fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ሳይኮሎጂ | Psychology

ሳይኮሎጂ | Psychology

رفتن به کانال در Telegram

በየቀኑ ስለ Psychology የሚለቀቅበት ቻናል ነው! Owner : @BirukXL

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ሳይኮሎጂ | Psychology

کانال ሳይኮሎጂ | Psychology (@psychologycentral) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 61 134 مشترک است و جایگاه 762 را در دسته تجارت و رتبه 541 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 61 134 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 16 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -211 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -47 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.35% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.55% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 718 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 396 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 55 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“በየቀኑ ስለ Psychology የሚለቀቅበት ቻናል ነው! Owner : @BirukXL”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 17 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته تجارت تبدیل کرده‌اند.

61 134
مشترکین
-4724 ساعت
-1737 روز
-21130 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+50
در 8 کانال‌ها
سپتامبر '26
+1 002
در 23 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+6 947
در 20 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+68
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+14
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+495
در 9 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+3 638
در 44 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+3 662
در 17 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+230
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+1 837
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+1 033
در 13 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+1 524
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+1 539
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+3 155
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+2 649
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+2 329
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+2 324
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+2 920
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+2 770
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+3 689
در 21 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+5 833
در 27 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+6 629
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+4 978
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+6 653
در 53 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+2 502
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+8 605
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+8 703
در 13 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+6 588
در 14 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+3 839
در 11 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+1 810
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+1 895
در 28 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+2 686
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+1 732
در 41 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+1 195
در 54 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+4 599
در 48 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+9 106
در 107 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+6 100
در 147 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
17 اکتبر0
16 اکتبر0
15 اکتبر+1
14 اکتبر0
13 اکتبر+3
12 اکتبر+31
11 اکتبر0
10 اکتبر+1
09 اکتبر0
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر0
03 اکتبر+4
02 اکتبر+10
01 اکتبر0
پست‌های کانال
📚ተአምረኛው አእምሮህ ከእለታት በአንዱ እለት አንድ ወጣት ብስክሌት እየነዳ ሳለ... በጎን የመጣ መኪና ገጨው። በአደጋው ስድስት የጀርባ አጥንቶቹ ተሰበሩ፤ ዶክተሮችም ተስፋ እንደሌለውና ዳግም መራ
📚ተአምረኛው አእምሮህ ከእለታት በአንዱ እለት አንድ ወጣት ብስክሌት እየነዳ ሳለ... በጎን የመጣ መኪና ገጨው። በአደጋው ስድስት የጀርባ አጥንቶቹ ተሰበሩ፤ ዶክተሮችም ተስፋ እንደሌለውና ዳግም መራመድ እንደማይችል ነገሩት። ሆኖም የዚህ ወጣት ታሪክ እዚህ ላይ አላበቃም። ወጣቱ ከቀናት ስቃይ በኋላ አንድ ሃሳብ ተገለጠለት "ሰውነቴን የፈጠረ አምላክ፤ መዳኛዬንም በውስጤ ቀብሮታል" በአእምሮውም ደጋግሞ- ፍጹም ሲሻለውና እያንዳንዷ የጀርባ አጥንት ስባሪ መልሳ ስትገጥም አሰበ። ልክ መዳኑ እንደሆነለትም በፍጹም እምነት ሃሳቡን አመነ። በመጨረሻም ተዓምር ሆነ - ከጥቂት ሳምንታት በኋላ "ድኛለሁ" ብሎ በማመኑ ብቻ ፈውስን አገኘ። የዛኔው ወጣት፣ የአሁኑ የኒውሮሳይንስ ሃኪም ጆዊ ዴስፓንዛ፤ የአእምሮውን ኃይል በመጠቀም ፈውስን ካገኘ በኋላ፣ በዓለም ሁሉ እየዞረ አስተማረ፤ ብዙዎችንም በህይወታቸው ላይ ተአምራትን እንዲያመጡ አስቻለ።
@PsychologyCentral✅

2
💶የሚቀያየረው ማንነትህ በተለያዩ ቀናት፣ በተለያዩ ሳምንታት ወይም በተለያዩ አመታት ውስጥ የተለያዩ ማንነቶች እንዳሉህ ተሰምቶህ አያውቅም? በአንደኛው ቀን ጨዋታ ወዳድ ተጫዋች ትሆንና በሌላኛው ቀን
💶የሚቀያየረው ማንነትህ በተለያዩ ቀናት፣ በተለያዩ ሳምንታት ወይም በተለያዩ አመታት ውስጥ የተለያዩ ማንነቶች እንዳሉህ ተሰምቶህ አያውቅም? በአንደኛው ቀን ጨዋታ ወዳድ ተጫዋች ትሆንና በሌላኛው ቀን ቁጥጥርን የሚያበዛ ቁጡ ሰው ትሆናለህ። ሲግመንድ ፍሮይድ ስለ ባህሪ መለዋወጥ የሚለን ነገር አለ። ፍሮይድ የእኛ ማንነት በሶስት ይከፈላል ይለናል፡፡ ለምሳሌ ለፈተና ልታጠና ተቀመጥክ እንበል - ኢድ መጨናነቅ አይወድም፤ እናም በቀስታ ፈታ በል አትጨናነቅ ይልሃል። ወይ ስልክህን እንድታነሳና ፌስቡክ እንድትጠቀም አልያም ከጓደኞችህ ጋር ሄደህ እንድትዝናና ይመክርሃል። ሱፐር ኢጎ፤ ከኢድ በተቃራኒ፣ ነገሮችን አጋኖ እና መጥፎ አድርጎ ያቀርብልሃል። ዛሬ ካላጠናህ ፈተና ትወድቃለህ ፈተናንም ከወደቅክ ይህን አመት ትደግማለህ… እያለ ያስፈራራሃል። በመሃል ኢጎ ወይም ‘ምክንያታዊ ማንነትህ’ ለማስታረቅ ይመጣል። ራሴን እስክጥል ድረስ መጨናነቅ የለብኝም፤ ሆኖም ግን ለአንድ ሰዓት ያህል አጥንቼ ወደ ጫወታ እሄዳለሁ ይላል። ፍሮይድ የማንነት ቀውስ የሚመጣው ሶስቱን አጣጥመን ሳንሄድ ስንቀር ነው ይለናል። ሰካራም፣ ሴሰኛ ሰው አይተህ ታውቃለህ… ይሄ ሰው የኢድ (የእንስሳነት) ማንነቱ በርትቶበታል። በተቃራኒው ስለ ሁሉም ነገር የሚጨነቅ እና ፍጹም ለመሆን የሚጥር ሰው ገጥሞህ ያውቃል? ቋጣሪ፣ ጥንቁቅ አልያም አብዝቶ የሚጨነቅ ይሆናል … ይህ ሰው የሱፐር ኢጎ (የዳኛው) ማንነት በርትቶበታል። ሁሌም ቢሆን በሁለቱ ማንነቶቻችን ውስጥ እንዳንዋጥ ራሳችንን ልንቆጣጠረው ይገባል። ነገር ሁሉ በጊዜው እና በአግባቡ ሲሆን ያማረ ይሆናል። ጠቢቡ ሰለሞን እንዳለው፡- “ለማልቀስ ጊዜ አለው፥ ለመሳቅም ጊዜ አለው፤ ዋይ ለማለት ጊዜ አለው፥ ለመዝፈንም ጊዜ አለው ከፍልስፍና ከዘርዓ ያዕቆብ እስከ ሶቅራጥስ መጽሐፍ ላይ @PsychologyCentral✅
4 293
3
እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ??
