en
Feedback
አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

Open in Telegram

➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል ➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ ➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች ➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል። ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ። https://t.me/Alimrancmc

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

Channel አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም (@alimrancmc) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 760 subscribers, ranking 6 292 in the Religion & Spirituality category and 2 498 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 760 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 212 over the last 30 days and by 6 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 30.95%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 15.90% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 4 257 views. Within the first day, a publication typically gains 2 187 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 59.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል ➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ ➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች ➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል። ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ። https://t.me/Alimrancmc

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 760
Subscribers
+624 hours
+317 days
+21230 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+48
in 2 channels
August '26
+283
in 5 channels
Get PRO
July '26
+159
in 2 channels
Get PRO
June '26
+155
in 1 channels
Get PRO
May '26
+117
in 1 channels
Get PRO
April '26
+127
in 1 channels
Get PRO
March '26
+271
in 6 channels
Get PRO
February '26
+231
in 14 channels
Get PRO
January '26
+68
in 2 channels
Get PRO
December '25
+151
in 4 channels
Get PRO
November '25
+162
in 7 channels
Get PRO
October '25
+487
in 20 channels
Get PRO
September '25
+336
in 4 channels
Get PRO
August '25
+438
in 7 channels
Get PRO
July '25
+233
in 7 channels
Get PRO
June '25
+171
in 4 channels
Get PRO
May '25
+237
in 4 channels
Get PRO
April '25
+283
in 8 channels
Get PRO
March '25
+705
in 16 channels
Get PRO
February '25
+491
in 9 channels
Get PRO
January '25
+382
in 5 channels
Get PRO
December '24
+389
in 4 channels
Get PRO
November '24
+404
in 9 channels
Get PRO
October '24
+450
in 3 channels
Get PRO
September '24
+1 024
in 9 channels
Get PRO
August '24
+1 112
in 13 channels
Get PRO
July '24
+400
in 7 channels
Get PRO
June '24
+322
in 2 channels
Get PRO
May '24
+407
in 4 channels
Get PRO
April '24
+606
in 17 channels
Get PRO
March '24
+756
in 13 channels
Get PRO
February '24
+364
in 8 channels
Get PRO
January '24
+370
in 3 channels
Get PRO
December '23
+281
in 5 channels
Get PRO
November '23
+2 962
in 6 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+4
08 September+6
07 September+15
06 September+2
05 September+2
04 September+4
03 September+4
02 September+9
01 September+2
Channel Posts
"ቲላዋ " በኡስታዝ ሀይደር ሙስጠፋ በላፍቶ ቢላል መድረሳ የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ!! https://t.me/Alimrancmc

