en
Feedback
ሳይኮሎጂ | Psychology

ሳይኮሎጂ | Psychology

Open in Telegram

በየቀኑ ስለ Psychology የሚለቀቅበት ቻናል ነው! For any question : @BirukXL

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ሳይኮሎጂ | Psychology

Channel ሳይኮሎጂ | Psychology (@psychologycentral) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 61 344 subscribers, ranking 739 in the Business category and 549 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 61 344 subscribers.

According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 6 585 over the last 30 days and by -31 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 15.17%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.94% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 9 310 views. Within the first day, a publication typically gains 4 261 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 109.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
በየቀኑ ስለ Psychology የሚለቀቅበት ቻናል ነው! For any question : @BirukXL

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Business category.

61 344
Subscribers
-3124 hours
+887 days
+6 58530 days
Posts Archive
ሊንክዲን አካውንት አላችሁ? ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵 ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ @LINKED
ሊንክዲን አካውንት አላችሁ? ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵 ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ @LINKEDIN_RENT_ETHIO 100+ Connection = 7$ በሳምንት 300+ Connection =10$ በሳምንት 500+ Connection =15$ በሳምንት 1000+Connection =20$ በሳምንት 📣ክፍያ ለመቀበል ሳምንት መጠበቅ አያስፈልግም በ 24 ሰዐት 35%እንከፍላለን ✔️ @LINKEDIN_RENT_ETHIO የክፍያ ማረጋገጫ Proof መመልከት👆ትችላላችሁ ተቀላቅላቹ ማስረጃ ተመልከቱ @Yonishaaa  ✅ለማከራየት የተረጋገጠ ሊንክዲን አከራይ ✅ እንዲሁም 📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 📱 @Yonishaaa@LINKEDIN_RENT_ETHIO

📔 የትኛውን መፅሐፍ ትፈልጋላችሁ? የፈለጋችሁትን መጽሐፍ ንኩት 👇 1.ዴር ቶጋዳ 2, ዮራቶራድ 3, ራማቶሓራ 4, ዣንቶዣራ 5, ዮራቶራድ 6, ዮቶድ 7, ክቡር ድንጋይ l 8, የኦጋዴን ድመቶች l
📔 የትኛውን መፅሐፍ ትፈልጋላችሁ? የፈለጋችሁትን መጽሐፍ ንኩት 👇 1.ዴር ቶጋዳ 2, ዮራቶራድ 3, ራማቶሓራ 4, ዣንቶዣራ 5, ዮራቶራድ 6, ዮቶድ 7, ክቡር ድንጋይ l 8, የኦጋዴን ድመቶች ll 9, ደህንነቱ lll 10, የወንድ ምጥ 11, ተከርቸም 12, ተልሚድ 13, ሜሎስ 14, ኦሮማይ ፩ 16, ደራሲው ፪ 17, ከአድማስ ባሻገር ፫ 18, ሀዲስ ፬ 19, ፍቅር_እሰከ_መቃብር 20, ወንጀለኛው ጃኛ 21, የልምዣት 22,ትዝታ 23, ኢትዮጵያ ምን አይነት አስተዳደር ያስፈልጋታል 24, እመጓ 25, ዝጓራ ፪ 26, መርበብት፫ 28, ሰበዝ  ፬ 29, ሚተራሊዮን ፭ 30, ትኩሳት ፩ 31, ትኩሳት  ፪ 32, ሰባተኛው_መለአክ 34, ሌቱም_አይነጋልኝ 35, ቦርጨቅ 36, ዛዚ 37, እነሆ_ጀግና 38, ስምንተኛው_ጋጋታ 39, እግረ_መንገድ 40, ውልብታ 41, ቅበላ 42, የብርሃን ፈለጎች 43, ወሪሳ 44, በፍቅር ስም 45, ኩርቢት 46, ሀሰተኛው 1 47, ሀሰተኛው 2 48, ታለ 49, መለያየት ሞት ነው 50, የተቆለፈበ ቁልፍ 51, ሌላ ሰው 52, አንድሮሜዳ 1-አንድሮሜዳ 2-አንድሮሜዳ 3 53,የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ቁጥር 1 54,ቁጥር 2 55,ቁጥር 3 56,ኢትዮጵያ የ5000 ታሪክ 57,የስንብት ቀለማት - እና ሌሎች ስራዎች - አዳም ረታ 58,የፍርድ ቀን ዘመቻ እና ሌሎች ስራዎች ሲድኒ ሽልደን 69,ኢያሪኮ 777-888-999 - እና ሌሎች ስራዎች አዘርግ G 60,25 የስኬት ቁልፎች  እና ሌሎች ስራዎች - እዮብ  ማሞ 61. የተመረጡ ፍልስፍና መፅሐፍ 62. የተመረጡ ስለላ መፃሕፍት 63. የተመረጡ ቢዝነስ መፅሐፍ 64. የተመረጡ ታሪክ መፅሐፍ 65. የተመረጡ የሳይኮሎጂ መፅሐፍ ➡️ ሌሎችንም 200 በላይ መፃሕፍቶች እና አስተማሪ አባባሎችን ለማግኘት 👇👇 @ambabooks@ambabooks

