en
Feedback
የመንዙማ ግጥም™

የመንዙማ ግጥም™

Open in Telegram

Welcome to menzuma getm , a place of Islamic knowledge, daily reminders, and spiritual growth based on the Quran & Authentic Sunnah

Show more
4 526
Subscribers
+524 hours
+547 days
+17230 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+59
in 0 channels
August '26
+238
in 2 channels
Get PRO
July '26
+139
in 1 channels
Get PRO
June '26
+120
in 0 channels
Get PRO
May '26
+123
in 0 channels
Get PRO
April '26
+70
in 2 channels
Get PRO
March '26
+111
in 3 channels
Get PRO
February '26
+185
in 3 channels
Get PRO
January '26
+115
in 4 channels
Get PRO
December '25
+130
in 2 channels
Get PRO
November '25
+103
in 2 channels
Get PRO
October '25
+119
in 1 channels
Get PRO
September '25
+260
in 0 channels
Get PRO
August '25
+195
in 0 channels
Get PRO
July '25
+69
in 2 channels
Get PRO
June '25
+90
in 0 channels
Get PRO
May '25
+81
in 2 channels
Get PRO
April '25
+104
in 4 channels
Get PRO
March '25
+719
in 1 channels
Get PRO
February '25
+143
in 1 channels
Get PRO
January '25
+229
in 5 channels
Get PRO
December '24
+170
in 2 channels
Get PRO
November '24
+378
in 2 channels
Get PRO
October '24
+435
in 3 channels
Get PRO
September '24
+371
in 2 channels
Get PRO
August '24
+745
in 1 channels
Get PRO
July '24
+629
in 3 channels
Get PRO
June '24
+178
in 2 channels
Get PRO
May '24
+74
in 1 channels
Get PRO
April '24
+135
in 2 channels
Get PRO
March '24
+303
in 2 channels
Get PRO
February '24
+268
in 4 channels
Get PRO
January '24
+1 088
in 6 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September+5
06 September+8
05 September+12
04 September+12
03 September+5
02 September+10
01 September+7
Channel Posts
2
