ch
Feedback
ሲግማ ሀበሻ | 𝚂𝙸𝙶𝙼𝙰 𝙷𝙰𝙱𝙴𝚂𝙷𝙰

ሲግማ ሀበሻ | 𝚂𝙸𝙶𝙼𝙰 𝙷𝙰𝙱𝙴𝚂𝙷𝙰

前往频道在 Telegram

ይሄ የኢትዮጵያ የሲግማ ቻናል ነው Tiktok : tiktok.com/@sigmahabesha_official Owner : @Ethmemnon Co-Owner : @Birukx23 Buy ads: https://telega.io/c/Ethio_Sigmas

显示更多

📈 Telegram 频道 ሲግማ ሀበሻ | 𝚂𝙸𝙶𝙼𝙰 𝙷𝙰𝙱𝙴𝚂𝙷𝙰 的分析概览

频道 ሲግማ ሀበሻ | 𝚂𝙸𝙶𝙼𝙰 𝙷𝙰𝙱𝙴𝚂𝙷𝙰 (@ethio_sigmas) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 55 569 名订阅者,在 商业 类别中位列第 868,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 574

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 55 569 名订阅者。

根据 22 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 363,过去 24 小时变化为 -57,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.25%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.08% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 031 次浏览,首日通常累积 1 710 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 67

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ይሄ የኢትዮጵያ የሲግማ ቻናል ነው Tiktok : tiktok.com/@sigmahabesha_official Owner : @Ethmemnon Co-Owner : @Birukx23 Buy ads: https://telega.io/c/Ethio_Sigmas

凭借高频更新(最新数据采集于 23 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

55 569
订阅者
-5724 小时
-3277
-1 36330

数据加载中...

吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+68
在6个频道中
六月 '26
+14
在4个频道中
Get PRO
五月 '26
+495
在9个频道中
Get PRO
四月 '26
+3 638
在44个频道中
Get PRO
三月 '26
+3 662
在17个频道中
Get PRO
二月 '26
+230
在8个频道中
Get PRO
一月 '26
+1 837
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+1 033
在13个频道中
Get PRO
十一月 '25
+1 524
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+1 539
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+3 155
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+2 649
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+2 329
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+2 324
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+2 920
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+2 770
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+3 689