🧠 የAsch Conformity Experiment — ሰው ለምን ከብዙሀኑ ጋር ይስማማል? “እውነቱን እያወቅን እንኳን ከሌሎች ጋር ተሳስተን ልንመልስ እንችላለን?” በ1951 ፖላንዳዊ-አሜሪካዊው ሳይኮ
🧠 የAsch Conformity Experiment — ሰው ለምን ከብዙሀኑ ጋር ይስማማል? “እውነቱን እያወቅን እንኳን ከሌሎች ጋር ተሳስተን ልንመልስ እንችላለን?” በ1951 ፖላንዳዊ-አሜሪካዊው ሳይኮሎጂስት Solomon Asch ይህንን ጥያቄ ለመመለስ ታዋቂውን የConformity Experiment አደረገ። ጥናቱም Effects of Group Pressure upon the Modification and Distortion of Judgments በሚል ርዕስ ታትሞ ወጣ። 🔬 ሙከራው እንዴት ነበር? ተሳታፊዎች አንድ ረጅም መስመር እና ሶስት የተለያዩ መስመሮች ይመለከቱ ነበር። ከሶስቱ ውስጥ ከመጀመሪያው ጋር በትክክል የሚመሳሰለውን መስመር መምረጥ ነበረባቸው። በመጀመሪያ ሲመለከቱት በጣም ቀላል ጥያቄ ነው። ትክክለኛው መልስ በግልጽ ይታያል ግን እዚህ ላይ የሙከራው ዋና ነገር ይጀምራል። ተሳታፊው ከሌሎች ሰዎች ጋር አብሮ ይቀመጣል። እነዚህ ሰዎች ግን በሙከራው ውስጥ ከተመራማሪው ጋር የተባበሩ ሰዎች ናቸው። በአንዳንድ ዙሮች ሁሉም ሆን ብለው በግልጽ የተሳሳተውን መልስ ይሰጣሉ። ከዚያ የእውነተኛው ተሳታፊ ተራ ይመጣል። አሁን ሁለት ነገሮች ይጋጫሉ፦ “የራሴ ዓይን የሚነግረኝን እከተል?” ወይስ “ሁሉም ሰዎች እንዲህ እያሉ እኔ ብቻ ልሳሳት እችላለሁ?” 🔬 ውጤቱ ምን ነበር? 🔬 ይህ ነው ጥናቱን አስገራሚ ያደረገው። ተሳታፊዎች ትክክለኛውን መልስ በግልጽ ማየት ቢችሉም፣ ከቡድኑ የተሳሳተ መልስ ጋር ብዙ ጊዜ ተስማሙ። በአስፈላጊዎቹ የሙከራ ዙሮች ላይ ተሳታፊዎች በአማካይ ወደ አንድ ሶስተኛ የሚጠጋ ጊዜ ከግልጽ የተሳሳተ የቡድን መልስ ጋር ተስማሙ። ወደ 75% የሚጠጉትም ቢያንስ አንድ ጊዜ ለቡድኑ ግፊት ተስማምተዋል። ይህ ማለት ግን ሁሉም ሰዎች ሁልጊዜ ተጽዕኖ ይደርስባቸዋል ማለት አይደለም። በAsch ጥናት ውስጥ የተሳታፊዎቹ ምላሽ በጣም የተለያየ ነበር፤ አንዳንዶቹ ከቡድኑ ጋር በተደጋጋሚ ሲስማሙ፣ ሌሎች ግን ነፃ የሆነ ፍርዳቸውን ጠብቀዋል። ከዚህ በላይ የሚያስገርመው... አንዳንድ ተሳታፊዎች ከሙከራው በኋላ ሲጠየቁ፣ “መልሱ የተሳሳተ መሆኑን አውቄ ነበር” የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። ስለዚህ ችግሩ ሁልጊዜ “ሰውየው እውነቱን አላየም” የሚል አልነበረም። አንዳንዶቹ “እኔ ብቻ ልሳሳት እችላለሁ” ብለው ራሳቸውን መጠራጠር ጀመሩ። ሌሎች ደግሞ “ከሁሉም ጋር መለየት አልፈልግም” ብለው የቡድኑን መልስ ተከተሉ። Asch ይህንን የቡድን ግፊት በፍርድ ላይ የሚያመጣው ለውጥ እና መዛባት በሚል መርምሯል። 🧠 ታዲያ ሰዎች ለምን ይስማማሉ? 1️⃣. ከሌሎች መለየትን መፍራት ሰው በቡድን ውስጥ ሲሆን “እኔ ብቻ ለምን እለያለሁ?” የሚል ስሜት ሊፈጠርበት ይችላል። 🔢. ራስን መጠራጠር ሰባት ሰዎች አንድ ነገር እያሉ እኔ ብቻ ሌላ ነገር ካየሁ፣ “ምናልባት እኔ ነኝ የተሳሳትኩት” ብሎ ራስን መጠራጠር ይጀምራል። 🔢. ተቀባይነትን መፈለግ ሰዎች በቡድን ውስጥ መቀበል፣ መወደድ እና ከሌሎች ጋር መስማማት ይፈልጋሉ።
«“ሁሉም እንዲህ እያሉ ነው” የሚለው ነገር፣ “ሁሉም ትክክል ናቸው” ማለት አይደለም።»
📚 ጥናቱ: Solomon E. Asch (1951), Effects of Group Pressure upon the Modification and Distortion of Judgments. 🔗 የጥናቱ መረጃ: click click
@PsychologyCentral

