ETHIO REAL MADRID
El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel ETHIO REAL MADRID
Channel ETHIO REAL MADRID (@ethio_real_madrid_15) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 247 197 subscribers, ranking 129 in the Sports category and 50 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 247 197 subscribers.
According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 5 021 over the last 30 days and by 115 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 1.37%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 1.49% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 3 397 views. Within the first day, a publication typically gains 3 678 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 84.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️
ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !
⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________
📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamo...”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | +64 | |||
| 08 September | +210 | |||
| 07 September | +100 | |||
| 06 September | +63 | |||
| 05 September | +63 | |||
| 04 September | +334 | |||
| 03 September | +187 | |||
| 02 September | +167 | |||
| 01 September | +65 |
| 2 | ብራሂም ዲያዝ የእረፍት ቀን ቢሆንም በቫልዴቤባስ ተገኝቷል!🔥
የስራ ሰው!😎⭐️🤍
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15 | 511 |
| 3 | ፔድሪ በክለባችን ሪያል ማድሪድ ስለነበረዉ የሙከራጊዜ፡-
"አባቴ ወደ ሪያል ማድሪድ አካዳሚ ወሰደኝ እዛ ከደረስን በሗላ ሌሎቹ ልጆች በሙሉ በክፍላቸዉ ውስጥ ተረጋግተው በየቀኑ ጠዋት ወደ ልምምድ ይሄዱ ነበር እኔ ግን ቀኑን ሙሉ በሆቴሉ ውስጥ ብቻዬን ነበርኩ፤ እስከ ስልጠና ጊዜ ድረስ ስልኬን ከመመልከት በስተቀር ምንም የማደርገው ነገር አልነበረም።
ይህ ለአስተሳሰቤ ተስማሚ አልነበረም። ከአንድ ሳምንት በኋላ ደግሞ ክለቡ መልሶ ወደ ቤቴ ላከኝ። እንደዚያ ይሆኖል ተብሎ የታሰበ ስላልነበር እውነቱን ለመናገር ትሑት እንድሆን አደረገኝ ሁሉም ነገር ለእኔ ጥሩ እንዳልሆነ እያወቅኩ ወደ ቤት ተመልሸ ጓደኞቸን ማየት አስደሳች አይደለም። ግን በቤት ውስጥ ሁሉም ሰው በጣም ይደግፈኝ ነበር ያንን ፈጽሞ አልረሳውም።
እና በጣም ጥሩው ነገር በከተማዬ ውስጥ የሁሉም ሰው ትንሽ መቀለጃ መሆኔ ነው። ሁሉም ስለሁኔታው ሲሰሙ ትንሽ ሳቁብኝ። ነገር ግን 'አትጨነቅ፣ ክለቡ ቢቀበልህም አያትህ ለማድሪድ እንድትጫወት በፍጹም አይፈቅድልህም ነበር። ...እላለሁ..''
አባቱ ወስዶት አያቴ አይፈቅድም ነበር ብሎ ይፅናናል በነገራችን ላይ ይሄንን ታሪኩ 100 ጊዜ ተናግሮታል አሁን አስፈርሙኝ ነዉ እንዴ የሚለን😁
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15 | 872 |
| 4 | 😀ኤደር ሚሊታኦ በኢንስታግራም ገፁ ላይ፡
“መልካም የልደት ሌጀንድ።
እናም ወንድሜ ናፍቀሀኛል።”🥹🎂🤍
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15 | 753 |
| 5 | አንዳንድ የቀድሞ ትላልቅ ተጨዋቾች ቻምፒዮንስ ሊግ ሲባል የትኛዉን ተጨዋች ታስታውሳላችሁ ተብለዉ ሲጠየቁ የመለሱት መልስ ፤ግልፅ የንጉሱ ጥላቻ አለባቸዉ ማለት ይቻላል🤨 | 1 235 |
| 6 | THE GOAT WITHOUT DOUBT!🐐😮💨
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15 | 1 238 |
| 7 | 🚨 የክለባችን ማድሪድ መልበሻ ክፍል ባበከኗቸው በርካታ የግብ እድሎች በፍጹም አልተጨነቀም።
እድሎችን በመፍጠር ረገድ ጥሩ ስራ እየሰሩ እንደሆነ እና ግቦቹ ወደፊት እንደሚመጡ ያምናሉ።
[ MARCA ]
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15 | 1 209 |
| 8 | 4-3-3 የሜሲ እና የዚዙን ጉዳይ 'ሙሉ በሙሉ ውሸት ነው፤ ዚዙ አላለም!' ብለዋል!
ነገሩ እዚህ ላይ አብቅቷል ቅድም ሲወጡ የነበሩ መረጃዎች በሙሉ ሀሰት ናቸው። ዚዙ ሲጀመር ስለ ባሎንዶር ምንም አይነት መግለጫ በቅርብ ግዜ አልሰጠም። ዚዙ ስለ ሜሲ የተናገሩትም እስከ 2023 ምናምን ባለ ግዜ ነው....።
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15 | 1 783 |
| 9 | I miss the one who wears number 20 🥺🤍 | 1 720 |
| 10 | 🚨🗣️ ቲዬሪ ኦንሪ፦
"ወዳጄ፣ ለባሎንዶር መልካም እድል እመኝልሃለሁ! ለባሎንዶር መልካም እድል እመኝልሃለሁ፣ ይገባሃል ኪሊያን!"🤍
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15 | 1 659 |
| 11 | The connection. 🇵🇹🇧🇷🤍
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15 | 2 134 |
| 12 | ማን እንደተቃቀፈ ተመልከቱ!🫂🤍
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15 | 2 175 |
| 13 | ቪኒ በ IG ገፁ ትንሽ ጠብቁኝ 👀🔥 | 2 138 |
| 14 | 🚨ስለ ሊቨርፑል የተሰሙ ያልተጠበቁ ትኩስ እና አዳዲስ የዝውውር መረጃዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ👇 | 453 |
| 15 | 🏴 ለመላው የቼልሲ ደጋፊዎች ታላቅ የምስራች
ከ200ሺ በላይ ተከታይ ያለው ለቼልሲ ደጋፊዎች ብቻ ታስቦ የተከፈተ ስለሀያሉ ቡድናችን ፈጣን እና ትኩስ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ኑ ተቀላቀሉን 👇 | 454 |
| 16 | እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም
ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ | 394 |
| 17 | ዛሬ ስለ አርሰናል የተሰሙ ትኩስ ዜናዎች
⚽️ የአርሰናል የክንፍ መስመር ኢላማ እነማን ናቸው ?
⚽️ አርሰናል ለመሀል ሜዳው ማንን ሊያስፈርም ይችላል ?
⚽️ አርሰናል ሊለቃቸው ያሰባቸው ተጫዋቾች እነማን ናቸው?
እነዚህንና ሌሎች ዜናዎችን ለማንበብ JOIN የሚለውን ይጫኑ! | 454 |
| 18 | ጥያቄ!!
ቲቦ ኮርቱዋን የአለማችን የምንግዜም ምርጥ በረኞች ደረጃ ላይ ስንተኛ ታስቀምጡታላችሁ? ምክንያቱስ?!
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15 | 2 597 |
| 19 | ጁድ በራሱ app:
“Important win last night but still work to do.”🤍
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15 | 2 728 |
| 20 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🇦🇷 አርጀንቲና ምን ያህል የአለም ዋንጫ አላት?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 454 |