在21个频道中
Get PRO
二月 '25
+5 833
在27个频道中
Get PRO
一月 '25
+6 629
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+4 978
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+6 653
在53个频道中
Get PRO
十月 '24
+2 502
在3个频道中
Get PRO
九月 '24
+8 605
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+8 703
在13个频道中
Get PRO
七月 '24
+6 588
在14个频道中
Get PRO
六月 '24
+3 839
在11个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 810
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 895
在28个频道中
Get PRO
三月 '24
+2 686
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 732
在41个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 195
在54个频道中
Get PRO
十二月 '23
+4 599
在48个频道中
Get PRO
十一月 '23
+9 106
在107个频道中
Get PRO
十月 '23
+6 100
在147个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
23 七月0
22 七月0
21 七月0
20 七月0
19 七月0
18 七月0
17 七月0
16 七月0
15 七月0
14 七月0
13 七月0
12 七月0
11 七月0
10 七月0
09 七月+68
08 七月0
07 七月0
06 七月0
05 七月0
04 七月0
03 七月0
02 七月0
01 七月0
频道帖子
መፅሀፍ በትርጉም እና English የምትፈልጉ 90+ react

2
The Mountain Is You አንዳንድ ጊዜ ስኬትን እንፈልጋለን፣ ነገር ግን በፍርሃት፣ በድሮ ልምዶች ወይም በራሳችን ላይ ባለ አሉታዊ እምነት ምክንያት ራሳችንን እናግዳለን። ለምሳሌ፣ "አልችልም"
The Mountain Is You አንዳንድ ጊዜ ስኬትን እንፈልጋለን፣ ነገር ግን በፍርሃት፣ በድሮ ልምዶች ወይም በራሳችን ላይ ባለ አሉታዊ እምነት ምክንያት ራሳችንን እናግዳለን። ለምሳሌ፣ "አልችልም"፣ "እኔ ለዚህ አልተፈጠርኩም" የሚሉ አስተሳሰቦች ሰውን ወደ ኋላ ይጎትታሉ። ደራሲዋ እነዚህን እምነቶች በአዳዲስ እና በጤናማ አስተሳሰቦች መተካት እንዳለብን ታብራራለች። ስሜቶቻችንን ከመሸሽ ይልቅ መረዳት እንዳለብን ትነግራናለች ። ሀዘን፣ ፍርሃት ወይም ቁጣ ሲሰማን እነዚህን ስሜቶች መደበቅ ሳይሆን ምን እንደሚያስተምሩን መጠየቅ አለብን። እነዚህ ስሜቶች ብዙ ጊዜ ለመፈወስ ወይም ለመለወጥ የሚያስፈልገንን ነገር ያሳያሉ። ደራሲዋ እውነተኛ ለውጥ በአንድ ሌሊት እንደማይመጣ ታስገነዝባለች። በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽ ውሳኔዎች፣ ልምዶች እና እርምጃዎች በጊዜ ሂደት ትልቅ ለውጥ ያመጣሉ። ስለዚህ ራሳችንን መቀየር ማለት ፍጹም ሰው መሆን ሳይሆን፣ በየቀኑ ከትናንት የተሻለ ሰው ለመሆን መጣር ነው። 📲 @Ethio_Sigmas
971
3
ሀላፊነቱን ውሰድ! ለውጥ መጀመር የሚፈልግ ሁሉ ስለ ራሱ ህይወት ሀላፊነት ይውሰድ! ከተለወጥኩ በራሴ ጥንካሬ ነው፤ ቆሜ ከቀረውም በራሴ ጥፋት ነው በልና መቀየር የምትችላቸው ነገሮች ላይ ትኩረትህንና