💡ከራስችን ጋር ማውራት Smart ያደርገናል ይላሉ የሳይኮሎጂስቶች ምን ትላላችሁ እናንተ ?
@PsychologyCentral

ሊንክዲን አካውንት አላችሁ? ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵 ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ @LINKED
ሊንክዲን አካውንት አላችሁ? ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵 ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ @LINKEDIN_RENT_ETHIO 100+ Connection = 7$ በሳምንት 300+ Connection =10$ በሳምንት 500+ Connection =15$ በሳምንት 1000+Connection =20$ በሳምንት 📣ክፍያ ለመቀበል ሳምንት መጠበቅ አያስፈልግም በ 24 ሰዐት 35%እንከፍላለን ✔️ @LINKEDIN_RENT_ETHIO የክፍያ ማረጋገጫ Proof መመልከት👆ትችላላችሁ ተቀላቅላቹ ማስረጃ ተመልከቱ @Yonishaaa  ✅ለማከራየት የተረጋገጠ ሊንክዲን አከራይ ✅ እንዲሁም 📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 📱 @Yonishaaa@LINKEDIN_RENT_ETHIO

ቻናሉ ምን ያክል እየጠቀማችሁ ነው? ከመጠን በላይ ✅ በጣም ❤️ ምንም አይል 🔥 አልጠቀመኝም 😭

ችግራችሁ ለምን እንደማይፈታ! ➡️በሕይወታችሁ ያለ ማንኛውም ችግር . . . የገንዘብ፣ የኑሮ፣ የስራ ማጣት፣ የእኔ ነው የምትሉት ሰው ማጣት . . . እና የመሳሰሉት ችግር በቀላሉ አልፈታ አለኝ የም
ችግራችሁ ለምን እንደማይፈታ! ➡️በሕይወታችሁ ያለ ማንኛውም ችግር . . . የገንዘብ፣ የኑሮ፣ የስራ ማጣት፣ የእኔ ነው የምትሉት ሰው ማጣት . . . እና የመሳሰሉት ችግር በቀላሉ አልፈታ አለኝ የምትሉ ከሆነ፣ የሚከተሉት የችግር አፈታት እንቅፋቶች እስቲ ተመልከቷቸውና መንገድ ፈላልጉ፡፡ 1. ለችግራችሁ ሰዎችን የመውቀስ ዝንባሌ ለችግራችን ሰዎችን የመውቀስ ዝንባሌ ችግራችንን ለመፍታት