ያደረገው በሰው ልጆች ሥነ-ልቦና እና ባህሪ ላይ ሲሆን ሰው የህፃንነቱ አስዳደግ ነፀብራቅ ነው የሚለን ይህ መፅሐፍ ፣ የሰውን ባህሪ ጥሩም ሆነ መጥፎ ፣ የምናይበትን መንገድ በእጅጉ ይለውጣል!
መፅሀፍን : in Amharic
2⃣Atomic Habits
ይህ መጽሐፍ ስኬትን በአንድ ቀን በሚደረግ ትልቅ ጥረት ሳይሆን፣ በየቀኑ በምንደግማቸው ትንንሽ ተግባራት እንድናየው ያደርገናል። ጥሩ ልምዶችን መገንባት፣ መጥፎ ልምዶችን መተው እና ማንነታችንን በትንንሽ ለውጦች መገንባት እንደምንችል ያሳየናል።
መፅሀፍን : in Amharic
In English
🔢 The alchemist
መጽሐፉ ዋና ትኩረት ያደረገው በሰው ልጅ ሕልም፣ የሕይወት ዓላማ እና ራስን በመፈለግ ላይ ሲሆን፣ እያንዳንዳችን ለመከተል የሚገባን የራሳችን መንገድ እንዳለን ይነግረናል።
ይህ መጽሐፍ ሕልማችንን ለመከተል የሚያግዱንን ፍርሃት፣ ጥርጣሬ እና የሌሎችን አስተሳሰብ እንድንሻገር ያበረታታናል። አንዳንድ ጊዜ የምንፈልገውን ለማግኘት ከምናውቀው ዓለም መውጣትና ወደማናውቀው መንገድ መጓዝ እንዳለብን ያሳየናል።
መፅሀፍን : in Amharic
In English
🔢 Limitless
ይህ መጽሐፍ እንዴት በፍጥነት መማር፣ የተማርከውን ማስታወስ እና አእምሮህን በተሻለ መጠቀም እንደምትችል ያስተምርሃል።
መፅሀፍን : in Amharic
In English
🔢Who moved my cheese
ይህ መጽሐፍ የለመድነው ነገር ሲቀየር በፍርሃትና በቁጭት ከመቆም ይልቅ፣ ለለውጥ እንድንዘጋጅ እና አዲስ ዕድሎችን እንድንፈልግ ያስተምረናል። በሕይወት ውስጥ የምንይዘው ነገር ሁልጊዜ እንደሚቆይ መጠበቅ ራሱ ከለውጥ የበለጠ አደገኛ ሊሆን እንደሚችልም ያሳየናል።
መፅሀፍን : in Amharic
In English
🔢The Prince
ይህ መጽሐፍ ስለ ስልጣን፣ ሰው ልጅ ባህሪ፣ አመራር እና የሕይወትን እውነታ በጥልቀት ለመረዳት ለሚፈልጉ አንባቢዎች ልዩ መጽሐፍ ነው።
መፅሀፍን : in Amharic
In English
🔢 The mountains is you
ይህ መጽሐፍ ለራስ እድገት፣ ስሜታዊ ጤና እና እራስን ለማሻሻል ፍላጎት ላላቸው አንባቢዎች በጣም ተቃሚ መፅሀፍ ነው።
መፅሀፍን : in Amharic
In English
🔢The Power of Your Subconscious Mind
ይህ መፅሀፍ ድብቁን አእምሮህን ክፍል እንዴት እንደምንጠቀምበት ያሳይሀል!
መፅሀፍን : in Amharic
In English | 5 975 |
| 15 | ሊንክዲን አካውንት አላችሁ?
ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵
ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ
@LINKEDIN_RENT_ETHIO
100+ Connection = 7$ በሳምንት
300+ Connection =10$ በሳምንት
500+ Connection =15$ በሳምንት
1000+Connection =20$ በሳምንት
📣ክፍያ ለመቀበል ሳምንት መጠበቅ አያስፈልግም በ 24 ሰዐት 35%እንከፍላለን ✔️
@LINKEDIN_RENT_ETHIO
የክፍያ ማረጋገጫ Proof መመልከት👆ትችላላችሁ ተቀላቅላቹ ማስረጃ ተመልከቱ
@Yonishaaa ✅ለማከራየት
የተረጋገጠ ሊንክዲን አከራይ ✅
እንዲሁም
📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 📱
@Yonishaaa ✅
@LINKEDIN_RENT_ETHIO ✅ | 3 285 |
| 16 | ታላላቅ የፍልስፍና ጥቅሶች 💭
1️⃣፡ “በዚህ ዓለም ላይ ያንተ የሆነ ምንም ነገር የለም፤ ስለዚህ ምንን ማጣት ትፈራለህ” ~ MARCUS AURELIUS
2️⃣፡ “ብቸኛው እውነተኛ ጥበብ ማለት፤ ምንም እንደማታውቅ ስታውቅ ብቻ ነው::” ~ SOCRATES
3️⃣፡ “እኛ ሁለት ህይወት አለን፤እናም ሁለተኛው የሚጀምረው አንድ ህይወት ብቻ እንዳለን ስንገነዘብ ነው::” ~ CONFUCIUS
@PsychologyCentral✅ | 5 994 |
| 17 | ❝ በንቃተ ህሊናህ ውስጥ የምትዘራውን ነገር በንዑስ አእምሮህ ውስጥ ትሰበስባለህ፤ በሰውነትህና በአካባቢህም ውስጥ የዚያን ፍሬ ታገኛለህ። እያንዳንዱ ሐሳብ ምክንያት ነው፤ እያንዳንዱ ሁኔታ ደግሞ የዚያ ሐሳብ ውጤት ነው። ስለዚህ ሐሳቦችህን መቆጣጠር እና በአእምሮህ ውስጥ የምታስገባቸውን ነገሮች በጥንቃቄ መምረጥ እጅግ አስፈላጊ ነው። ❞
🧠 ጆሴፍ መርፊ
📚 ድብቅ አእምሮን መግለጥ
በአማርኛ እና English ቋንቋ መፅሀፉን ለማግኘት : HERE
@PsychologyCentral | 6 691 |
| 18 | በምንም መንገድ ቢሆን በትዳር ተሳሰሩ። ጥሩ ሚስት ካገኘህ ደስተኛ ትሆናለህ፣ መጥፎ ሚስት ካገኘህ ደግሞ ፈላስፋ ትሆናለህ።
- ሶቅራጠስ
በነገራችን ላይ ሶቅራጠስ ወደ ፍልስፍና የገባው በሚስቱ ምክንያት ነው ።
@PsychologyCentral✅ | 7 112 |
| 19 | 💬የመወያያ እርስ
“ሰዎች በእውነት ስለሚያስቡልን ነው የምንወዳቸው፣ ወይስ ስለራሳችን ጥሩ እንዲሰማን ስለሚያደርጉን?” | 7 468 |
| 20 | ምርጥ የጥቅስ ቻናላችን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/Sam_Quotes
https://t.me/Sam_Quotes | 2 572 |