ሀላፊነቱን ውሰድ! ለውጥ መጀመር የሚፈልግ ሁሉ ስለ ራሱ ህይወት ሀላፊነት ይውሰድ! ከተለወጥኩ በራሴ ጥንካሬ ነው፤ ቆሜ ከቀረውም በራሴ ጥፋት ነው በልና መቀየር የምትችላቸው ነገሮች ላይ ትኩረትህንና ጉልበትህን አሳርፍ። ወዳጄ አንተ ብቻ ቆርጠህ ወደ ተግባር ግባ እንጂ የማይቀየር ነገር የለም! 📲 @Ethio_Sigmas
1 580
4
እንዴት አደገኛ መሆን ትችላለህ: 1, ብቻህን መሆንን ተማር -ሁልጊዜ የሚከበረው ሰው በሰዎች የተከበበ ሰው ሳይሆን ለብቻው ጠንካራ የሆነ ሰው ነው። -ለብቻህ ተንቀሳቅስ -ብቻህን caffe ተቀመጥ በራስ መተማመንህም ይጨምራል, ሰዎችም ላንተ ትልቅ value ይሰጣሉ፣ እናም አብዛኛዎቹ ካንተ ጋር መሆን ይፈለጋሉ 2, ስሜትህን ተቆጣጠር -ለሌሎች ወደ ስሜታቸው እንዲጎትቱህ በፍፁም አትፍቀድ፣ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ መረጋጋትን ተማር። 3, በመስመሮቹ መካከል ማንበብን ተማር -የሚባለውን ብቻ አትስማ ለምን እንደተባለ እራስህን ጠይቅ፣ በጥሞና በማዳመጥ ብቻ የሰዎችን ፍላጎት ማወቅ ትችላለህ። ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈 📲 @Ethio_Sigmas
2 342
5
Benefits of Early Rising (Waking Up Early) Waking up early has numerous advantages for physical health, mental well-being, productivity, and overall quality of life. Here are the key benefits: 1. Increased Productivity - Early risers have more uninterrupted time to plan their day. - The quiet morning hours allow for better focus on important tasks. 2. Better Mental Health - Reduces stress and anxiety by providing a calm start to the day. - Exposure to morning sunlight boosts serotonin, improving mood. 3. Improved Sleep Quality** - Aligns with the body’s natural circadian rhythm, leading to deeper, more restful sleep. - Helps regulate sleep patterns, preventing insomnia. 4. Enhanced Physical Health - More time for morning exercise, boosting energy and metabolism. - Lowers risks of heart disease, diabetes, and obesity. 5. Healthier Eating Habits - Early risers tend to eat a nutritious breakfast, improving metabolism. - Reduces late-night snacking and junk food cravings. 6. More Time for Self-Improvement - Extra morning hours can be used for reading, meditation, or learning new skills. - Helps in setting and achieving personal goals. 