ሃላፊነትን እንዳንወስድ የማድረግ ተጽእኖ አለው፡፡ ምንም እንኳን ሰዎች ለችግራችን በሃላፊነት ቢጠየቁም፣ ለመፍትሄው ግን ሃላፊዎቹ እኛው ነን፡፡ 2. መፍትሄ ላይ ከማተኮ ይልቅ ችግሩ ላይ ማተኮር ሁልጊዜ ችግሩን የሚያሰላስልና የሚያወራ ሰው ተጨማሪ ችግርን ይወልዳል፡፡ ከዚያ ይልቅ ለችግሩ የመፍትሄ መንገድ ላይ የሚያተኩር ሰው ፈጣን ለውጥን ያመጣል፡፡ 3. ችግሩ ሊያስከትል የሚችልውን የከፋ ሁኔታ ጥጉ ድረስ በማሰላሰል መፍራት ፍርሃት ያስረናል፣ የማሰብ አቅማችንን ያዳክመዋል፣ ተስፋችንን ያጨልመዋል፣ የመፍትሄ ሃሳብ እንዳንፈጥር ያደነዝዘናል፡፡ ከዚህ ይልቅ የተመረጠው መንገድ ችግራችንን ለመጋፈጥ ቆፍጠን ማለት ነው፡፡ 4. ከችግሩ ባሻገር የምናየው ጠንካራና ግልጽ የወደፊት ዓላማ አለመኖር ወደፊት እስከምናይ ድረስ ከዛሬው ችግራችን ለመውጣት መራመድ አንችልም፡፡ ከችግራችን የጠነከረ ራእይና ከዛሬው ሁኔታችን የላቀ ወደፊት እስኪኖረን ድረስ ከችግራችን የመላቀቅ አቅም አይኖንም፡፡ ✍️ : ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ሰዎች ከአንተጋ ያላቸው አቀራረብ እንዴት መሆን እንዳለበት በምትፈቅደው፣ በምታስቆመው እና በምትደግፈው ታስተምራቸዋለህ! “You teach people how to treat you by what you allow, what you stop, and what you reinforce.” – Tony Gaskins
@PsychologyCentral

አእምሮአችን አንድ ነገር ላይ focus ወይም ማተኮር የሚችለው ለ25 ና ለ 30 ደቂቃ ነው ነገርግን ከትንሽ ግዜ እረፍት ቦኋሏ ቶሎ ተመልሶ ይነቃቃል. ብዙ ሰአት የሚያነብ ተማሪዎች ያነበብትን ያክል
አእምሮአችን አንድ ነገር ላይ focus ወይም ማተኮር የሚችለው ለ25 ና ለ 30 ደቂቃ ነው ነገርግን ከትንሽ ግዜ እረፍት ቦኋሏ ቶሎ ተመልሶ ይነቃቃል. ብዙ ሰአት የሚያነብ ተማሪዎች ያነበብትን ያክል ውጤት የማያገኙት ለዚህ ነው 3 4 5 ሰአት ቁጭ ብሎ ማንበብ አይጠቅምም የአእምሮን አወቃቀር ማወቅ አለብን !
@PsychologyCentral