. 4,000 ብር የሚያሸልም ቻሌንጅ!🎁 ውድድሩ የሚሆነው መወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ለብቻችሁ የምትጠቀሙበት ሊንክ (private Link) ወስዳችሁ ሰዎችን ወደዚህ ቻናል ማስገባት (Join  ማስደረግ) ነው። የማንም Link  ከማንም ጋር አይቀላቀልም ምክንያቱም በሁላችሁም ሊንክ ላይ ስማችሁ ይፃፋል። ሽልማቶቹ 🥇1 ኛ ለወጣ = 2000 ብር 🥈2 ኛ ለወጣ =1200 ብር 🥉3 ኛ ለወጣ = 800 ብር መወዳደር የምትፈልጉ ከስር ባለው Username እየመጣችሁ ሙሉ ስማችሁን እየላካችሁ የምትወዳደሩበትን የግላችሁን ሊንክ መውሰድ ትችላላችሁ                ↴↴ ➦ @Mame_promoter https://t.me/Mame_Advertising https://t.me/Mame_Advertising
197
3
. 4,000 ብር የሚያሸልም ቻሌንጅ!🎁 ውድድሩ የሚሆነው መወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ለብቻችሁ የምትጠቀሙበት ሊንክ (private Link) ወስዳችሁ ሰዎችን ወደዚህ ቻናል ማስገባት (Join  ማስደረግ) ነው። የማንም Link  ከማንም ጋር አይቀላቀልም ምክንያቱም በሁላችሁም ሊንክ ላይ ስማችሁ ይፃፋል። ሽልማቶቹ 🥇1 ኛ ለወጣ = 2000 ብር 🥈2 ኛ ለወጣ =1200 ብር 🥉3 ኛ ለወጣ = 800 ብር መወዳደር የምትፈልጉ ከስር ባለው Username እየመጣችሁ ሙሉ ስማችሁን እየላካችሁ የምትወዳደሩበትን የግላችሁን ሊንክ መውሰድ ትችላላችሁ                ↴↴ ➦ @Mame_promoter https://t.me/Mame_Advertising https://t.me/Mame_Advertising
1
4
ካመጣችው መርየም በተዓምር ከያዕቁብ ልጅ ሺ እጥፍ የሚያምር በሱ እናት ላይ ምን ሊያጠራጥር ማን እንደኔው ብላ ብትፎክር!🤍 @tilku_sew
ካመጣችው መርየም በተዓምር ከያዕቁብ ልጅ ሺ እጥፍ የሚያምር በሱ እናት ላይ ምን ሊያጠራጥር ማን እንደኔው ብላ ብትፎክር!🤍 @tilku_sew
391
5
🎉 ተለቀቀ 🎉 🎵 ጀማሉል አለም ሚፍታህ ሁሴን(ሀቢቢ) JEMALULALEM MIFTAH HUSSEIN(HABIBI)NEW MENZUMA 🎵 መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ
🎉  ተለቀቀ 🎉 🎵 ጀማሉል አለም ሚፍታህ ሁሴን(ሀቢቢ) JEMALULALEM MIFTAH HUSSEIN(HABIBI)NEW MENZUMA 🎵 መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ
462
6
🔥የ ድል ረመጥ 🔥 የ ተሰኘው ልብ ወለድ የ መጀመሪያ ክፍል ነገ 1:30 ይለቀቃል ❤️‍🔥 ለወዳጆቻቹ share በማረግ ይጠብቁን ....
🔥የ ድል ረመጥ 🔥 የ ተሰኘው ልብ ወለድ የ መጀመሪያ ክፍል ነገ 1:30 ይለቀቃል ❤️‍🔥 ለወዳጆቻቹ share በማረግ ይጠብቁን ....
554
7
No text...
742
8
اللهمَّ صلِ على محمَّد وعلى آل محمَّد، كما صليتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنَّك حميد مجيد. اللهمَّ بارِك على محمَّد وعلى آل محمد، كما باركتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنَّك حميدٌ مجيد 🤲🤎
709
9
ሙስሊም ለሆነ ሰው ካፊር ዘመዱ ሲሞትበት በምታደርገው ማጽናናት ላይ እንዲህ ይባላል፦ « አላህ ምንዳህንና ትዕግስትህን ያሳድግልህ ፤ አላህ ይተካልህ» ወይም «መከራህን ይጠግንልህ » እና የመሳሰሉት ይባላሉ። ነገር ግን « የሞተብህን ሰው አሏህ ይማርልህ» አይባልም ፤ ምክንያቱም አላህ ከሃዲን አይምርምና። ካፊር ለሆነ ሰው ካፊር ዘመዱ ሲሞትበት በሚደረግ ማጽናናት ላይ፦ « አላህ ይተካልህ » ይባላል፤ እንዲሁም ከሞት ውጪ ለገጠመው ችግር ተስማሚ በሆነ መልኩ ዱዐ ይደረግለታል ። ጋየቱል ሙና ሸርህ ሰፊነት አንነጃ https://t.me/sufiyahlesuna