7. Better Decision-Making - A fresh mind in the morning improves focus and critical thinking. - Reduces rushed decisions made under stress later in the day. 8. Connection with Nature - Enjoying the sunrise, fresh air, and birdsong enhances relaxation. - Boosts creativity and inspiration. 9. Builds Discipline & Consistency - Develops a strong routine, leading to success in other areas of life. - Strengthens willpower and self-control. 10. Positive Start to the Day - Beginning the day peacefully sets a positive tone for the rest of the day. - Reduces procrastination and increases motivation. ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈 📲 @Ethio_Sigmas
2 612
6
አንድ አባት ለልጁ እንዲህ አለው ልጄ ውስጤ አንድ ጥሩና መጥፎ ውሻ ይጣላሉ አለው ልጅም ግን ማን የሚያሸንፍ ይመስልሀል አለው አባትም አብዝቼ የመገብኩት ብሎ መለሰለት ሁሌም አብዝተን ያሰብነውና ቦታ
አንድ አባት ለልጁ እንዲህ አለው ልጄ ውስጤ አንድ ጥሩና መጥፎ ውሻ ይጣላሉ አለው ልጅም ግን ማን የሚያሸንፍ ይመስልሀል አለው አባትም አብዝቼ የመገብኩት ብሎ መለሰለት ሁሌም አብዝተን ያሰብነውና ቦታ የሰጠነው ሀሳብ ያሸንፋል። ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈 📲 @Ethio_Sigmas
3 055
7
የሰው ልጅ ትልቁ ፍርሀት በህይወት መኖር በራሱ ትልቅ ፍርሃት ነው። ትልቁ ፍርሃት ሞት አይደለም፤ በሕይወት የመኖርን አደጋ (risk) መጋፈጥ እንጂ፡፡ የሰው ልጅ ትልቁ ፍርሀት እራሱን የመሆን ፍርሃ
የሰው ልጅ ትልቁ ፍርሀት በህይወት መኖር በራሱ ትልቅ ፍርሃት ነው። ትልቁ ፍርሃት ሞት አይደለም፤ በሕይወት የመኖርን አደጋ (risk) መጋፈጥ እንጂ፡፡ የሰው ልጅ ትልቁ ፍርሀት እራሱን የመሆን ፍርሃት ነው። ከልጅነታችን ጀምረን የተማርነው የሌሎች ሰዎችን ፍላጎት ለማሟላት መኖርን ነው። ተቀባይነት ማጣትን እና በሌሎች አይን በቂ ሆኖ አለመታየትን አምርረን ስለምንጠላ፣ በሌሎች ሰዎች አመለካከት ታስረን መኖር እጣ ፈንታችን ሆኗል፡፡ ትልቁን ፍርሀት ለማስወገድ ደግሞ የሕይወት ፍልስፍና መጽሐፍ ይረዳናል። ከ ሕይወት ፍልስፍና መጽሐፍ የተወሰደ ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈 📲 @Ethio_Sigmas
3 708
8
ከሜሲ ይህን ተማር! ታላቁ አሰልጣኝ ፔፔ ጋርዲዮላ በአንድ ወቅት ስለምን ሜሲ በጫወታ ውስጥ ብዙ እንደማይሮጥ ተጠይቆ የመለሰው መልስ ነበር። ፊት ለፊቱ የተከፈተን አንድ የጫወታ ቪዲዮን እየተመለከተም
ከሜሲ ይህን ተማር! ታላቁ አሰልጣኝ ፔፔ ጋርዲዮላ በአንድ ወቅት ስለምን ሜሲ በጫወታ ውስጥ ብዙ እንደማይሮጥ ተጠይቆ የመለሰው መልስ ነበር። ፊት ለፊቱ የተከፈተን አንድ የጫወታ ቪዲዮን እየተመለከተም ፔፔ መናገር ጀመረ - "አያችሁት በቀስታ እየተራመደ ነው... አይሮጥም በቃ አብዛኛውን ሰዓቱን በመራመድ ያሳልፋል። ከጫወታው ውጪ አይደለም፣ ጨዋታውን በአይኖቹ እየተከታተለ ነው። ቀጣይ ምን እንደሚከሰት ያውቃል። አይኖቹን ከግራ ወደ ቀኝ ከላይ ወደ ታች ያንከራታቸዋል። ጭንቅላቱ መንቀሳቀሱን አላቆመም፣ ከግራ ወደ ቀኝ ይመለከታል። "እየሮጠ አይደለም። ሆኖም ምን እየተከሰተ እንደሆነ በአስተውሎ ይመለከታል። አራቱ ተከላካዮች ላይ ያለው ድክመት ምን እንደሆነ ያነፈንፋል። ከአምስት ወይም አስር ደቂቃዎች በኋላ፣ ሁሉንም ሁኔታ በአእምሮው መዝግቦ ይጨርሳል። ምን ማድረግ እንዳለበት፣ ወዴት መሄድ እንዳለበት በአእምሮው ሰርቶ ጨርሷል። ልክ በጫካ ውስጥ እንዳለ ሁሉ እንዴት ማምለጥ እንዳለበት ያስባል። በዚህ ጋር ብሮጥ ይህ ይሆናል የሚለውን ቀድሞ አውቋልና በቀላሉ ማጥቃት ይችላል። ማንምም አይዘውም።" ከሜሲ ምን ትማራለህ? አንተም በህይወትህ ውስጥ ያሉትን ችግሮች በአስተውሎት ተመልከት፤ ችግሩና ክፍተቱ ምን ጋ እንደሆነ አነፍንፍ፤ ሁሉንም ክፍተት በደንብ ቃኝ፡፡ ምን ማድረግ እንዳለብህና ወዴት መሄድ እንዳለብህ በአእምሮህ ሰርተህ ጨርስ፡፡ ቀጣዩ ታሪክ ነው- ተግባራዊ በማድረግ ማጥቃት ብቻ ነው! ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈 📲 @Ethio_Sigmas
4 217
9
ተነስና አድርገው! አሁን ልረፍደህ ብትተኛ ወይ ስፖርቱን ለዛሬ ቢያልፍህ በዛው ቅፅበት ደስ ሊሰኝህ ይችላል፤ ግን መጨረሻው የማያመር ጊዜያዊ ደስታ ምን ያርግልሃል? በጠዋት መነሳት በጣም ያስጠላል ፤
ተነስና አድርገው! አሁን ልረፍደህ ብትተኛ ወይ ስፖርቱን ለዛሬ ቢያልፍህ በዛው ቅፅበት ደስ ሊሰኝህ ይችላል፤ ግን መጨረሻው የማያመር ጊዜያዊ ደስታ ምን ያርግልሃል? በጠዋት መነሳት በጣም ያስጠላል ፤ ግን ለስኬትህ ፣ ለውጤታማ ቀን መሰረት ይሆንሀል ። ስፖርቱንም፣ ስራውንም፣ ማንበቡንም፣ መማሩንም ልትጀምረው ስትል ሊደብርህ ይችላል ግን ማረግ አለብህ ለህልምህ ስትል አሁኑኑ ደስ ይበለኝ የሚለው ስሜት ሰነፍ ነው የሚያሰርግህ! ጊዜያዊ ደስታ ከጉዞህ ያስቀርሀል ወዳጄ ማረግ የለብህን አሁኑኑ ተነስና አድርገው! ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈 📲 @Ethio_Sigmas
4 371
10
የ David Goggins የሕይወት ታሪክ ትግል(መከራን ማሸነፍ) David Goggins ያደገው በአባቱ ከፍተኛ በሆነ ስቃይ እና ችግር እየደረሰበት ቆይቶ ነበር። ይህም ደሞ፣በራሱ ያለመተማመን ሁኔታ
የ David Goggins የሕይወት ታሪክ ትግል(መከራን ማሸነፍ) David Goggins ያደገው በአባቱ ከፍተኛ በሆነ ስቃይ እና ችግር እየደረሰበት ቆይቶ ነበር።  ይህም ደሞ፣በራሱ ያለመተማመን ሁኔታ ውስጥ ገባ።  በወጣትነት ዕድሜው ከመጠን በላይ ክብደት መጨመር እና በጭንቀት ውስጥ እንዲቆይ ተገዶ ነበር። በ 24 ዓመቱ ወደ 300 ኪሎ ግራም ይመዝናል እና እራሱን እንደ ውድቀት ተመለከተ። አንድ ቀን David ስለ Navy SEALs ዘጋቢ ፊልም አይቶ ህይወቱን ለመለወጥ ወሰነ(Seal የባሕር፣ የአየር እና የመሬት ቡድኖች በUSA ውስጥ የሚገኙ ልዩ ኦፕሬሽን ኃይል ናቸው።  ባልተለመደ ጦርነት፣ ፀረ ሽብርተኝነት፣ ቀጥተኛ እርምጃ እና በልዩ ስለላ የተካኑ ከፍተኛ የሰለጠኑ ተዋጊዎች ናቸው) ታዲያ ያኔ ነበር በሶስት ወራት ውስጥ ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ጭካኔ በተሞላበት ስልጠና ኪሎውን ሊቀንስ ችላል። ሶስት የሲኦል ሳምንታትን (ማለትም የSEAL ስልጠና በጣም አስቸጋሪውን ምዕራፍ) ተቋቁሟል። በጉዳት ምክንያት ሁለት ጊዜ ወድቋል ነገር ግን አላቆመም።ሊታሰብ በማይችል ህመም ውስጥ ቀጠለ። ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈 📲 @Ethio_Sigmas
4 584
11
