ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት
4 949
Подписчики
-224 часа
+557 дней
+91230 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለወንዶች(ባለትዳሮች)
👉ወንዳወንድነታችንን ከሚወስኑ ነገሮች ዋነኛው የቴስቴስትሮን ሆርሞን ነው። የዚህ ሆርሞን መስተካከል ከብዙ ጥቅሞቹ አንዱ የተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት የማድረግ ፍላጎታችንን መጨመሩ ነው። የዚህ ሆርሞን መቀነስ ፍላጎታችንን እጅጉን ይቀንሰዋል
👉ይህንን ሆርሞን ከሚቀንሱ ነገሮች ዋነኞቹን ልንገራችሁ።
👉አልኮል፣ ከልክ ያለፈ ውፍረት፣ ማጨስ፣ ስኳር ህመም፣ ደምግፊት ፣ እንቅልፍ ማጣት፣ ወተት፣ የአትክልት ዘይትና ስኳር ነክ ምግቦች አብዝቶ መመገብ ይገኙበታል።
👍 23❤ 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🥣አንድ ሲጋራ (አንድ ሃባ) ማጨስ ከህይወት 5 ደቂቃ ይቀንሳል🥲
🥣ለምሳሌ አንድ ፓኮ በቀን የሚያጨስ ሰው በአመት አንድ ወር አስረክቧል 🥲ማለት ነው
🥣እንደ ቀልድ በአንድ ሲጋራ የተጀመረ ሱስ ጣጣው ብዙ ነው፡፡
ዶ/ር ኡመር አል ፓዌ
👍 46👏 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
👉በ2014 በተጠና ጥናት ፂማቸውን ሚላጩ ወንዶች ከሚያሳድጉት በበለጠ አደገኛ መድሀኒት የተላመደ ባክቴሪያ እንደሚሸከሙ (MRSA carriers) ያመለክታል።
👉ይህ ባክቴሪያ ለማከም አስቸጋሪና ከበድ ያሉ ኢንፌክሽኖችን ሚያመጣ ነው።
👍 79👏 3❤ 2👌 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ምግብና የደም አይነት ግንኙነት አለው?
👉ብዙ ሰው እንዲሁም አንዳንድ ባለሙያዎችም የደም አይነት ጋር ሚሄዱ የምግብ አይነት መመገብ እንደሚገባ ያስባሉ ወይም ይመክራሉ።
👉ሆኖም ምግብና የደም አይነት ግንኙነት እንዳለው ሚያመልክቱ የጥናት ማረጋገጫዎች የሉም።
👍 35👏 2❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በእርግዝና ጊዜ ፎሊክአሲድ መውሰድ የህብለሰረሰር (spinal cord) አለመዘጋትን ይከላከላል በአላህ ፈቃድ።
ቀጣይ በስእሉ ላይ ምታዩትን ከብዙ አይነቶች አንዱ ነው
https://t.me/abuasiyaconsultancy
👍 32👌 2❤ 1
Repost from ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት
Фото недоступноПоказать в Telegram
በእርግዝና ጊዜ ፎሊክአሲድ መውሰድ የህብለሰረሰር (spinal cord) አለመዘጋትን ይከላከላል በአላህ ፈቃድ።
ቀጣይ በስእሉ ላይ ምታዩትን ከብዙ አይነቶች አንዱ ነው
https://t.me/drdawudconsultancy
የማማከር አገልግሎትና ለቀላል ህክምና በርቀት ማግኘት ይችላሉ
በተጠቀሰው ስልክ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @@urskincare ይፃፋልኝ።
Repost from ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቆዳ ህክምና ስትፈልጉ ምትልኩልኝ ፎቶ ጥርት ያለ ይሁን። የደበዘዘ እና የራቀ መሆን የለበትም።
የወጣውን ነገር ለመለየት በደንብ መለየት ያስፈልጋና ነው። ለምሳሌ በምሰሉ ምታዩት እያንዳንዱን ነገር ለማየትና ለመለየት አያስቸግርም።
👌 14👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጤነኛ ፀጉር ከነበራችሁ እና ከጊዜ በሇላ መሰበባር ከጀመረ በእነዚህ ነገሮች ምክንያት ሊሆን ይችላል።
👉ቶሎ ቶሎ (ከልክ በላይ ) ማበጠር
👉ሻምፓ ከልክ በላይ መጠቀም
👉ቶሎ ቶሎ ወይም ለረጅም ጊዜ መተኮስ
👉ጨው ያለበት ውሀ ሚነካው ከሆነ
👉አንዳንድ የፀጉር ፕሮዳክቶችም ሊያጋልጡ ይችላሉ
አልፎ አልፎ አይረን ወይም ዚንክ ማነስ ወይም የታይሮድ ሆርሞን መቀነስም ለፀጉር መሰባበር ሊያስከትል ይችላል
ለማግኘት @urskincare
👍 51👌 1
👉ብዙም ውድ ያልሆኑ ጥሩ ፀሀይ መከላከያ sunscreen ከፈለጋችሁ እነዚህ ሁለቱ አሪፍ ናቸው።
ለማግኘት @urskincare
👍 43❤ 2
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.