1 787
4
በ30 ዓመቱ ሞተ በ60 ዓመቱ ተቀበረ! “አንድ ሰው በትርፍ ጊዜው ብዙ ሙታን ወደተቀበሩበት የመቃብር ስፍራ ሄዶ በሰዎች መቃብር ላይ የተጻፉትን ጽሑፎች በማንበብ ላይ ሳለ፣ በአንድ ሰው መቃብር ላይ አንድ ግር የሚል ጽሑፍ አነበበ፡ ጽሑፉ በ”30 ዓመቱ ሞተ፣ በ60 ዓመቱ ተቀበረ” ይላል፡ ጽሑፉ ግር ብሎት ቆሞ ማሰላሰል ጀመረ፡፡ “አንድ ሰው በ30 ዓመቱ ሞቶ እንዴት ለ30 ዓመታት ሳይቀበር ሊቆይ ቻለ?” ይህንን እያሰበ የጽሑፉን ትርጉም የሚያውቅ አንድ ሰው ደረሰ፡፡ “ምን እንደምታስብ ገብቶኛል” አለው ሃሳቡን አንብቦ፡፡ ጥያቄውን በግምት ደርሶበት ኖሮ በቀጥታ መልሱን ነገረው፡፡ “ይህ ሰው እጅግ በጣም የሚያስገርም ራእይና ዓላማ የነበረው ሰው ነበር፡፡ ብዙ ነገሮችን የመስራት እቅድ የነበረውና በዚህም ትጋቱ በሕብረተሰቡ ዘንድ እጅግ የታወቀና ለትልቅ ነገር የሚጠበቅ ሰው ነበር፡፡ ልክ 30 ዓመት ሲሞላው በተለያዩ ውጣ ውረዶች በማለፉ ምክንያት ተስፋ በመቁረጥ ዓላማውን ሁሉ ትቶ ከርታታ ሰው ለመሆን በቃ፡፡ የሚቀጥሉትን 30 ዓመታት እንዲሁ በየቦታው ሲንቀዋለል ነው ያሳለፈው፤ ካለምንም ዓላማ፡፡ የጽሑፉ ትርጉም ይህ ነው፡፡ ሰውዬው ሞተ ብለው የሚያምኑት ራእዩን በጣለበትና ጊዜውን በተራ ነገር ማሳለፍ በጀመረበት በ30 ዓመቱ ነው - በአካል ቢኖርም ሞቷል ነው አባባላቸው፡፡ ልክ በ60 ዓመቱ ታምሞ አካላዊ ሞትን ሲሞት ያን ጊዜ ተቀበረ ማለታቸው ነው” በአካል መኖር ብቻውን ኖሯል አያስብልም ነው ነገሩ፡፡ ህያው የሚያደርገን ራእይና የመኖር ዓላማ እንጂ ቆሞ መሄድ አይደለም፡፡ ቆሞ ለመሄድ በአራት እግር ሆነ እንጂ አህያም ይሄዳል፡፡ አህያ ግን የሰውን ስራ ከማቅለሉ ውጪ የራሱ ራዕይ የለውም፡፡ ስለሌለውም የሌሎች ባሪያ ሆኖ ይኖራል፡፡ በሰው ራእይና ዓላማ የለሽ ህይወት ህይወት ሳይሆን ሞት ነው፡፡ ዓላማ አልባው ሰውም ለመቀበር ነፍሱ ከስጋው እስክትነጠል ይጠበቃል እንጂ ሙትማ ሙት ነው፡፡ ሰውን ህያው የሚያደርገው ህልሙ ነው የሚሉ ይመስላሉ ፀሐፊው፡፡ ልክ ነው! ዓላማ ያለው ሰው መሆንና በዓላማው የሚፀና ሰው መሆን ሁለት የስኬት ቁልፎች ናቸው፡፡ ስኬታማ ሰዎች ባለራዕይ ናቸው፡፡ ለራዕያቸውም ታማኝና ፅኑ ናቸው፡፡ ለፈተናም ሆነ ለየትኛውም ነገር በቀላሉ እጅ አይሰጡም፡፡ እጅ አለመስጠታቸው የህያውነታቸው ምልክት፣ የስኬታቸው ጠቋሚ ነው፡፡ ከዓላማ ውጪ የሚኖር ህይወት ከህይወት አይቆጠርም፡፡ ዓላማ ቢስ ወይም ከባለራዕይነት ወደ ዓላማ የለሽነት የመጣ ሰው ኖሯል ለማለት ከባድ ነው። ምንጭ፦ “25 የስኬት ቁልፎች” የተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ @PsychologyCentral✅
5 617
5
ራስን መቅረጽ ጣልያናዊው ቀራጺ እና ሰዓሊ ማይክልአንጀሎ አንድ እለት እንዲህ ተጠየቀ፤ "እነዚህን ውብ ቅርጾች እንዴትስ ነው የቀረጽካቸው?" ቀራጺውም መለሰ፤ "ቀድሞውኑ ቅርጾቹ በድንጋይ ውስጥ ነበሩ