አለም መጥፎም ጥሩም ጎን አላት ሁሉም ጥሩ ነገር ከጎኑ መጥፎ ሁሉም መጥፎ ነገር ከጎኑ ጥሩ ነገር አለው አለም አስቀያሚ ነች ህይወት አሰልቺ ነው አለም ውብ ነች ህይወት ደግሞ ጣፋጭ በብዙ ጥሩ ነገሮ
አለም መጥፎም ጥሩም ጎን አላት ሁሉም ጥሩ ነገር ከጎኑ መጥፎ ሁሉም መጥፎ ነገር ከጎኑ ጥሩ ነገር አለው አለም አስቀያሚ ነች ህይወት አሰልቺ ነው አለም ውብ ነች ህይወት ደግሞ ጣፋጭ በብዙ ጥሩ ነገሮች በብዙ መጥፎ ነገሮች የተሞላች ነች በየት በኩል ታያታለህ በጥሩ ጊዜ ብቻ አይደለም ስለ ህይወት ጣፋጭነት ጥሩነት ማሰብ ያለብህ ህይወት ጥሩ ስትሆን ህይወት ደስ ይላል ህይወት መጥፎ ስትሆን ህይወት መረረኝ አትበል ጥሩ ስትሆን ያጥሩ ጊዜ ማጣጣም መጥፎ ስትሆን የህይወት አንድ አካል መሆኑን አውቀህ ያመጥፎ ነገር ሊያስተምርህ የፈለገውን ነገር ተምረህ ማለፍ ነው የጥሩን ጥሩን ነገርማ ማንም መፈለግ አያቅተውም ማንም የጥሩን ነገር ጥሩነት ማየት አያቅተውም እውነተኛ ጠቢብነት የጥሩን ነገር ጥሩነት ብቻ ሳይሆን የመጥፎ ነገር ጥሩነትንም ማየት ነው ........ ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈 📲 @Ethio_Sigmas
5 060
12
እምቢ ማለትን ተማር!! ጠቃሚ ላልሆነ ነገር ይሁንታህን በምትገልጽ ጊዜ ሁሉ ጠቃሚ ለሆነ ነገር እምቢተኛ ትሆናለህ፡፡ ‹‹እሺ›› ብቻ ከአፋቸው የሚወጣ ሰዎች ታላቅ የሆነ ነገር ሊፈጽሙ አይችሉም፡፡ ‹
እምቢ ማለትን ተማር!! ጠቃሚ ላልሆነ ነገር ይሁንታህን በምትገልጽ ጊዜ ሁሉ ጠቃሚ ለሆነ ነገር እምቢተኛ ትሆናለህ፡፡ ‹‹እሺ›› ብቻ ከአፋቸው የሚወጣ ሰዎች ታላቅ የሆነ ነገር ሊፈጽሙ አይችሉም፡፡ ‹‹እምቢ!›› ማለት ታላቅ እሴት ነው፡፡ ለሀሜተኛ ሰው ፊት አትስጥ፡፡ በሥራ ቦታ አሉታዊ መንፈስና ጨለምተኛነት እንዲሰፍን ከሚፈልግ ባልደረባ ጋር አትወዳጅ። በሕልሞችህ ከሚሳላቅና ራስህን እንድትጠራጠር ከሚያደርግህ ዘመድህ ራቅ፡፡ የሥራ ጊዜህን ከሚያጣብቡ የማህበራዊ ሕይወት ግዴታዎች ተቆጠብ፡፡ ለሁሉም ሰው ሁሉንም ነገር ልትሆን አትችልም፡፡ ከእኛ መካከል ምርጥ የሆኑት ይህን ያውቁታል፡፡ ለምን ቅድሚያ መስጠት እንዳለብህ እወቅ። ግቦችህን እወቅ፡፡ ሕይወትህን በአግባቡ ለመምራት በመጪዎቹ ሳምንታት፣ ወራትና ዓመታት ምን ማድረግ እንደሚኖርብህ በሚገባ እወቅ፡፡ ከዚያ ውጭ ለሆነው ለተቀረው ነገር ሁሉ ‹‹እምቢ!» በል። እርግጥ ነው በእምቢተኛነትህ በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ቅሬታ ሊሰማቸው ይችላል። ነገር ግን ሕይወትህን ለመምራት የምትሮጠው ለሌሎች ፈቃድ ተገዢ ሆነህ ነውን ወይስ የራስህን እውነትና ሕልም ተከትለህ? ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈 📲 @Ethio_Sigmas
5 633
13
ሰባት ምርጥ ትምህርቶች ከ የአመራር ጥበብ መፅሀፍ 1, ራስህን ምራ ስኬት አጣሁ፣ ሀብት ራቀኝ የምትለው ወዳጄ የብዙ ችግሮችህ ምንጭ ራስህን በትክክልና በአግባቡ መምራት አለመቻልህ እንደሆነ ብነግርህስ?! በእንዝላልነት አትኑር፣ በስሜቶችህ አትመራ፣ በሰዎች ሐሳብ እንደ እንስሳ አትነዳ። ጨክን፤ ራስህን ልክ እንደ ወታደር በዲሲፕሊን ምራው! ለጊዜያዊ እርካታ እጅ አትስጥ!! መሪ ነህ፣ የራስህ መሪ ነህ እንጂ ተመሪ ባሪያው አይደለህም! 