ሊንክዲን አካውንት አላችሁ? ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵 ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ @LINKED
ሊንክዲን አካውንት አላችሁ? ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵 ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ @LINKEDIN_RENT_ETHIO 100+ Connection = 7$ በሳምንት 300+ Connection =10$ በሳምንት 500+ Connection =15$ በሳምንት 1000+Connection =20$ በሳምንት 📣ክፍያ ለመቀበል ሳምንት መጠበቅ አያስፈልግም በ 24 ሰዐት 35%እንከፍላለን ✔️ @LINKEDIN_RENT_ETHIO የክፍያ ማረጋገጫ Proof መመልከት👆ትችላላችሁ ተቀላቅላቹ ማስረጃ ተመልከቱ @Yonishaaa  ✅ለማከራየት የተረጋገጠ ሊንክዲን አከራይ ✅ እንዲሁም 📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 📱 @Yonishaaa@LINKEDIN_RENT_ETHIO

ሰዎች በፍፁም ሙሉ/Perfect ከሆኑ ሰዎች ይልቅ አልፎ አልፎ ትናንሽ ስህተቶችን የሚሠሩ ሰዎችን የበለጠ ይወዳሉ። ምክንያቱም ስህተት መሥራት ሰው መሆናችንን እና ተቀራራቢነታችንን ያሳያል! 😊 ስህተት እየሰራችሁ😄 @PsychologyCentral

‎🧠 አእምሮህ አንዳንድ ነገሮችን ሳትፈልግ እንኳ ያደርጋል! ‎አንድ ትንሽ ሙከራ እናድርግ እስኪ። ‎ከታች የምታዩትን: ቃሉን ሳታነቡ ቀለሙን ብቻ ለመናገር ሞክሩ፦ ‎ ‎🔵 ቀይ ‎🔴 ሰማያዊ ‎🟢
‎🧠 አእምሮህ አንዳንድ ነገሮችን ሳትፈልግ እንኳ ያደርጋል! ‎አንድ ትንሽ ሙከራ እናድርግ እስኪ። ‎ከታች የምታዩትን: ቃሉን ሳታነቡ ቀለሙን ብቻ ለመናገር ሞክሩ፦ ‎ ‎🔵 ቀይ ‎🔴 ሰማያዊ ‎🟢 ቢጫ ‎ ‎እዚህ ላይ ትንሽ እንደመደናገር ካላችሁ… ብቻችሁን አይደላችሁም ! ‎ ‎ይሄ Stroop Effect ነው። ‎ ‎በ1935 ሳይኮሎጂስቱ John Ridley Stroop ያደረገው ጥናት የሚያሳየው፣ አእምሮአችን የለመደውን ነገር በፍጥነት ለማድረግ እንደሚሞክር ነው። ‎ ‎ለምሳሌ፣ ቃላትን ማንበብ በጣም የለመድነው ነገር ነው። ስለዚህ “ቃሉን አትንበብ፣ ቀለሙን ብቻ ተናገር” ስንባል፣ አእምሮአችን ትንሽ ይቸገራል። ‎ ‎ይህ ትንሽ ሙከራ አንድ ግሩም ነገር ያስተምረናል፦ ‎ ‎ሁልጊዜ እኛ አእምሮአችንን አንመራውም፤ አንዳንድ ጊዜ የለመደው ነገር ራሱ ይቀድማል። 🧠 ‎ ‎ምናልባት ስለዚህ ነው አንዳንድ ልማዶችን “እንደገና አልደግመውም” ብለን እያሰብን እንኳ እንደገና የምንደግመው። ‎ ‎📚 John R. Stroop : Studies of Interference in Serial Verbal Reactions (1935) ‎ ‎አእምሮህን ለመረዳት ሁልጊዜ ትልቅ ሙከራ አያስፈልግም አንዳንድ ጊዜ እንደዚህ ያለ ትንሽ ሙከራ ብቻ በቂ ነው ። ጥናቱን ለማንበብ : click
@PsychologyCentral