ራስን መቅረጽ ጣልያናዊው ቀራጺ እና ሰዓሊ ማይክልአንጀሎ አንድ እለት እንዲህ ተጠየቀ፤ "እነዚህን ውብ ቅርጾች እንዴትስ ነው የቀረጽካቸው?" ቀራጺውም መለሰ፤ "ቀድሞውኑ ቅርጾቹ በድንጋይ ውስጥ ነበሩ፤ እኔ ያደረግኩት አላስፈላጊ ቅርፊቶችን ከድንጋዩ ላይ ጠርቦ ማንሳት ብቻ ነው" በሁላችንም ውስጥ ውብ የሆነ ጥበብ አለ፤ ሆኖም ለአመታት በተጠራቀሙ ጸጸቶች እና ፍርሃቶች ተሸፍኗል፤ እነርሱም በራስ መተማመናችን ከኛ አራቁት... ራሳችንን እንድንጠረጥር ሆንን.... ፍርሃት ሸፍኖ አስቀረን... ወደፊትም መጓዝ አቃተን... ሙሉ አቅምህን አውጥተህ ለመጠቀም ሸፍነው የያዙህን አላስፈላጊ ቅርፊቶችህን ጠርበህ አንሳ... @PsychologyCentral✅
6 364
6
በቅርቡ ትሞታላችሁና ብሉ ጠጡ ተደሰቱ ሕይወት ከባድ ነች - በጭንቀቶች፣ በውጥረት፣ በአስፈሪ ክስተቶች የተሞላች። እና ይህንን ሁሉ ጠራርጎ ለማስወገድ ምን ማድረግ ይኖርብናል? እንዴትስ እነዚህን ሁሉ
በቅርቡ ትሞታላችሁና ብሉ ጠጡ ተደሰቱ ሕይወት ከባድ ነች - በጭንቀቶች፣ በውጥረት፣ በአስፈሪ ክስተቶች የተሞላች። እና ይህንን ሁሉ ጠራርጎ ለማስወገድ ምን ማድረግ ይኖርብናል? እንዴትስ እነዚህን ሁሉ ችግሮች እንደ ተራ ነገር ንቀን ልናልፋቸው እንችላለን? ፍልስፍና ቀላል ሆኖ ሊተገበር የሚችል መፍትሄ ያቀርብልናል - ሜሜንቶ ሞሪ ሜሜንቶ ሞሪ የላቲን ሃረግ ሲሆን ትርጓሜውም “እንደምትሞት አስታውስ” ማለት ነው። አይቀሬ ስለሆነው ሞት ስታስብ ለዚህ ሁሉ ጉዳይ መጨነቄ አግባብ ነው ወይ? የሚል ጥያቄን ታነሳለህ። የሮም ንጉስ እና ፈላስፋ የነበረው ማርክስ አውሬሊየስ ይህን ሃሳብ አጥብቆ ይወደዋል። ሞት ተፈጥሯዊ እና አይቀሬ ነው ንብረትን ለማፍራት መሮጥ፣ አለማዊ ሃብትን ማሳደድ… ይህ ሁሉ ልፋታችን ይዘነው ለማንሄደው ኮተት ነው ይለናል። አንድ ቀን አፈር እንሆናለን፤ ስለምንስ ምድራዊ ጊዜያችንን በጭንቀት ውስጥ እናሳልፋለን? በጥንታዊ ግብጻውያን ዘንድ አንድ ባህል አለ፤ በታላቅ ግብዣ ወቅት ግብር አሳላፊው በማድረቂያ መድሃኒት የደረቀ የሞተ ሰው አስክሬን ይዞ ይመጣል፤ በታዳሚዎችም ፊትም ይዞት ይዞራል፤ እንዲህም እያለ ይጣራል - “በቅርቡ እንደዚህ ትሆናላችሁና … ብሉ … ጠጡ… ተደሰቱ” በሞት ላይ በጥልቀት ካሰብክበት፤ የእለት ተዕለት ጥቃቅን ጭንቀቶችህ ተጠራርገው ይሄዳሉ። አለቃህ ምንስ ቢያስብ ምን ያስጨንቅሃል? ከሚስትህ ጋር የሚያጋጩህ ሃሳቦች ስለምን ያስጨንቁሃል? ስለምን የሚወዱህን በመጥፎ ቃላት ታስከፋለህ? ሕይወት በዘላለማዊ ጨለማ መሃል የምታበራ የአጭር ጊዜ ሻማ ናት፤ ዋጋ በሌላቸው ነገሮች ስለምን ታባክናታለህ? … ይህ ሁሉ መጨነቅህ … ሻማዋ በጠፋች ቅጽበት ያበቃል… @PsychologyCentral✅
7 228
7
ራስን ማድመጥ! ታላቅነት የሚፀነሰው መፃህፍትን በማንበብ፣ የሚበልጡህን ሰዎችን በማማከርና ልምድ በመውሰድ ሲሆን ታላቅነት የሚወለደው ግን ራስን በማድመጥ ነው። ምን እንደምትፈልግ ለማሰብ ጊዜ ውሰድ፤
