አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል ➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ ➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች ➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል። ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ። https://t.me/Alimrancmc
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
El canal አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም (@alimrancmc) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 750 suscriptores, ocupando la posición 6 300 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 497 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 750 suscriptores.
Según los últimos datos del 06 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 193, y en las últimas 24 horas de 1, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 33.53%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 15.41% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 4 605 visualizaciones. En el primer día suele acumular 2 116 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 73.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል
➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ
➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች
➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል።
ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ።
https://t.me/Alimrancmc”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 07 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 07 septiembre | +15 | |||
| 06 septiembre | +2 | |||
| 05 septiembre | +2 | |||
| 04 septiembre | +4 | |||
| 03 septiembre | +4 | |||
| 02 septiembre | +9 | |||
| 01 septiembre | +2 |
| 2 | 📢 ላፍቶ ቢላል የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል 523 ተማሪዎችን አስመረቀ።
ላፍቶ ቢላል የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል በ2018 ዓ.ል የክረምት ተመላላሽ መርሐ ግብሩን በስኬት አጠናቆ 523 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት በደማቅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተማሪዎች የቁርአን ንባብ እና የኢስላማዊ ትምህርት አዘል ሌሎች መርሐ ግብሮች ቀርበዋል።
በተጨማሪም ማዕከሉ በአዳሪ ሥርዓት ለሁለት ዓመታት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 14 ተማሪዎችን ወደ ቀጣዩ የመድረሳ ደረጃ በማሸጋገር፣ የሽኝት ፕሮግራም አካሂዷል።
የሽኝት ፕሮግራሙም ተማሪዎቹ በማዕከሉ ለሁለት ዓመታት ያሳለፉትን የትምህርትና የሥነ-ምግባር እነፃ ጉዞ በማስታወስ፣ በቀጣይ የትምህርት ሕይወታቸው የበለጠ እውቀትና ስኬት እንዲያገኙ በመመኘት ተካሂዷል።
አላህ የተማራችሁትን እውቀት የተጠቀማችሁበት ያድርግላችሁ፣ በቀጣይ ጉዟችሁም ስኬትና በረከት ይወፍቃችሁ። 🤲 | 2 503 |
| 3 | ለእውቀት የተከፈለ መስዋእትነት
በሸይኽ አህመድ አወሉ በሰይዱና ሀምዛ የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ | 3 183 |
| 4 | Sin texto... | 4 036 |
| 5 | መልእክተኛው ﷺበባልደረቦቻቸው አንደበት! | 4 160 |
| 6 | ልጄ ሆይ ላንተ ብዬ ነው!!
በኡስታዝ ዓዲል በአል ዒምራን የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ | 4 619 |
| 7 | 👇👇👇👇
https://youtu.be/qTqg8pvC3zQ?si=NEH2a-XAvhrWIAbw | 3 997 |
| 8 | https://youtu.be/qTqg8pvC3zQ?si=4Al8dEYSIpEDKGpX | 1 |
| 9 | https://youtu.be/E4syTDrQLHw?si=Ke4WYhw1a-KOlgYI | 3 785 |
| 10 | 🎓 ፈላህ ፉሪ መድረሳ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በድምቀት ተካሄደ!