📔 ምርጥ መፅሀፎች ለህይወት 📔 1⃣ምን ሆኛለሁ መጽሐፉ ዋና ትኩረት ያደረገው በሰው ልጆች ሥነ-ልቦና እና ባህሪ ላይ ሲሆን ሰው የህፃንነቱ አስዳደግ ነፀብራቅ ነው የሚለን ይህ መፅሐፍ ፣ የሰውን
📔 ምርጥ መፅሀፎች ለህይወት 📔 1⃣ምን ሆኛለሁ መጽሐፉ ዋና ትኩረት ያደረገው በሰው ልጆች ሥነ-ልቦና እና ባህሪ ላይ ሲሆን ሰው የህፃንነቱ አስዳደግ ነፀብራቅ ነው የሚለን ይህ መፅሐፍ ፣ የሰውን ባህሪ ጥሩም ሆነ መጥፎ ፣ የምናይበትን መንገድ በእጅጉ ይለውጣል! መፅሀፍን : in Amharic 2⃣Atomic Habits ይህ መጽሐፍ ስኬትን በአንድ ቀን በሚደረግ ትልቅ ጥረት ሳይሆን፣ በየቀኑ በምንደግማቸው ትንንሽ ተግባራት እንድናየው ያደርገናል። ጥሩ ልምዶችን መገንባት፣ መጥፎ ልምዶችን መተው እና ማንነታችንን በትንንሽ ለውጦች መገንባት እንደምንችል ያሳየናል። መፅሀፍን : in Amharic In English 🔢 The alchemist መጽሐፉ ዋና ትኩረት ያደረገው በሰው ልጅ ሕልም፣ የሕይወት ዓላማ እና ራስን በመፈለግ ላይ ሲሆን፣ እያንዳንዳችን ለመከተል የሚገባን የራሳችን መንገድ እንዳለን ይነግረናል። ይህ መጽሐፍ ሕልማችንን ለመከተል የሚያግዱንን ፍርሃት፣ ጥርጣሬ እና የሌሎችን አስተሳሰብ እንድንሻገር ያበረታታናል። አንዳንድ ጊዜ የምንፈልገውን ለማግኘት ከምናውቀው ዓለም መውጣትና ወደማናውቀው መንገድ መጓዝ እንዳለብን ያሳየናል። መፅሀፍን : in Amharic In English 🔢 Limitless ይህ መጽሐፍ እንዴት በፍጥነት መማር፣ የተማርከውን ማስታወስ እና አእምሮህን በተሻለ መጠቀም እንደምትችል ያስተምርሃል። መፅሀፍን : in Amharic In English 🔢Who moved my cheese ይህ መጽሐፍ የለመድነው ነገር ሲቀየር በፍርሃትና በቁጭት ከመቆም ይልቅ፣ ለለውጥ እንድንዘጋጅ እና አዲስ ዕድሎችን እንድንፈልግ ያስተምረናል። በሕይወት ውስጥ የምንይዘው ነገር ሁልጊዜ እንደሚቆይ መጠበቅ ራሱ ከለውጥ የበለጠ አደገኛ ሊሆን እንደሚችልም ያሳየናል። መፅሀፍን : in Amharic In English 🔢The Prince ይህ መጽሐፍ ስለ ስልጣን፣ ሰው ልጅ ባህሪ፣ አመራር እና የሕይወትን እውነታ በጥልቀት ለመረዳት ለሚፈልጉ አንባቢዎች ልዩ መጽሐፍ ነው። መፅሀፍን : in Amharic In English 🔢 The mountains is you ይህ መጽሐፍ ለራስ እድገት፣ ስሜታዊ ጤና እና እራስን ለማሻሻል ፍላጎት ላላቸው አንባቢዎች በጣም ተቃሚ መፅሀፍ ነው። መፅሀፍን : in Amharic In English 🔢The Power of Your Subconscious Mind ይህ መፅሀፍ ድብቁን አእምሮህን ክፍል እንዴት እንደምንጠቀምበት ያሳይሀል! መፅሀፍን : in Amharic In English

