cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

ለማግኘት @urskincare

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 622
مشترکین
+37324 ساعت
+4687 روز
+75430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ጤነኛ ፀጉር ከነበራችሁ እና ከጊዜ በሇላ መሰበባር ከጀመረ በእነዚህ ነገሮች ምክንያት ሊሆን ይችላል። 👉ቶሎ ቶሎ (ከልክ በላይ ) ማበጠር 👉ሻምፓ ከልክ በላይ መጠቀም 👉ቶሎ ቶሎ ወይም ለረጅም ጊዜ መተኮስ 👉ጨው ያለበት ውሀ ሚነካው ከሆነ 👉አንዳንድ የፀጉር ፕሮዳክቶችም ሊያጋልጡ ይችላሉ አልፎ አልፎ አይረን ወይም ዚንክ ማነስ ወይም የታይሮድ ሆርሞን መቀነስም ለፀጉር መሰባበር ሊያስከትል ይችላል ለማግኘት @urskincare
نمایش همه...
👍 34
👉ብዙም ውድ ያልሆኑ ጥሩ ፀሀይ መከላከያ sunscreen ከፈለጋችሁ እነዚህ ሁለቱ አሪፍ ናቸው። ለማግኘት @urskincare
نمایش همه...
👍 37 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለማግኘት @urskincare
نمایش همه...
👉አንድ ቁምነገር ነገር ልንገራችሁ አንድ ታካሚ ለሆነ የቆዳ ችግር ህክምና ፈልጎ እኔ ዘንድ ይመጣል። ችግሩን ካየሁ በሇላ ሰገራና ሽንት አዝለታለው። ታካሚው እናንተ ብትሆኑ ምን ትላላችሁ? ለቆዳ ችግር እንዴት ሰገራ ያዝልኛል ብላችሁ ቅር ትሰኛላችሁ? ነገሩ እንዲህ ነው። ካየሁት በሇላ ሚዋጥ መድሀኒት ሚያስፈልገው እንደሆነ አያለሁ። ነገር ግን ይህን መድሀኒት ለማዘዝ መጀመሪያ ሰውየው የሆድ ትላትል ወይም ኢንፌክሽን አለመኖሩን ማረጋገጥ አለብኝ። አለበለዚያ ሰውየው የሆድ ትላትል ወይም ኢንፌክሽን ቢኖርበትና መድሀኒቱ ከተሰጠው እጅግ ተባብሶ ህይወቱ አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችላል። ከዚህ ምን ቁምነገር እንወስዳለን? እያንዳንዱን ሂደት ከሀኪም ጋር መናጋገር  የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖርና ያልሆነ ጥርጣሬ ለማስወገድ ይረዳችሇል 👌ከሀኪሞቻችሁ ጋር በደንብ ተነጋገሩ
نمایش همه...
👏 72👍 46
👉የተወሰኑ ሀኪሞች የወንድ ልጅ መገረዝ ከብልት ካንሰር እንደሚከላከል ይናገራሉ። በተጨማሪ ለአባላዘር ፣ ያልተገረዘው ቆዳ ብልትን ቆልፎ ለመያዝ ችግር ይበልጥ የተጋለጠ ነው ለማግኘት @urskincare
نمایش همه...
👍 31 1
ለልጆች ጤናማ የስክሪን ጊዜ ገደብ (Screen time limit) ******* ይህ የጊዜ ገደብ ልጆች በቀን ውስጥ ስንት ሰዓት ተቪ፣ ስልክ፣ ታብሌትና የመሳሰሉትን ቢመለከቱ ጤናቸውን ሊያውክ ይችላል የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል። በዚህ መሰረት ፦ #ከ2 ዓመት እድሜ በታች የሆኑ ህፃናት ስልክ ለማውራት በስተቀር ምንም ባይመለከቱ ይመከራል። #2-5 ዓመት እድሜ የሆኑት በወላጅ ክትትል በቀን ለ 1 ሰዓት ያልበለጠ ቢሆን ይመከራል። #5-17 ዓመት እድሜ ላሉት ደግሞ በቀን ከ2 ሰዓት ባይበልጥ መልካም ነው። Dr Abdulkadir mohammed
نمایش همه...
👍 42👏 2👌 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቀዝቃዛ ሻወር ጥቅሞች 1ኛ የደም ዝውውርን መጨመር 2ኛ ድብርትን ማስወገድ 3ኛ ለመገጣጠሚያ ህመም እንደማስታገሻ 4ኛ  የበሽታ መከላከል አቅም ለማነቃቃት ና ብግነትን ለመቀነስ ይሆናል። 5ኛ ሰውነታችን ኢንሱሊን ለተባለው ሆርሞን የተሻለ መልስ እንዲሰጥ ማድረግ (increased insulin sensitivity) በዚህም ስኳር በተወሰነ መልኩ የስኳር በሽታን እድል መቀነስ ማለት ነው።
نمایش همه...
👍 91 4
Photo unavailableShow in Telegram
👌ለ እግር ፈንገስ አጋላጭ ሁኔታዎች 👉መታጠቢያ ቤቶችን እና የመዋኛ ገንዳዎችን በጋራ የሚጠቀሙ 👉ካልሲዎችን ፣ ጫማዎችን ወይም ፎጣዎችን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር መጋራት 👉ጠባብ ፣ ሽፍን ጫማዎችን መልበስ 👉 እግርዎን ለረጅም ጊዜ እርጥብ በማድረግ እና ንፁህና በአግባቡ አለመጠበቅ 👉 ላብ 👉በእግርዎ ላይ ትንሽ የቆዳ ወይም የጥፍር ቁስለት መኖር @urskincare http://T.me/abuasiyaconsultancy
نمایش همه...
👍 24
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ በዐል ነዉ። . የተለያየ ምግብ ይበላል። አይበለዉና ወደታች ቢላችሁ የሩዝ ዉሃና ሩዝ መዉሰድ ጥሩ ነዉ
نمایش همه...
👍 80 5
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.