cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

90 ደቂቃ ስፖርት™

90 ደቂቃ ስፖርት! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች ______________ ለማስታወቂያ 👉 @TammeJr @Matiwosalaye 2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

Show more
Advertising posts
234 046Subscribers
+48824 hours
+1 7247 days
+10 52830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📹 || አዘጋጆች የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እና ኤፍኤ ካፕ የጨዋታ መርሃ ግብሮች ግምታቸውን ይፋ አድርገዋል።
Show all...
😁 32🔥 13👍 5🤨 3🤷‍♂ 1 1💔 1🤗 1🫡 1🙉 1
💫 || ልክ በዛሬዋ ቀን ከ6 አመት በፊት የቀድሞ የአርሰናል አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር ከ 22 አመታት በኀላ ከአርሰናል አሰልጣኝነት ተለያዩ።
Show all...
😁 1😱 1🤣 1🫡 1
💫 || የማንቺስተር ሲቲ ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ሊቨርፑል እና ስለ የርገን ክሎፕ በሊጉ ያለው ፉክክር በተመለከተ ተከታዩን ብለዋል። " ሊቨርፑሎች ለሰባት አመታት ያህል ከእኛ ጋር ተፎካክረውናል እናም ለዚህ ትልቁ ሚና የርገን ክሎፕ ነው ምክንያቱም ቡድኑን በተለየ መንገድ አሻሽሎታል።" ሲል ተናግሯል።
Show all...
ከቼልሲ እና ከማንችስተር ሲቲ የተወጣጡ ምርጥ 11! [Who Scored] @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Show all...
👍 15😁 8 1🔥 1
የ ሻምፒዮን ሺፕ የዋንጫ ፉክክር ማን ነው ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የሚመጣ ይቀላቸዋል ? @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Show all...
4🔥 3👍 2
ልክ በዚች ቀን ከ6 አመት በፊት አርሰን ቬንገር ከ22 አመታት የክለቡ ቆይታ በኋላ ከአርሰናል አሰልጣኝነታቸው እንደሚለቁ አስታወቁ! ❤️ @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Show all...
13🔥 4
ፔፕ ጋርዲዮላ 🗣️:"አሁን በ ኤፌ ካፑ ካሉት ቡድኖች ከባዱ ቼልሲ ብቻ ነው"።
Show all...
Repost from Qwickbet.com
ይገምቱ ይሸለሙ! BIG MATCH MAN CITY 🆚️ CHELSEA Follow our social medias for more exciting Giveaways and opportunities to win Big 🏆 👉 Telegram 👉 Facebook 👉 Instagram 👉 TikTok Bet on Qwickbet.com Bet responsibly 21+ JOIN https://t.me/qwickbet
Show all...