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፈላህ መስጂድ መድረሳ እና የዒልም ማዕከል በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ያስመረቀበት ደማቅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በታላቅ ድምቀት ተካሄደ።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም፦
📖 የ2 ዓመት የዒልም ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ወደ ከፍተኛ የዒልም ደረጃ የሚሸጋገሩ ተማሪዎች፣
📚 በAfter School መርሃ-ግብር የዑምዳ ኪታብ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወጣት ሴት ተማሪዎች፣
📖 በክረምት የቁርኣንና የዒልም ማጠናከሪያ ትምህርት የተሳተፉ ተማሪዎች
በአንድነት በክብር ተመርቀዋል። 🎓✨
🌿 በመርሃ-ግብሩ ታዋቂ ዑለማኦች፣ ዳዒዎች፣ አስተማሪዎች እና ክቡር እንግዶች በመገኘት ለተመራቂ ተማሪዎች የእውቀትና የምክር መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።
🎤 በተጨማሪም በተማሪዎች የቀረቡ የቁርኣን ንባብ፣ ኢስላማዊ ትምህርታዊ እና አዝናኝ ፕሮግራሞች ለሥነ-ሥርዓቱ ድምቀት ጨምረዋል።
💐 ይህ ቀን ለተመራቂ ተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን እና ለመድረሳው ማህበረሰብ የደስታ፣ የኩራትና የበረከት ቀን ሆኖ አልፏል።
🤲 አላህ እውቀታቸውን
ይጨምርላቸው፣ የተማሩትን በተግባር እንዲያውሉ ያድርጋቸው፤ ለኡማውም የሚጠቅሙ የዕውቀት ባለቤቶች ያድርጋቸው።
🎓 ለሁሉም ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
#ፈላህ_መስጂድ_መድረሳ
#የምረቃ_ሥነሥርዓት
#ዒልም
#ቁርኣን
#Graduation | 4 805 |
| 11 | Sin texto... | 5 140 |
| 12 | Sin texto... | 3 541 |
| 13 | Sin texto... | 3 389 |
| 14 | 👇👇👇👇👇
https://youtu.be/V4qhUsoHWXU?si=gHsPBXSpGsWKi7R9 | 4 020 |
| 15 | https://youtu.be/V4qhUsoHWXU?si=dKApuOfVrdfPhzsH | 1 |
| 16 | Sin texto... | 4 792 |
| 17 | https://youtu.be/gLAJC_Z5JXE?si=_64ebc1h0tpHTMi3 | 5 144 |
| 18 | ✨ የመውሊድ በዓል ድምቀቶች ✨
በዛሬው የመውሊድ ፕሮግራም ድምቀት ከነበሩት መርሀ ግብሮች መካከል፣ በአህባቡል ሐቢብ የመድህና ነሺዳ ጀመዓ የቀረበው በአይነቱ ልዩ የሆነ አዲስ ነሺዳ አንዱ ነበር። 🎙️✨
በተጨማሪም ከኢማም አል-ቡሰይሪ የቡርዳ ቀሲዳ የተመረጡ የነብያችን ﷺ ውዳሴዎችን በድምፁ በማቅረብ የታዳሚውን ልብ ያለሰለሰው ተማሪ አቀራረብም ከዕለቱ የማይረሱ ትዕይንቶች አንዱ ነበር። 🤍🌙
በመቀጠልም የዙሁር ሶላተል ጀመዓ ከተሰገደ በኋላ፣ የምሳ ግብዣና የመውሊድ ሰደቃ በመካሄድ የዕለቱ አንኳር መርሀ ግብር ሆኖ በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል። 🍽️🤲
🌹 በውልደቱ ተደስታችሁ ያገለገላችሁ፣ ፕሮግራሞችን ያሰናዳችሁ፣ ለመድረኩ ውበትና ስኬት የተጋችሁ ሁሉ፤ አላህ ሥራችሁን ይቀበልላችሁ፣ ይውደድላችሁ፣ በኸይርም ይክፈላችሁ። 🤲❤️
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد ﷺ
#መውሊድ #ሐቢቡል_ሐቢብ #ቡርዳ #ነሺዳ #መድህ #ሰደቃ #ረሱለላህﷺ | 7 003 |
| 19 | 🌙✨ በታላቁ ነብይ ﷺ ውልደት እንኳን ደስ አላችሁ! ✨🌙
﴿وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾
«አንተንም ለዓለማት ሁሉ እዝነት እንጂ ሌላ አድርገን አልላክንህም።»
📖 ሱረቱል አንቢያእ 21፥107
ለሰው ልጆች መመሪያ፣ መዳንና እዝነት የተላኩትን የአላህ መልእክተኛ ሙሐመድ ﷺ ውድ የሆነውን የልደት መታሰቢያ አስመልክቶ፣ በአል ዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም የተለያዩ መንፈሳዊና ኢስላማዊ መድረኮችን በማካተት በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። 🌿
🤲 አላህ ሆይ! ለሰው ልጆች እዝነት አድርገህ የላክከውን የእዝነት ነብይ ሙሐመድን ﷺ ፍቅርና ሱናቸውን በልባችን አጽና።
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«مَنْ صَلَّى عَلَيَّ وَاحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا»
“በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰላት ያወረደ ሰው ላይ አላህ አስር ጊዜ ሰላት ያወርድበታል።”
📚 ሙስሊም
🌹 መድረኩም በቲላወቱል ቁርአን እና በሸይኽ ሸሪፍ ራምሳ መንዙማ ተከፍቶ፣ በአሁኑ ሰዓት የተለያዩ ግጥሞች፣ የመልእክተኛውን ﷺ ታሪክና ታላቅ ሕይወት የሚዳስሱ መልእክቶች፣ ነሺዳዎችና ሌሎች መንፈሳዊ ፕሮግራሞች እየቀረቡ ይገኛሉ። 🎙️📖
🌙 የእዝነት ነብይን ﷺ ውልደት በማስታወስ፣ ሱናቸውን በመከተል እና በእሳቸው ላይ ሰላትና ሰላም በማውረድ የሚያምር ሕይወት እንገንባ።
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ
💚 እንኳን አደረሰን፤ አደረሳችሁ!