ራስን ማድመጥ! ታላቅነት የሚፀነሰው መፃህፍትን በማንበብ፣ የሚበልጡህን ሰዎችን በማማከርና ልምድ በመውሰድ ሲሆን ታላቅነት የሚወለደው ግን ራስን በማድመጥ ነው። ምን እንደምትፈልግ ለማሰብ ጊዜ ውሰድ፤ የሚያስደስትህን የምታምንበትን ለማድረግ አንድ እርምጃ ጀምር ከዛ የምትፈልገው ነገር እስኪፈጠር ድረስ ጥረትህን አታቁም ምክንያቱም የተሸነፍከው ያቆምክ ዕለት ነው! @PsychologyCentral✅
7 447
8
🎤 GEMINI PRO- የ 18 ወር Premium Subscription በ 400 ብር ብቻ ! 📌 የGoogle እጅግ ዘመናዊው(Future of AI) Gemini Advanced (Pro) አሁን በ 400
🎤 GEMINI PRO- የ 18 ወር Premium Subscription በ 400 ብር ብቻ ! 📌 የGoogle እጅግ ዘመናዊው(Future of AI) Gemini Advanced (Pro) አሁን በ 400 ብር ብቻ ያገኙታል። ምን ምን ጥቅሞችን ያገኛሉ? 🧠 Coding and Web Dev.t Tools: especially for CS & software students 🎬 AI Video, VEO3 & Media Creation and editing (Sample) 📚 Deep Research & NotebookLM Plus: for analizing large size pdfs ☁️ Massive Cloud Storage(5TB): for photos, videos& documents. ✉️ Workspace Superpowers 📌 በተጨማሪም ለ video ኢዲተሮች capcut pro ለወር በቅናሽ በ750 ብር ብቻ ያገኙታል።      - But The Orginal price is 19$/ month 🔒 100% አስተማማኝ — በራስዎ የግል Gmail ላይ የሚሰራ (No Shared Account)! ✉️ አሁኑኑ ይዘዙ: @climbtogether21✅ 📌 'Synergy squad' channel 👉 PROOF ✔️
4 268
9
ራስህ ለራስህ የገባሀው ቃል ስንቴ እንደካድከው ካስታወስክ ፣ የሰወች ታማኝ ሆኖ አለመገኘት ብዙ አይግረምህ ! @PsychologyCentral✅
ራስህ ለራስህ የገባሀው ቃል ስንቴ እንደካድከው ካስታወስክ ፣ የሰወች ታማኝ ሆኖ አለመገኘት ብዙ አይግረምህ ! @PsychologyCentral✅
7 488
10
ትላንት ብልጥ ስለነበርኩ ዓለምን ለመቀየር እሞክር ነበር ዛሬ ግን ጥበበኛ ሆኜ እራሴን እየቀየርኩ ነው ! - Rumi @PsychologyCentral✅
10 052
11
ከጎዳና ተዳዳሪነት እስከ ሚሊየነርነት ! : የክሪስ ጋርድነር እውነተኛ የህይወት ታሪክ በ1980ዎቹ መጀመሪያ ላይ በሳን ፍራንሲስኮ ጎዳናዎች ላይ አንድ አባት የታቀፈውን ህጻን ልጁን ይዞ የሚያድርበት
ከጎዳና ተዳዳሪነት እስከ ሚሊየነርነት ! : የክሪስ ጋርድነር እውነተኛ የህይወት ታሪክ በ1980ዎቹ መጀመሪያ ላይ በሳን ፍራንሲስኮ ጎዳናዎች ላይ አንድ አባት የታቀፈውን ህጻን ልጁን ይዞ የሚያድርበት ቦታ ይፈልጋል። ይህ ሰው ክሪስ ጋርድነር ይባላል። በወቅቱ ምንም አይነት ገቢ አልነበረውም፤ ሚስቱ ጥላው ጠፍታለች፤ እሱና ገና የአንድ አመት ህጻን ልጁ መጠለያ በማጣታቸው በየቀኑ ይንከራተቱ ነበር። አንዳንድ ቀናት በሕዝብ መጸዳጃ ቤት ውስጥ በሩን ዘግተው መሬት