አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል ➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ ➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች ➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል። ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ። https://t.me/Alimrancmc
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
Канал አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም (@alimrancmc) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 752 підписників, посідаючи 6 298 місце в категорії Релігія і духовність та 2 499 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 752 підписників.
За останніми даними від 07 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 214, а за останні 24 години на 15, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 30.77%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 15.56% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 4 231 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 2 139 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 65.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል
➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ
➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች
➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል።
ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ።
https://t.me/Alimrancmc”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 08 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 08 вересня | +2 | |||
| 07 вересня | +15 | |||
| 06 вересня | +2 | |||
| 05 вересня | +2 | |||
| 04 вересня | +4 | |||
| 03 вересня | +4 | |||
| 02 вересня | +9 | |||
| 01 вересня | +2 |
| 2 | የኢማም አቡ ሀኒፋ ጥንቁቅነት!!
በኡስታዝ ዓዲል
የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ | 2 187 |
| 3 | 📢 ላፍቶ ቢላል የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል 523 ተማሪዎችን አስመረቀ።
ላፍቶ ቢላል የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል በ2018 ዓ.ል የክረምት ተመላላሽ መርሐ ግብሩን በስኬት አጠናቆ 523 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት በደማቅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተማሪዎች የቁርአን ንባብ እና የኢስላማዊ ትምህርት አዘል ሌሎች መርሐ ግብሮች ቀርበዋል።
በተጨማሪም ማዕከሉ በአዳሪ ሥርዓት ለሁለት ዓመታት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 14 ተማሪዎችን ወደ ቀጣዩ የመድረሳ ደረጃ በማሸጋገር፣ የሽኝት ፕሮግራም አካሂዷል።
የሽኝት ፕሮግራሙም ተማሪዎቹ በማዕከሉ ለሁለት ዓመታት ያሳለፉትን የትምህርትና የሥነ-ምግባር እነፃ ጉዞ በማስታወስ፣ በቀጣይ የትምህርት ሕይወታቸው የበለጠ እውቀትና ስኬት እንዲያገኙ በመመኘት ተካሂዷል።
አላህ የተማራችሁትን እውቀት የተጠቀማችሁበት ያድርግላችሁ፣ በቀጣይ ጉዟችሁም ስኬትና በረከት ይወፍቃችሁ። 🤲 | 2 636 |
| 4 | ለእውቀት የተከፈለ መስዋእትነት
በሸይኽ አህመድ አወሉ በሰይዱና ሀምዛ የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ | 3 448 |
| 5 | Немає тексту... | 4 330 |
| 6 | መልእክተኛው ﷺበባልደረቦቻቸው አንደበት! | 4 253 |
| 7 | ልጄ ሆይ ላንተ ብዬ ነው!!
በኡስታዝ ዓዲል በአል ዒምራን የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ | 4 640 |
| 8 | 👇👇👇👇
https://youtu.be/qTqg8pvC3zQ?si=NEH2a-XAvhrWIAbw | 4 248 |
| 9 | https://youtu.be/qTqg8pvC3zQ?si=4Al8dEYSIpEDKGpX | 1 |
| 10 | https://youtu.be/E4syTDrQLHw?si=Ke4WYhw1a-KOlgYI | 4 029 |
| 11 | 🎓 ፈላህ ፉሪ መድረሳ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በድምቀት ተካሄደ!
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፈላህ መስጂድ መድረሳ እና የዒልም ማዕከል በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ያስመረቀበት ደማቅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በታላቅ ድምቀት ተካሄደ።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም፦
📖 የ2 ዓመት የዒልም ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ወደ ከፍተኛ የዒልም ደረጃ የሚሸጋገሩ ተማሪዎች፣
📚 በAfter School መርሃ-ግብር የዑምዳ ኪታብ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወጣት ሴት ተማሪዎች፣
📖 በክረምት የቁርኣንና የዒልም ማጠናከሪያ ትምህርት የተሳተፉ ተማሪዎች
በአንድነት በክብር ተመርቀዋል። 🎓✨
🌿 በመርሃ-ግብሩ ታዋቂ ዑለማኦች፣ ዳዒዎች፣ አስተማሪዎች እና ክቡር እንግዶች በመገኘት ለተመራቂ ተማሪዎች የእውቀትና የምክር መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።
🎤 በተጨማሪም በተማሪዎች የቀረቡ የቁርኣን ንባብ፣ ኢስላማዊ ትምህርታዊ እና አዝናኝ ፕሮግራሞች ለሥነ-ሥርዓቱ ድምቀት ጨምረዋል።
💐 ይህ ቀን ለተመራቂ ተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን እና ለመድረሳው ማህበረሰብ የደስታ፣ የኩራትና የበረከት ቀን ሆኖ አልፏል።
🤲 አላህ እውቀታቸውን
ይጨምርላቸው፣ የተማሩትን በተግባር እንዲያውሉ ያድርጋቸው፤ ለኡማውም የሚጠቅሙ የዕውቀት ባለቤቶች ያድርጋቸው።
🎓 ለሁሉም ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
#ፈላህ_መስጂድ_መድረሳ
#የምረቃ_ሥነሥርዓት
#ዒልም
#ቁርኣን
#Graduation | 4 956 |
| 12 | Немає тексту... | 5 482 |
| 13 | Немає тексту... | 3 737 |
| 14 | Немає тексту... | 3 489 |
| 15 | 👇👇👇👇👇
https://youtu.be/V4qhUsoHWXU?si=gHsPBXSpGsWKi7R9 | 4 100 |
| 16 | https://youtu.be/V4qhUsoHWXU?si=dKApuOfVrdfPhzsH | 1 |
| 17 | Немає тексту... | 4 886 |
| 18 | https://youtu.be/gLAJC_Z5JXE?si=_64ebc1h0tpHTMi3 | 5 232 |
| 19 | ✨ የመውሊድ በዓል ድምቀቶች ✨
በዛሬው የመውሊድ ፕሮግራም ድምቀት ከነበሩት መርሀ ግብሮች መካከል፣ በአህባቡል ሐቢብ የመድህና ነሺዳ ጀመዓ የቀረበው በአይነቱ ልዩ የሆነ አዲስ ነሺዳ አንዱ ነበር። 🎙️✨
በተጨማሪም ከኢማም አል-ቡሰይሪ የቡርዳ ቀሲዳ የተመረጡ የነብያችን ﷺ ውዳሴዎችን በድምፁ በማቅረብ የታዳሚውን ልብ ያለሰለሰው ተማሪ አቀራረብም ከዕለቱ የማይረሱ ትዕይንቶች አንዱ ነበር። 🤍🌙
በመቀጠልም የዙሁር ሶላተል ጀመዓ ከተሰገደ በኋላ፣ የምሳ ግብዣና የመውሊድ ሰደቃ በመካሄድ የዕለቱ አንኳር መርሀ ግብር ሆኖ በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል። 🍽️🤲
🌹 በውልደቱ ተደስታችሁ ያገለገላችሁ፣ ፕሮግራሞችን ያሰናዳችሁ፣ ለመድረኩ ውበትና ስኬት የተጋችሁ ሁሉ፤ አላህ ሥራችሁን ይቀበልላችሁ፣ ይውደድላችሁ፣ በኸይርም ይክፈላችሁ። 🤲❤️
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد ﷺ
#መውሊድ #ሐቢቡል_ሐቢብ #ቡርዳ #ነሺዳ #መድህ #ሰደቃ #ረሱለላህﷺ | 7 107 |
| 20 | 🌙✨ በታላቁ ነብይ ﷺ ውልደት እንኳን ደስ አላችሁ! ✨🌙
﴿وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾
«አንተንም ለዓለማት ሁሉ እዝነት እንጂ ሌላ አድርገን አልላክንህም።»
📖 ሱረቱል አንቢያእ 21፥107
ለሰው ልጆች መመሪያ፣ መዳንና እዝነት የተላኩትን የአላህ መልእክተኛ ሙሐመድ ﷺ ውድ የሆነውን የልደት መታሰቢያ አስመልክቶ፣ በአል ዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም የተለያዩ መንፈሳዊና ኢስላማዊ መድረኮችን በማካተት በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። 🌿
🤲 አላህ ሆይ! ለሰው ልጆች እዝነት አድርገህ የላክከውን የእዝነት ነብይ ሙሐመድን ﷺ ፍቅርና ሱናቸውን በልባችን አጽና።
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«مَنْ صَلَّى عَلَيَّ وَاحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا»
“በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰላት ያወረደ ሰው ላይ አላህ አስር ጊዜ ሰላት ያወርድበታል።”
📚 ሙስሊም
🌹 መድረኩም በቲላወቱል ቁርአን እና በሸይኽ ሸሪፍ ራምሳ መንዙማ ተከፍቶ፣ በአሁኑ ሰዓት የተለያዩ ግጥሞች፣ የመልእክተኛውን ﷺ ታሪክና ታላቅ ሕይወት የሚዳስሱ መልእክቶች፣ ነሺዳዎችና ሌሎች መንፈሳዊ ፕሮግራሞች እየቀረቡ ይገኛሉ። 🎙️📖
🌙 የእዝነት ነብይን ﷺ ውልደት በማስታወስ፣ ሱናቸውን በመከተል እና በእሳቸው ላይ ሰላትና ሰላም በማውረድ የሚያምር ሕይወት እንገንባ።
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ
💚 እንኳን አደረሰን፤ አደረሳችሁ!
🌹 መልካም የመውሊድ በዓል!
#አል_ዒምራን
#የነብዩ_ሙሐመድ_ውልደት
#መውሊድ
#ነብዩ_ሙሐመድ ﷺ
#Quran
#AlImran | 6 224 |