2
የኢማም አቡ ሀኒፋ ጥንቁቅነት!! በኡስታዝ ዓዲል የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ
የኢማም አቡ ሀኒፋ ጥንቁቅነት!! በኡስታዝ ዓዲል የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ
2 628
3
📢 ላፍቶ ቢላል የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል 523 ተማሪዎችን አስመረቀ። ላፍቶ ቢላል የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል በ2018 ዓ.ል የክረምት ተመላላሽ መርሐ ግብሩን በስኬት አጠናቆ+9
📢 ላፍቶ ቢላል የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል 523 ተማሪዎችን አስመረቀ። ላፍቶ ቢላል የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል በ2018 ዓ.ል የክረምት ተመላላሽ መርሐ ግብሩን በስኬት አጠናቆ 523 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት በደማቅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተማሪዎች የቁርአን ንባብ እና የኢስላማዊ ትምህርት አዘል  ሌሎች መርሐ ግብሮች ቀርበዋል። በተጨማሪም ማዕከሉ በአዳሪ ሥርዓት ለሁለት ዓመታት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 14 ተማሪዎችን ወደ ቀጣዩ የመድረሳ ደረጃ በማሸጋገር፣ የሽኝት ፕሮግራም አካሂዷል። የሽኝት ፕሮግራሙም ተማሪዎቹ በማዕከሉ ለሁለት ዓመታት ያሳለፉትን የትምህርትና የሥነ-ምግባር እነፃ ጉዞ በማስታወስ፣ በቀጣይ የትምህርት ሕይወታቸው የበለጠ እውቀትና ስኬት እንዲያገኙ በመመኘት ተካሂዷል። አላህ የተማራችሁትን እውቀት የተጠቀማችሁበት ያድርግላችሁ፣ በቀጣይ ጉዟችሁም ስኬትና በረከት ይወፍቃችሁ። 🤲
3 170
4
ለእውቀት የተከፈለ መስዋእትነት በሸይኽ አህመድ አወሉ በሰይዱና ሀምዛ የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ
ለእውቀት የተከፈለ መስዋእትነት በሸይኽ አህመድ አወሉ በሰይዱና ሀምዛ የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ
3 966
5
No text...
4 533
6
መልእክተኛው ﷺበባልደረቦቻቸው አንደበት!
መልእክተኛው ﷺበባልደረቦቻቸው አንደበት!
4 400
7
ልጄ ሆይ ላንተ ብዬ ነው!! በኡስታዝ ዓዲል በአል ዒምራን የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ
ልጄ ሆይ ላንተ ብዬ ነው!! በኡስታዝ ዓዲል በአል ዒምራን የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ
4 923
8
👇👇👇👇 https://youtu.be/qTqg8pvC3zQ?si=NEH2a-XAvhrWIAbw
👇👇👇👇 https://youtu.be/qTqg8pvC3zQ?si=NEH2a-XAvhrWIAbw
4 400
9
https://youtu.be/qTqg8pvC3zQ?si=4Al8dEYSIpEDKGpX
1
10
https://youtu.be/E4syTDrQLHw?si=Ke4WYhw1a-KOlgYI
4 162
11
🎓 ፈላህ ፉሪ መድረሳ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በድምቀት ተካሄደ! በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፈላህ መስጂድ መድረሳ እና የዒልም ማዕከል በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ያስመ+2
🎓 ፈላህ ፉሪ መድረሳ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በድምቀት ተካሄደ! በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፈላህ መስጂድ መድረሳ እና የዒልም ማዕከል በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ያስመረቀበት ደማቅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በታላቅ ድምቀት ተካሄደ። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም፦ 📖 የ2 ዓመት የዒልም ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ወደ ከፍተኛ የዒልም ደረጃ የሚሸጋገሩ ተማሪዎች፣ 📚 በAfter School መርሃ-ግብር የዑምዳ ኪታብ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወጣት ሴት ተማሪዎች፣ 📖 በክረምት የቁርኣንና የዒልም ማጠናከሪያ ትምህርት የተሳተፉ ተማሪዎች በአንድነት በክብር ተመርቀዋል። 🎓✨ 🌿 በመርሃ-ግብሩ ታዋቂ ዑለማኦች፣ ዳዒዎች፣ አስተማሪዎች እና ክቡር እንግዶች በመገኘት ለተመራቂ ተማሪዎች የእውቀትና የምክር መልዕክቶችን አስተላልፈዋል። 