ላይ ይተኛሉ። ሌላ ጊዜ ደግሞ በባቡር ጣቢያዎችና በእምነት ተቋማት መጠለያዎች ውስጥ ያድራሉ። ልጁን በቀን ማቆያ ጥሎ እሱ ያለ ደሞዝ የሚሰራበትን የትርፍ ጊዜ የሽያጭ ስልጠና ይከታተላል። ክሪስ የሰለጠነበት ድርጅት የሚቀጥረው ለአንድ ሰው ብቻ ነበር። ክሪስ ግን ተስፋ አልቆረጠም። ሌሎቹ ሰራተኞች በቀን 6 ሰአት ሲሰሩ፣ እሱ ግን ልጁን ለመመገብና ለመታደግ ሲል በቀን 10 ሰአት ያለ እረፍት ስልኮችን እየደወለ ደንበኞችን ይፈልግ ነበር። በመጨረሻም ያን ብቸኛ የስራ እድል እሱ አገኘው! ያ የስራ እድል የህይወቱን በር ከፈተለት። ከዓመታት ጠንካራ ስራ በኋላ፣ ይህ የሳን ፍራንሲስኮ ጎዳናዎች ላይ ይተኛ የነበረው ሰው የራሱን ትልቅ የካፒታል ድርጅት (Gardner Rich & Co) ማቋቋም ቻለ። በአጭር ጊዜ ውስጥም አለም ላይ ካሉ ታላላቅ ሚሊየነሮች ውስጥ አንዱ ሆነ። ይህ እውነተኛ ታሪክ እጅግ በጣም ተወዳጅ ከመሆኑ የተነሳ "The Pursuit of Happyness" በሚል ስም ታዋቂው ተዋናይ ዊል ስሚዝ የተወነበት ፊልም ተሰርቶለታል። ክሪስ ጋርድነር ዛሬ ላይ ቆሞ ለሰዎች እንዲህ ይላል. . . . .  "ሰዎች አንተ መሆን የማትችለውን ነገር እነሱም መሆን ስለማይችሉ 'አትችልም' ይሉሃል። ህልም ካለህ ጠብቀው፤ ልታሳካውም ተጋደል!"© @PsychologyCentral✅
12 019
12
ለመኖር በመዘጋጀት ረገድ በጣም ጎበዝ ነን፣ ነገር ግን ለመኖር ብዙም ጎበዝ አይደለንም። ለዲፕሎማ አስር ዓመታት እንዴት መስዋዕትነት እንደምንከፍል እናውቃለን፣ እና ሥራ፣ መኪና፣ ቤት ወዘተ ለማግኘት በጣም ጠንክረን ለመሥራት ፈቃደኞች ነን። ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ በሕይወት እንዳለን ማስታወስ ይከብደናል፣ በሕይወት ለመኖር ብቸኛው ጊዜ አሁን ነው! —Thich Nhat Hanh — @PsychologyCentral✅
10 258
13
አብዛኛዎቹ የዋና ሚዲያ አውታሮች እና ዜና አቅራቢዎች መረጃን ለማስተላለፍ ብቻ ሳይሆን፣ የተመልካቹን አስተሳሰብ፣ ስሜት እና አቋም ለመቅረጽ ይሰራሉ። ይህንንም የሚያደርጉት በግልጽ በማዘዝ ሳይሆን፣
አብዛኛዎቹ የዋና ሚዲያ አውታሮች እና ዜና አቅራቢዎች መረጃን ለማስተላለፍ ብቻ ሳይሆን፣ የተመልካቹን አስተሳሰብ፣ ስሜት እና አቋም ለመቅረጽ ይሰራሉ። ይህንንም የሚያደርጉት በግልጽ በማዘዝ ሳይሆን፣ በረቀቀ የስነ-ልቦና ጨዋታ (Dark Psychology) እና በአእምሮ ግፊት ተመልካቹ የነሱን አጀንዳ እንደራሱ እውነት አድርጎ እንዲቀበል በማድረግ ነው። አንድ ሚዲያ ወይም ዜና አቅራቢ በተመልካቹ ላይ የስነ-ልቦና የበላይነትን ለመቀዳጀት እና አስተሳሰብን ለመቆጣጠር የሚጠቀምባቸውን 10 የጨለማ ሳይኮሎጂ ስልቶች ልንገርህ፦ ፍርሃትን መሸጥ (Fear Mongering)፡ ሚዲያዎች ሰዎችን ለማስተሳሰር እና ትኩረታቸውን ለመያዝ ሁልጊዜ አደጋን፣ በሽታን ወይም ግጭትን አጋንነው ያቀርባሉ። የሰው ልጅ ሲፈራ ምክንያታዊ አስተሳሰቡ (Logical thinking) ይዘጋና መፍትሄ ፍለጋ ወደ እነሱው ማየቱን ይቀጥላል። የተመረጠ እውነት ማቅረብ (Cherry-Picking & Framing)፡ አንድን ክስተት ሙሉ ለሙሉ ከማቅረብ ይልቅ፣ ለነሱ አጀንዳ የሚስማማውን አንድ ክፍል ብቻ ቆርጠው ያሳያሉ። በዚህም ተመልካቹ የተሟላ መረጃ እንዳለው እያሰበ፣ በተጨባጭ ግን የተዛባ ድምዳሜ ላይ እንዲደርስ ያደርጉታል። የውሸት አጣዳፊነት (False Urgency)፡ ቀይ ቀለም፣ ትልልቅ "ሰበር ዜና" የሚሉ ፅሁፎች እና የሚያስደነግጡ ድምፆችን በመጠቀም በተመልካቹ ላይ አርቲፊሻል ጭንቀት ይፈጥራሉ። ይህ አእምሮህ ለማመዛዘን ጊዜ እንዳያገኝ እና በስሜት ብቻ ውሳኔ እንዲያሳልፍ የሚያደርግ ወጥመድ ነው። ስሜት ቀስቃሽነት (Appeal to Emotion)፡ ከእውነታ እና አሀዝ ይልቅ፣ የሚያሳዝኑ ምስሎችን ወይም የሚያበሳጩ ቃላትን በመጠቀም የተመልካቹን ስሜት ይጫወቱበታል። ስሜትህ ከተነካ አእምሮህ በቀላሉ ለፕሮፓጋንዳ ክፍት ይሆናል። ተደጋጋሚ እውነትነት (Illusory Truth Effect)፡ አንድን ውሸት ወይም የተዛባ መረጃ ደጋግመው ሲያቀርቡት፣ የሰው ልጅ አእምሮ በሂደት ያንን መረጃ እንደ እውነት መቀበል ይጀምራል። ሚዲያዎች ይህንን "ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል" የሚለውን ስልት አብዝተው ይጠቀሙበታል። የመንጋ ስነ-ልቦና (Bandwagon Effect)፡ "አብዛኛው ህዝብ እንዲህ እያለ ነው"፣ "ሁሉንም ያስቆጣው ጉዳይ" በማለት አንድን ሀሳብ የሁሉም ሰው አቋም አስመስለው ያቀርባሉ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ከማህበረሰቡ መነጠልን ስለሚፈራ፣ ሳያስበው የተባለውን የአብዛኛውን ሀሳብ ይደግፋል። የአእምሮ ማዛባት (Gaslighting)፡ ተመልካቹ በዓይኑ ያየውን እና በጆሮው የሰማውን እውነት ውድቅ በማድረግ፣ "አይ ያያችሁት ልክ አይደለም፣ ትክክለኛው ይሄ ነው" ብለው የገዛ እራሱን ማመዛዘን እንዲጠራጠር እና በሚዲያው ብቻ እንዲታመን ያደርጉታል። እነዚህን የሚዲያ እና የዜና አቅራቢዎች የጨለማ ሳይኮሎጂ (Dark Psychology) ስልቶች ስትረዳ፣ የምታየው እና የምትሰማው ሁሉ ንፁህ እውነት እንዳልሆነ ትገነዘባለህ። ከ"ሰበር ዜናዎች" እና ከስሜት ቀስቃሽ ርዕሶች ጀርባ ያለውን ድብቅ ወጥመድ (Hidden Agenda) ማንበብ ትጀምራለህ። የራስህን አእምሮ ከሚዲያ ማእበል ነፃ አድርገህ፣ ትኩረትህን ትልቁን ስዕል (The Bigger Picture) በማየት እና ራስህን በማጠንከር ላይ ታደርጋለህ! @PsychologyCentral✅
12 037
14
ምን ማንበብ ትፈልጋላችሁ? 👀 ግጥም፣ አጭር ጽሁፎች ወይስ ድርሰቶች? ሁሉንም አንድ ቦታ፣ ራሳችሁን የምታገኙበት፣ ልባችሁን የሚነካ ጽሁፍ ከፈለጋችሁ… ✨ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀውን ቻናል አሁኑኑ ይቀ