🌹 መልካም የመውሊድ በዓል!
#አል_ዒምራን
#የነብዩ_ሙሐመድ_ውልደት
#መውሊድ
#ነብዩ_ሙሐመድ ﷺ
#Quran
#AlImran | 6 116 |
| 20 | 🌿 የአል ዒምራን 19ኛ ዙር የክረምት ተማሪዎች የምርቃትና የመዝጊያ ፕሮግራም 🌿
بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ
الحمد لله رب العالمين، والصلاة والسلام على رسول الله، وعلى آله وصحبه أجمعين.
በአል ዒምራን የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም የ19ኛ ዙር የክረምትአዳሪ ተማሪዎች የምርቃትና የመዝጊያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል።
ተቋሙ በዓመቱ የትምህርት ክፍለ ጊዜ በመደበኛነት ከሚያስተምራቸው የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት (የዒልምና የሂፍዝ) ተማሪዎች በተጨማሪ፣ በክረምት ወቅት የእረፍት ጊዜያቸውን በመጠቀም የቁርአንና የኢስላማዊ እውቀት ትምህርት ለመቅሰም የሚመጡ ተማሪዎችን ተቀብሎ ያስተምራል።
በዘንድሮው የ2018 ዓ.ል. የክረምት መርሀ ግብርም ከ400 በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ፣ በአዳሪነት የቁርአንና የኢስላማዊ ትምህርት በመስጠት በአላህ ፈቃድ ወደ ዛሬው የምርቃትና የመዝጊያ ፕሮግራም አድርሷቸዋል።
📖 አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል፦
﴿يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ﴾
“ከእናንተ ውስጥ ያመኑትንና ዕውቀት የተሰጣቸውን አላህ ደረጃዎችን ከፍ ያደርጋል።” [ሱረቱል ሙጃጀላህ፡ 11]
🌹 እንዲሁም ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»
“ከእናንተ ምርጦች ቁርአንን የተማረና ያስተማረ ነው።” [ሰሒሁል ቡኻሪ]
በዚህ የደስታና የምስጋና ዕለት የተቋሙ ዑለማኦችና ኡስታዞች፣ የተማሪዎች ወላጆች፣ የተመራቂ ተማሪዎች፣ የተጋበዙ እንግዶች እና የአካባቢው ነዋሪዎች በመገኘት የምርቃቱን ፕሮግራም አስውበውታል።
🤲 አላህ ተማሪዎቻችን፣ የተማሩትን የሚጠቀሙበት ያድርጋቸው፣ ለቁርአንና ለሱና አገልጋዮች ያድርጋቸው።
🤲 ለዚህ መልካም ዓላማ ጊዜያቸውን፣ ጉልበታቸውንና ሀብታቸውን ለሚያውሉ ዑለማዎች፣ ኡስታዞች፣ ወላጆችና ደጋፊዎች አላህ ከፍተኛ አጅር ይስጣቸው።
بارك الله في جهود الجميع، وجعل هذا العمل خالصًا لوجهه الكريم. | 5 151 |