2, ቤተሰብህን ምራ! የቤተሰብህ ሰላምና ስኬት በአንተ በመሪው እጅ ነው። ለሚስትህ ምን ዓይነት ባል፥ ለልጆችህ ምን ዓይነት አባት ነህ? ቤተሰብህ ተለይቶ የሚታወቀው በሰላም፣ በፍቅር፣ በሐብት ነው ወይስ በጸብና በድህነት? አሁን ቤተሰብህ ያለበት ሁኔታ ያንተን የመምራት አቅም ያመለክታል። ቤተሰብን መምራት ሀገርን እንደ መምራት ነው፤ ምክንያቱም ቤተሰብ ሀገር ነውና! 3, ድርጅትህን ምራ! መሪ ማለት መንገዱን የሚያውቅ፣ በሚያውቀው መንገድ የሚጓዝ፣ የተጓዘበትን ለሌሎች የሚያሳይ ነው ይባላል። ድርጅትህ የአንተ ሌላ መልክ ነው። አንተ ከወደቅክ፣ ድርጅትህ ይወድቃል። አንተ እንደ ንስር ከፍ ካልክ ድርጅትህም ከፍ ይላል። ለሰራተኞችህ እንደ አባት የሚመክር፣ እንደ እናት የሚራራ፣ እንደ ወንድም የሚጠብቅ፣ እንደ እህት የሚንከባከብ፣ እንደ ኃላፊ ሰርቶ የሚያሳይ መሪ እንጂ— በአፉ የሚመርዝ፣ በትዕዛዙ የሚያስደነግጥ ክፉ አለቃ አትሁንባቸው። ድርጅትህን እንደ ድርጅታቸው እንዲያዩ እንጂ ለባዳ እንደሚለፉእንዲሰማቸው አታድርጋቸው። 4, አካባቢህን ምራ አካባቢህን ምራው እንጂ በእሱ ልክ ሆነህ አትገኝለት። በሰዎች ከንቱ  ሐሳብ፣ በዘልማዳዊ አስተያየት አትደንግጥ፣ አትወሰን። ሁልጊዜም በሐሳብና በስራ የሚመራ ባለራእይና ደፋር ሆነህ ተገኝ። 5, ተከታዮችህን ምራ ተከታዮችህ ነገ እንዳንተ የሚሆኑ ልጆችህ ማለት ናቸው። ለልጆችህ ትልቅ ምሳሌ መሆን እንደሚጠበቅብህ ሁሉ፣ ለተከታዮችህም ግዴታ አለብህ። መሪነትህ እንደ ታላቅ ወንድም ይሁን። ሰርተህ አሳያቸው፤ ሲያጠፉ ምከራቸው፤ ሲናገሩ ስማቸው። ተከታዮችህን ምራ፣ ተከታዮችህን አፍራ! 6, ሀገርህን ምራ በሀሳብ፣ በተግባር፣ በእውቀትና በጥበብ ሁሉ ሀገርህን ምራ እንጂ በሀገርህ ሁኔታ አትመራ። ፍጥነትህ በዓለም እርምጃ ልክ እንጂ ባለህበት ቦታና ሀገር ብቻ አይወሰን። ሀገር የመሪ ያለህ እያለች ነው። አንተ እንድትመራት፣ እንድታስተዳድራት፣ ታላቅ ነገርን እንድትሰጣት ትፈልጋለች። ሀገር የምትመራህ ብቻ ሳይሆን አንተም ሀገርን የምትመራ ሁን! 7, ዘመንህን ምራ! ዘመኑን የሚቀርጽ እንጂ ዘመኑ የሚቀርጸው አትሁን። ዘመንን የሚመሩት፣ መልክ የሚሰጡት ጥቂት መሪዎች ናቸው። አንተ ከእነዛ መሐል ለመሆን ምን ያግድሃል? ምንም አያግድህም!! ማሰብ ትችላለህ፣ መስራት ትችላለህ፣ መፍጠር ትችላለህ። ✍️ደራሲ : የጆን ሲ.ማክስዌል 📙ዕርስ : LAWS OF LEADERSHIP ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈 📲 @Ethio_Sigmas
5 374
14
没有文字...
4 392
15
በእድሜህ መጨረሻ የምትረዳቸው ነገሮች:- 1.ህይወትህን የመቀየር ኃላፊነት ያንተ እንደነበረ 2.የሆነ ጊዜ ምን ይለኛል ብለህ የፈራሃቸው ሰዎች አሁን ከጎንህ እንደሌሉ 3.በሙሉ አቅምህ ብትኖር ህይወት
በእድሜህ መጨረሻ የምትረዳቸው ነገሮች:- 1.ህይወትህን የመቀየር ኃላፊነት ያንተ እንደነበረ 2.የሆነ ጊዜ ምን ይለኛል ብለህ የፈራሃቸው ሰዎች አሁን ከጎንህ እንደሌሉ 3.በሙሉ አቅምህ ብትኖር ህይወትህ ምን ሊመስል እንደሚችል ማሰብ ትጀምራለህ 4.ሁሉም ደስታ ስኬት ውስጥ ሳይሆን እያንዳንዱ የህይወትህ መንገድ ላይ እንደነበር 5.ለጤናህ ትኩረት መስጠት እንደነበረብህ ይገባሃል 6.እናትና አባትህ ምን ያህል ይሳሱልህ እንደነበር ይገባሃል -ሳይረፍድ በጊዜ እያንዳንዱን ቀን በሙሉ አቅም፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ ትኩረት ኑር። ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈 📲 @Ethio_Sigmas
5 579
16
ማን ነው ትክክል ከሚለው በላይ ምንድን ነው ትክክል የሚለው ጠቃሚ ነው! —Aldous Huxley 📲 @Ethio_Sigmas