🎤 በተጨማሪም በተማሪዎች የቀረቡ የቁርኣን ንባብ፣ ኢስላማዊ ትምህርታዊ እና አዝናኝ ፕሮግራሞች ለሥነ-ሥርዓቱ ድምቀት ጨምረዋል። 💐 ይህ ቀን ለተመራቂ ተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን እና ለመድረሳው ማህበረሰብ የደስታ፣ የኩራትና የበረከት ቀን ሆኖ አልፏል። 🤲 አላህ እውቀታቸውን ይጨምርላቸው፣ የተማሩትን በተግባር እንዲያውሉ ያድርጋቸው፤ ለኡማውም የሚጠቅሙ የዕውቀት ባለቤቶች ያድርጋቸው። 🎓 ለሁሉም ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ! #ፈላህ_መስጂድ_መድረሳ #የምረቃ_ሥነሥርዓት #ዒልም #ቁርኣን #Graduation
5 079
12
+9
No text...
5 712
13
+8
No text...
3 900
14
+9
No text...
3 565
15
👇👇👇👇👇 https://youtu.be/V4qhUsoHWXU?si=gHsPBXSpGsWKi7R9
👇👇👇👇👇 https://youtu.be/V4qhUsoHWXU?si=gHsPBXSpGsWKi7R9
4 186
16
https://youtu.be/V4qhUsoHWXU?si=dKApuOfVrdfPhzsH
1
17
No text...
4 963
18
https://youtu.be/gLAJC_Z5JXE?si=_64ebc1h0tpHTMi3
5 301
19
✨ የመውሊድ በዓል ድምቀቶች ✨ በዛሬው የመውሊድ ፕሮግራም ድምቀት ከነበሩት መርሀ ግብሮች መካከል፣ በአህባቡል ሐቢብ የመድህና ነሺዳ ጀመዓ የቀረበው በአይነቱ ልዩ የሆነ አዲስ ነሺዳ አንዱ ነበር። �+8
✨ የመውሊድ በዓል ድምቀቶች ✨ በዛሬው የመውሊድ ፕሮግራም ድምቀት ከነበሩት መርሀ ግብሮች መካከል፣ በአህባቡል ሐቢብ የመድህና ነሺዳ ጀመዓ የቀረበው በአይነቱ ልዩ የሆነ አዲስ ነሺዳ አንዱ ነበር። 🎙️✨ በተጨማሪም ከኢማም አል-ቡሰይሪ የቡርዳ ቀሲዳ የተመረጡ የነብያችን ﷺ ውዳሴዎችን በድምፁ በማቅረብ የታዳሚውን ልብ ያለሰለሰው ተማሪ አቀራረብም ከዕለቱ የማይረሱ ትዕይንቶች አንዱ ነበር። 🤍🌙 በመቀጠልም የዙሁር ሶላተል ጀመዓ ከተሰገደ በኋላ፣ የምሳ ግብዣና የመውሊድ ሰደቃ በመካሄድ የዕለቱ አንኳር መርሀ ግብር ሆኖ በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል። 🍽️🤲 🌹 በውልደቱ ተደስታችሁ ያገለገላችሁ፣ ፕሮግራሞችን ያሰናዳችሁ፣ ለመድረኩ ውበትና ስኬት የተጋችሁ ሁሉ፤ አላህ ሥራችሁን ይቀበልላችሁ፣ ይውደድላችሁ፣ በኸይርም ይክፈላችሁ። 🤲❤️ اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد ﷺ #መውሊድ #ሐቢቡል_ሐቢብ #ቡርዳ #ነሺዳ #መድህ #ሰደቃ #ረሱለላህﷺ
7 107
20
🌙✨ በታላቁ ነብይ ﷺ ውልደት እንኳን ደስ አላችሁ! ✨🌙 ﴿وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾ «አንተንም ለዓለማት ሁሉ እዝነት እንጂ ሌላ አድርገን+4
🌙✨ በታላቁ ነብይ ﷺ ውልደት እንኳን ደስ አላችሁ! ✨🌙 ﴿وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾ «አንተንም ለዓለማት ሁሉ እዝነት እንጂ ሌላ አድርገን አልላክንህም።» 📖 ሱረቱል አንቢያእ 21፥107 ለሰው ልጆች መመሪያ፣ መዳንና እዝነት የተላኩትን የአላህ መልእክተኛ ሙሐመድ ﷺ ውድ የሆነውን የልደት መታሰቢያ አስመልክቶ፣ በአል ዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም የተለያዩ መንፈሳዊና ኢስላማዊ መድረኮችን በማካተት በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። 🌿 🤲 አላህ ሆይ! ለሰው ልጆች እዝነት አድርገህ የላክከውን የእዝነት ነብይ ሙሐመድን ﷺ ፍቅርና ሱናቸውን በልባችን አጽና። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «مَنْ صَلَّى عَلَيَّ وَاحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا» “በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰላት ያወረደ ሰው ላይ አላህ አስር ጊዜ ሰላት ያወርድበታል።” 📚 ሙስሊም 🌹 መድረኩም በቲላወቱል ቁርአን እና በሸይኽ ሸሪፍ ራምሳ መንዙማ ተከፍቶ፣ በአሁኑ ሰዓት የተለያዩ ግጥሞች፣ የመልእክተኛውን ﷺ ታሪክና ታላቅ ሕይወት የሚዳስሱ መልእክቶች፣ ነሺዳዎችና ሌሎች መንፈሳዊ ፕሮግራሞች እየቀረቡ ይገኛሉ። 🎙️📖 🌙 የእዝነት ነብይን ﷺ ውልደት በማስታወስ፣ ሱናቸውን በመከተል እና በእሳቸው ላይ ሰላትና ሰላም በማውረድ የሚያምር ሕይወት እንገንባ። اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ 💚 እንኳን አደረሰን፤ አደረሳችሁ! 🌹 መልካም የመውሊድ በዓል! #አል_ዒምራን #የነብዩ_ሙሐመድ_ውልደት #መውሊድ #ነብዩ_ሙሐመድ ﷺ #Quran #AlImran
6 224