ምን ማንበብ ትፈልጋላችሁ? 👀 ግጥም፣ አጭር ጽሁፎች ወይስ ድርሰቶች? ሁሉንም አንድ ቦታ፣ ራሳችሁን የምታገኙበት፣ ልባችሁን የሚነካ ጽሁፍ ከፈለጋችሁ… ✨ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀውን ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 👇👇👇 🔗➡️ @ke_kaloche1 🔗➡️ @ke_kaloche1
3 330
15
ትክክለኛው ሰዓት ላይ ሞኝ መሆን ጥበብ ነው ! @PsychologyCentral✅
9 801
16
🚀 ቴሌግራም ላይ ሊያመልጣችሁ የማይገቡ ቻናሎች: 1️⃣@PsychologyCentral✅ : የተለያዩ ሳይኮሎጂ መፅሐፎች እና ፅሑፎች የሚለቀቁበት ምርጥ ቻናል 2️⃣@Yemesahft_Alem✅ : ከሀገር ውስጥ እና ውጪ ያሉ መፅሐፎች በPDF የሚለቀቁበት 3️⃣@PandoraPDF✅ : መፅሐፍት በPDF ብቻ የሚለቀቁበት ቻናል 4⃣@AmbaBooks☑️: የትኛውን መጽሐፍ ማንበብ ይፈልጋሉ? ልቦለድ ፣ ታሪክ ፣ሳይኮሎጂ ፣ቢዝነስ ሀይማኖታዊ ፣ሁሉንም አይነት በሽ በሽ ነው አሁኑኑ ይቀላቀሉን 🙏
514
17
ስለ ስምና ዝናህ ሳይሆን ስለ ባህሪህ ተጨነቅ ! ምክኒያቱም ባህሪ ማንነትህ ሲሆን ዝናህ ግን ሌሎች ስላንተ እሚያስቡት ነውና ! @PsychologyCentral✅
ስለ ስምና ዝናህ ሳይሆን ስለ ባህሪህ ተጨነቅ ! ምክኒያቱም ባህሪ ማንነትህ ሲሆን ዝናህ ግን ሌሎች ስላንተ እሚያስቡት ነውና ! @PsychologyCentral✅
13 624
18
📖 መፅሐፍት በPDF ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PandoraPDF✅ 👉@PandoraPDF✅
📖 መፅሐፍት በPDF ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PandoraPDF✅ 👉@PandoraPDF✅
2 463
19
🚀 ቴሌግራም ላይ ሊያመልጣችሁ የማይገቡ ቻናሎች: 1️⃣@PsychologyCentral✅ : የተለያዩ ሳይኮሎጂ መፅሐፎች እና ፅሑፎች የሚለቀቁበት ምርጥ ቻናል 2️⃣@Yemesahft_Alem✅ : ከሀገር ውስጥ እና ውጪ ያሉ መፅሐፎች በPDF የሚለቀቁበት 3️⃣@PandoraPDF✅ : መፅሐፍት በPDF ብቻ የሚለቀቁበት ቻናል 4⃣@AmbaBooks☑️: የትኛውን መጽሐፍ ማንበብ ይፈልጋሉ? ልቦለድ ፣ ታሪክ ፣ሳይኮሎጂ ፣ቢዝነስ ሀይማኖታዊ ፣ሁሉንም አይነት በሽ በሽ ነው አሁኑኑ ይቀላቀሉን 🙏
263
20
ሰዎች ስለአንተ የሚያስቡት ላይ ህይወትህን አትመስርት። ሁልጊዜ ሌሎችን ለማስደሰት ስትሞክር፣ በቀስታ የራስህን ሕይወት መኖር ትረሳለህ። አንድ ሰው ይወድሃል፣ ሌላው ይጠላሃል። አንዱ ያደንቅሃል፣ ሌላ
ሰዎች ስለአንተ የሚያስቡት ላይ ህይወትህን አትመስርት። ሁልጊዜ ሌሎችን ለማስደሰት ስትሞክር፣ በቀስታ የራስህን ሕይወት መኖር ትረሳለህ። አንድ ሰው ይወድሃል፣ ሌላው ይጠላሃል። አንዱ ያደንቅሃል፣ ሌላው ይተችሃል። ይህን ሁሉ ማስተካከል አትችልም። የሌሎችን አስተያየት ሁሉ ለማስደሰት ስትኖር፣ ራስህን ማስደሰት የሚችል ሰው ለመሆን ግን ትረሳለህ። 📝 ከመጽሐፍ የወሰደ (The Courage to Be Disliked) 🔔 @PsychologyCentral✅
14 438