5 191
17
ዲሲፕሊን በግብ እና በስኬት መካከል የሚገኝ ድልድይ ነው! — Jim Ron — 📲 @Ethio_Sigmas
ዲሲፕሊን በግብ እና በስኬት መካከል የሚገኝ ድልድይ ነው! — Jim Ron — 📲 @Ethio_Sigmas
5 921
18
ከሰው ጋር በሰላም ለመኖር፣ ከራሳችን ጋር ሰላም ለመፍጠር፣ በስኬት ጎዳና ላይ ወደ ፊት ለመገስገስ የሚረዱ ሰባት የህይወት ህጎችን እንሆ :- 1.ከትላንትህ ጋር ሰላም ፍጠር፤ አሁንህን እንዳይረብሽ።
ከሰው ጋር በሰላም ለመኖር፣ ከራሳችን ጋር ሰላም ለመፍጠር፣ በስኬት ጎዳና ላይ ወደ ፊት ለመገስገስ የሚረዱ ሰባት የህይወት ህጎችን እንሆ :- 1.ከትላንትህ ጋር ሰላም ፍጠር፤ አሁንህን እንዳይረብሽ። 2. ሌሎች ሰዎች በአንተ ዙሪያ ስላላቸው ሀሳብ ያንተ ሀላፊነት አይደለም። 3. ጊዜ ማይሽረው ቁስል የለም። 4. ደስታ በማንም እጅ ላይ አይደለችም፤ በአንተ እጅ እንጂ። 5. እራስህን ከሌሎች ጋር አታነጻጽር፤ ሰዎች ላይም አትፍረድ፤ ያለፉበትን የህይወት ውጣ ውረድ አንተ አታውቅም። 6. አብዝተህ መጨነቅህን አቁም፤ ለጥያቄዎች ሁሉ መልስ ሊኖርህ አይጠበቅብህም። 7. ፈገግ በል በዓለም ላይ ያለው ችግር በሙሉ ያንተ አይደለም። 📲 @Ethio_Sigmas
5 825
19
ያላመናችሁብኝን ሰዎች ሁሉ አመሰግናለሁ! የUS Open በመባል የታወቀውን የመሬት ላይ ቴኒስ ጨዋታ በማሸነፍ ዋንጫን የተረከበችው የመጀመሪያዋ የ19 ዓመት ወጣት ኮኮ (Coco Gauff) ነች፡፡ ይህ
ያላመናችሁብኝን ሰዎች ሁሉ አመሰግናለሁ! የUS Open በመባል የታወቀውን የመሬት ላይ ቴኒስ ጨዋታ በማሸነፍ ዋንጫን የተረከበችው የመጀመሪያዋ የ19 ዓመት ወጣት ኮኮ (Coco Gauff) ነች፡፡ ይህን ጨዋታ ሙሉ ለሙሉ ተከታትየዋለሁ፡፡ ይህች ወጣት አስገራሚ ብቃቷን የገለጸችበት ጨዋታ ነበር፡፡ ከሁሉም ነገር አስራሚ ሆኖ ያገኘሁት ግን ጨዋታውን ካሸነፈች በኋላ በነበራት ቃለ-መጠይቅ ላይ ባደረገችው ንግግር ላይ የሰነዘረችው አንድ ሃሳብ ነው፡፡ “ይህንን ውድድር እንደማሸንፍ ያላመናችሁብኝን ሰዎች ሁሉ አመሰግናለሁ” አለች በንግግሯ መካከል፡፡ ይህንን ያለችው እነሱ አትችልም ብለው ስላሰቡና እንደምታሸንፍ ያለማመናቸው ሁኔታ የበለጠ ውስጧን እንዳነሳሳውና ለማሸነፍ ቁርጠኛ እንድትሆን እንዳበረታት ለመግለጽ ነው፡፡ በማንነታችሁና በችሎታችሁ ያላመኑባችሁ ሰዎች አትችሉም በማለት የሚያወሩትን ወሬ ለመድከም ሳይሆን ለመበርታት፣ ለማቆም ሳይሆን ለመቀጠል፣ ለመሸነፍ ሳይሆን ለማሸነፍ፣ ወደኋላ ለመቅረት ሳይሆን ወደፊት ለመገስገስ . . . ተጠቅማችሁ ያሰባችሁበት ጋር ስትደርሱ ዛሬ ያላመኑባችሁን ሰዎች ለማመስገን ያብቃችሁ!!! መልካም ቀን ይሁንላቹ ከፈጣሪ ጋር 📲 @Ethio_Sigmas
5 936
20
አሁን ያለንበት ዘመን ብዙ Distraction ያለበት። Focus ማድረግ ከባድ የሆነበት ዘመን ነው። ነገር ግን ጨለማ ከሌለ ብርሃንም የለም። Distraction-u ትኩረት ብቻ አይደለም የሚሰርቀው
አሁን ያለንበት ዘመን ብዙ Distraction ያለበት። Focus ማድረግ ከባድ የሆነበት ዘመን ነው። ነገር ግን ጨለማ ከሌለ ብርሃንም የለም። Distraction-u ትኩረት ብቻ አይደለም የሚሰርቀው ገንዘባችንንም ነው። ምን ማለት ነው? የምናባክነው ጌዜና energy: money make ልናደርግበት, body build, learn important things, Real life experience የምናገኝበት ነው። 📲 @Ethio_Sigmas
4 887