cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

ለማግኘት @urskincare

Show more
Advertising posts
4 865
Subscribers
+16824 hours
+7317 days
+1 07430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
በእርግዝና ጊዜ ፎሊክአሲድ መውሰድ የህብለሰረሰር (spinal cord) አለመዘጋትን ይከላከላል በአላህ ፈቃድ። ቀጣይ በስእሉ ላይ ምታዩትን ከብዙ አይነቶች አንዱ ነው https://t.me/abuasiyaconsultancy
Show all...
👍 22👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
በእርግዝና ጊዜ ፎሊክአሲድ መውሰድ የህብለሰረሰር (spinal cord) አለመዘጋትን ይከላከላል በአላህ ፈቃድ። ቀጣይ በስእሉ ላይ ምታዩትን ከብዙ አይነቶች አንዱ ነው https://t.me/drdawudconsultancy የማማከር አገልግሎትና ለቀላል ህክምና በርቀት ማግኘት ይችላሉ በተጠቀሰው ስልክ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @@urskincare ይፃፋልኝ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቆዳ ህክምና ስትፈልጉ ምትልኩልኝ ፎቶ ጥርት ያለ ይሁን። የደበዘዘ እና የራቀ መሆን የለበትም። የወጣውን ነገር ለመለየት በደንብ መለየት ያስፈልጋና ነው። ለምሳሌ በምሰሉ ምታዩት እያንዳንዱን ነገር ለማየትና ለመለየት አያስቸግርም።
Show all...
👌 13👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ጤነኛ ፀጉር ከነበራችሁ እና ከጊዜ በሇላ መሰበባር ከጀመረ በእነዚህ ነገሮች ምክንያት ሊሆን ይችላል። 👉ቶሎ ቶሎ (ከልክ በላይ ) ማበጠር 👉ሻምፓ ከልክ በላይ መጠቀም 👉ቶሎ ቶሎ ወይም ለረጅም ጊዜ መተኮስ 👉ጨው ያለበት ውሀ ሚነካው ከሆነ 👉አንዳንድ የፀጉር ፕሮዳክቶችም ሊያጋልጡ ይችላሉ አልፎ አልፎ አይረን ወይም ዚንክ ማነስ ወይም የታይሮድ ሆርሞን መቀነስም ለፀጉር መሰባበር ሊያስከትል ይችላል ለማግኘት @urskincare
Show all...
👍 48👌 1
👉ብዙም ውድ ያልሆኑ ጥሩ ፀሀይ መከላከያ sunscreen ከፈለጋችሁ እነዚህ ሁለቱ አሪፍ ናቸው። ለማግኘት @urskincare
Show all...
👍 39 2
👉አንድ ቁምነገር ነገር ልንገራችሁ አንድ ታካሚ ለሆነ የቆዳ ችግር ህክምና ፈልጎ እኔ ዘንድ ይመጣል። ችግሩን ካየሁ በሇላ ሰገራና ሽንት አዝለታለው። ታካሚው እናንተ ብትሆኑ ምን ትላላችሁ? ለቆዳ ችግር እንዴት ሰገራ ያዝልኛል ብላችሁ ቅር ትሰኛላችሁ? ነገሩ እንዲህ ነው። ካየሁት በሇላ ሚዋጥ መድሀኒት ሚያስፈልገው እንደሆነ አያለሁ። ነገር ግን ይህን መድሀኒት ለማዘዝ መጀመሪያ ሰውየው የሆድ ትላትል ወይም ኢንፌክሽን አለመኖሩን ማረጋገጥ አለብኝ። አለበለዚያ ሰውየው የሆድ ትላትል ወይም ኢንፌክሽን ቢኖርበትና መድሀኒቱ ከተሰጠው እጅግ ተባብሶ ህይወቱ አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችላል። ከዚህ ምን ቁምነገር እንወስዳለን? እያንዳንዱን ሂደት ከሀኪም ጋር መናጋገር  የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖርና ያልሆነ ጥርጣሬ ለማስወገድ ይረዳችሇል 👌ከሀኪሞቻችሁ ጋር በደንብ ተነጋገሩ
Show all...
👏 78👍 49
👉የተወሰኑ ሀኪሞች የወንድ ልጅ መገረዝ ከብልት ካንሰር እንደሚከላከል ይናገራሉ። በተጨማሪ ለአባላዘር ፣ ያልተገረዘው ቆዳ ብልትን ቆልፎ ለመያዝ ችግር ይበልጥ የተጋለጠ ነው ለማግኘት @urskincare
Show all...
👍 31 1
ለልጆች ጤናማ የስክሪን ጊዜ ገደብ (Screen time limit) ******* ይህ የጊዜ ገደብ ልጆች በቀን ውስጥ ስንት ሰዓት ተቪ፣ ስልክ፣ ታብሌትና የመሳሰሉትን ቢመለከቱ ጤናቸውን ሊያውክ ይችላል የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል። በዚህ መሰረት ፦ #ከ2 ዓመት እድሜ በታች የሆኑ ህፃናት ስልክ ለማውራት በስተቀር ምንም ባይመለከቱ ይመከራል። #2-5 ዓመት እድሜ የሆኑት በወላጅ ክትትል በቀን ለ 1 ሰዓት ያልበለጠ ቢሆን ይመከራል። #5-17 ዓመት እድሜ ላሉት ደግሞ በቀን ከ2 ሰዓት ባይበልጥ መልካም ነው። Dr Abdulkadir mohammed
Show all...
👍 44👏 2👌 2 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.