ሊንክዲን አካውንት አላችሁ? ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵 ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ @LINKED
ሊንክዲን አካውንት አላችሁ? ℹ️ሊንክዲን አካውታችሁን እያከራያቹ በሳምንት ከ 6000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 30$+ 💵 ሙሉ መረጃውን በዚህ ቻነል✅ በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ @LINKEDIN_RENT_ETHIO 100+ Connection = 7$ በሳምንት 300+ Connection =10$ በሳምንት 500+ Connection =15$ በሳምንት 1000+Connection =20$ በሳምንት 📣ክፍያ ለመቀበል ሳምንት መጠበቅ አያስፈልግም በ 24 ሰዐት 35%እንከፍላለን ✔️ @LINKEDIN_RENT_ETHIO የክፍያ ማረጋገጫ Proof መመልከት👆ትችላላችሁ ተቀላቅላቹ ማስረጃ ተመልከቱ @Yonishaaa  ✅ለማከራየት የተረጋገጠ ሊንክዲን አከራይ ✅ እንዲሁም 📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 📱 @Yonishaaa@LINKEDIN_RENT_ETHIO

ታላላቅ የፍልስፍና ጥቅሶች 💭 1️⃣፡ “በዚህ ዓለም ላይ ያንተ የሆነ ምንም ነገር የለም፤ ስለዚህ ምንን ማጣት ትፈራለህ” ~ MARCUS AURELIUS 2️⃣፡ “ብቸኛው እውነተኛ ጥበብ ማለት፤ ምንም
ታላላቅ የፍልስፍና ጥቅሶች 💭 1️⃣፡ “በዚህ ዓለም ላይ ያንተ የሆነ ምንም ነገር የለም፤ ስለዚህ ምንን ማጣት ትፈራለህ” ~ MARCUS AURELIUS 2️⃣፡ “ብቸኛው እውነተኛ ጥበብ ማለት፤ ምንም እንደማታውቅ ስታውቅ ብቻ ነው::” ~ SOCRATES 3️⃣፡ “እኛ ሁለት ህይወት አለን፤እናም ሁለተኛው የሚጀምረው አንድ ህይወት ብቻ እንዳለን ስንገነዘብ ነው::” ~ CONFUCIUS
@PsychologyCentral

❝ በንቃተ ህሊናህ ውስጥ የምትዘራውን ነገር በንዑስ አእምሮህ ውስጥ ትሰበስባለህ፤ በሰውነትህና በአካባቢህም ውስጥ የዚያን ፍሬ ታገኛለህ። እያንዳንዱ ሐሳብ ምክንያት ነው፤ እያንዳንዱ ሁኔታ ደግሞ የዚ
በንቃተ ህሊናህ ውስጥ የምትዘራውን ነገር በንዑስ አእምሮህ ውስጥ ትሰበስባለህ፤ በሰውነትህና በአካባቢህም ውስጥ የዚያን ፍሬ ታገኛለህ። እያንዳንዱ ሐሳብ ምክንያት ነው፤ እያንዳንዱ ሁኔታ ደግሞ የዚያ ሐሳብ ውጤት ነው። ስለዚህ ሐሳቦችህን መቆጣጠር እና በአእምሮህ ውስጥ የምታስገባቸውን ነገሮች በጥንቃቄ መምረጥ እጅግ አስፈላጊ ነው። ❞ 🧠 ጆሴፍ መርፊ 📚 ድብቅ አእምሮን መግለጥ በአማርኛ እና English ቋንቋ መፅሀፉን ለማግኘት : HERE
@PsychologyCentral

በምንም መንገድ ቢሆን በትዳር ተሳሰሩ። ጥሩ ሚስት ካገኘህ ደስተኛ ትሆናለህ፣ መጥፎ ሚስት ካገኘህ ደግሞ ፈላስፋ ትሆናለህ። - ሶቅራጠስ በነገራችን ላይ ሶቅራጠስ ወደ ፍልስፍና የገባው በሚስቱ ምክንያ
በምንም መንገድ ቢሆን በትዳር ተሳሰሩ። ጥሩ ሚስት ካገኘህ ደስተኛ ትሆናለህ፣ መጥፎ ሚስት ካገኘህ ደግሞ ፈላስፋ ትሆናለህ። - ሶቅራጠስ
በነገራችን ላይ ሶቅራጠስ ወደ ፍልስፍና የገባው በሚስቱ ምክንያት ነው ።
@PsychologyCentral