cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

ለማግኘት @urskincare

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 303
المشتركون
+824 ساعات
+1477 أيام
+1 03630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ቆዳ ሕክምና በርቀት ስታደርጉ 👉 ወረፋ፣ ሰልፍ መጠበቅ የለም። 👉 ክፍያም በአካል ከምትሄዱበት ቅናሽ ነው። ምርመራ ሚፈልጉ ነገሮችን በርቀት አናክምም። @UrSkincare
إظهار الكل...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
ሎሚ ለፊት መቀባት? 👉ቪታሚን ሲ በሎሚ ውስጥ ስለሚገኝ ፊት ማጥራት ጥቋቁር ነገር ማስወገድና ያረጀ ቆዳን የማስተካከል ባህሪ አለው። 👉ሆኖም የተወሰነ አሲድነት ስላለው ቆዳ የማስቆጣትና የማቃጠል ሁኔታም ሊኖረው ይችላል። 👉መግዛት ከቻላችሁ ቪታሚን ሲ ለብቻው የተዘጋጀውን ብትጠቀሙ የተሻለ ነው።
إظهار الكل...
👍 47
Photo unavailableShow in Telegram
ለወንዶች(ባለትዳሮች) 👉ወንዳወንድነታችንን ከሚወስኑ ነገሮች ዋነኛው የቴስቴስትሮን ሆርሞን ነው። የዚህ ሆርሞን መስተካከል ከብዙ ጥቅሞቹ አንዱ የተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት የማድረግ ፍላጎታችንን መጨመሩ ነው። የዚህ ሆርሞን መቀነስ ፍላጎታችንን እጅጉን ይቀንሰዋል 👉ይህንን ሆርሞን ከሚቀንሱ ነገሮች ዋነኞቹን ልንገራችሁ። 👉አልኮል፣ ከልክ ያለፈ ውፍረት፣ ማጨስ፣ ስኳር ህመም፣ ደምግፊት ፣ እንቅልፍ ማጣት፣ ወተት፣ የአትክልት ዘይትና ስኳር ነክ ምግቦች አብዝቶ መመገብ ይገኙበታል።
إظهار الكل...
👍 31 3
Photo unavailableShow in Telegram
🥣አንድ ሲጋራ (አንድ ሃባ) ማጨስ ከህይወት 5 ደቂቃ ይቀንሳል🥲 🥣ለምሳሌ አንድ ፓኮ በቀን የሚያጨስ ሰው በአመት አንድ ወር አስረክቧል 🥲ማለት ነው 🥣እንደ ቀልድ በአንድ ሲጋራ የተጀመረ ሱስ ጣጣው ብዙ ነው፡፡ ዶ/ር ኡመር አል ፓዌ
إظهار الكل...
👍 53👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
👉በ2014 በተጠና ጥናት ፂማቸውን ሚላጩ ወንዶች ከሚያሳድጉት በበለጠ አደገኛ መድሀኒት የተላመደ ባክቴሪያ  እንደሚሸከሙ (MRSA carriers) ያመለክታል። 👉ይህ ባክቴሪያ ለማከም አስቸጋሪና ከበድ ያሉ ኢንፌክሽኖችን ሚያመጣ ነው።
إظهار الكل...
👍 83👏 4 3👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምግብና የደም አይነት ግንኙነት አለው? 👉ብዙ ሰው እንዲሁም አንዳንድ ባለሙያዎችም የደም አይነት ጋር ሚሄዱ የምግብ አይነት መመገብ እንደሚገባ ያስባሉ ወይም ይመክራሉ። 👉ሆኖም ምግብና የደም አይነት ግንኙነት እንዳለው ሚያመልክቱ የጥናት ማረጋገጫዎች የሉም።
إظهار الكل...
👍 36 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
በእርግዝና ጊዜ ፎሊክአሲድ መውሰድ የህብለሰረሰር (spinal cord) አለመዘጋትን ይከላከላል በአላህ ፈቃድ። ቀጣይ በስእሉ ላይ ምታዩትን ከብዙ አይነቶች አንዱ ነው https://t.me/abuasiyaconsultancy
إظهار الكل...
👍 34 2👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
በእርግዝና ጊዜ ፎሊክአሲድ መውሰድ የህብለሰረሰር (spinal cord) አለመዘጋትን ይከላከላል በአላህ ፈቃድ። ቀጣይ በስእሉ ላይ ምታዩትን ከብዙ አይነቶች አንዱ ነው https://t.me/drdawudconsultancy የማማከር አገልግሎትና ለቀላል ህክምና በርቀት ማግኘት ይችላሉ በተጠቀሰው ስልክ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @@urskincare ይፃፋልኝ።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ቆዳ ህክምና ስትፈልጉ ምትልኩልኝ ፎቶ ጥርት ያለ ይሁን። የደበዘዘ እና የራቀ መሆን የለበትም። የወጣውን ነገር ለመለየት በደንብ መለየት ያስፈልጋና ነው። ለምሳሌ በምሰሉ ምታዩት እያንዳንዱን ነገር ለማየትና ለመለየት አያስቸግርም።
إظهار الكل...
👌 14👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ጤነኛ ፀጉር ከነበራችሁ እና ከጊዜ በሇላ መሰበባር ከጀመረ በእነዚህ ነገሮች ምክንያት ሊሆን ይችላል። 👉ቶሎ ቶሎ (ከልክ በላይ ) ማበጠር 👉ሻምፓ ከልክ በላይ መጠቀም 👉ቶሎ ቶሎ ወይም ለረጅም ጊዜ መተኮስ 👉ጨው ያለበት ውሀ ሚነካው ከሆነ 👉አንዳንድ የፀጉር ፕሮዳክቶችም ሊያጋልጡ ይችላሉ አልፎ አልፎ አይረን ወይም ዚንክ ማነስ ወይም የታይሮድ ሆርሞን መቀነስም ለፀጉር መሰባበር ሊያስከትል ይችላል ለማግኘት @urskincare
إظهار الكل...
👍 53👌 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.