789
10
No text...
1 096
11
🔥የድል ረመጥ🔥 አሰደማሚ አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ድርሰት በአንዲት ጋዜጠኛ እንስት በሰራ ዘመኗ ከህይወት ገጿ ለይ ከሰፈሩት ለአድማጭ ካሰናዳቻቸው ታሪኮች ለአምባቢያን የሚተረክ አስደንጋጭ ያል
🔥የድል ረመጥ🔥 አሰደማሚ አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ድርሰት በአንዲት ጋዜጠኛ እንስት በሰራ ዘመኗ ከህይወት ገጿ ለይ ከሰፈሩት ለአድማጭ ካሰናዳቻቸው ታሪኮች ለአምባቢያን የሚተረክ አስደንጋጭ ያልተጠበቀ ክስተት በአይነቱ ለየት ያለ ልብ ወለድ ኡሙሰላማ(🦋zewa🦋) እንካቹህ ትለናለች ✍️ በዚህ channel ይጠብቁን @TeriqatAl_Hub በቅርብ ቀን.... ❤️‍🔥 ..... ቻናሉን ለ ወዳጆቻቹህ በመጋበዝ ይጠብቁን
1 188
12
ከውልደቱ በፊት ዝናው የተወለደው ውጁዱ ሳይወጠን ኑር ሆኖ የከረመው የስጋ ልጅ ቢሆንም በሩህ አባት የሆነው ወተቀለቡከ ፊሳጂዲን ብሎ እንደገለጸው ጧሂሮች ተቆራኝተው ዘመናት የተሻገረው የፍጥረታት ጤዛ ሳይደርቅ ገና በማለዳው አባታችን አደም በይነ ሩህ ወልጀስም ሆነው ያኔ ከጅምሩ ኑቡዋ የፀደቀው አርባ አመት ሲሞላው ጀሊሉ ቢያድሰው ፍፁም አትሸወድ መስሎህ የጀመረው አንቢያ የተባለን አሀድ አጋባው ጀሊሉ አንተ በህይወት እያለህ በምድር በወለሉ የሙሀመዱል አሚን የአጥየቡ የአጅመሉ ህልውናው ቢጸና የዛ ክብረ ሙሉ ልታምንበት ወሰን ብሎ ልትረዳው በሙሉ ቃል ያስቀደመለት ጌታችን ፈዐሉ የኛ ዓምደ ፍቅር አንቱ የእዝነት ክምር የደግነት ንብብር ርህሩህ ሆደ ባሻ የቅንነት ውቅር የለጋስነት ቀዬ የለጋስነት መንደር የለ ምንም ማመንታት ያለ መጠራጠር አይናችንን ሳናሽ ያለ ማንገራገር ሩህን ምንሰዋሎ የኛ ነፍስ ነገር እሜቴ አሚና በለስ ቢቀናት ሰይዲን አርግዛ የሀይራቱን ቋት ድካም በለው ድብርት ውጋት ቁርጥማት እርጉዝን ሚናካ ምንም ሳይነካት አንቢያቶች በየወሩ እያባሸሯት በረቢአል አወል በ12 በሰኞው ሌሊት መለዒካ በክንፉ ሆዷን ዳብሷት ፀረ ችግር ኖትና ያለ ችግር ወለደቾት ኑሩ እንደወጣ እንደፈነጠቀ ከመካ አንስቶ ሻም አብረቀረቀ ጣዖት ከያሉበት በዟሂር ወደቀ ዙልም እስከነ አንጃው ፈርቶ ቦቀቦቀ የጠላው ተዋርዶ ያላቀውም ላቀ ዙልም የቀደደውን በአዘል ሊሰፋ ከምድረ ገፅ ላይ ጭቆናን ሊያጠፋ ፅድቅን ሊደግፉ ኩነኔን ሊነቅፉ ባጢልን ሊቀፅፉ አንባ ገነንን ሊያዛንፉ ጠላትን ሊያርገፈግፉ ወዳጅ ሊያሳርፉ እንኳን ተወለዱ ረሂሙ ረዑፉ ከሙእጂዛው ልቆ የተሸበረቀው ከእጁ እንደ ጅረት ውሃ ያፈለቀው ድንጋይ ሰላም ያለው ደመና ያንጣለለው የኑቡዋ ማህተም በመንኪው ያረፈው ግመል የአንጀቱን ሁዳቱን ያወራው ረሱል ስለመሆኑ ዛፍ የመሰከረው በፍቅሩ አሲዞ ግንድ ያንሰቀሰቀው ድንጋይ በጣቱ ላይ ተስቢህ ያደረገው በአንድ ኩባያ ወተት ስንቱን ያጠገበው የቀታዳን አይን ቦታው የመለሰው የነካውን ሁሉ በረካ አላህ ያረገው ረሱሉ ሰቀለይን ሙሀመድ ደጉ ሰው ለመጠንሰሳችን ጡሀ ሰበባችን ወዛችን ሀይባችን መዋቢያ መፍኪያችን የቁርጥ ቀን ወዳጅ አንቱ አማላጃችን የብዙሀን ናፍቆት ሲራጁ ሂላሉ የሀምሌን ጨለማ ሚገፈው ጀማሉ ላበቱ ከሚስክ የሚያውድ የታጣው ሚሳሉ የተሞናደለው ጎርፎሉት ነዋሉ በፍቅሩ ፍላንፃ ስንቶቹ ዋለሉ የፍቅሮ ፍላንፃ ሀገር ማይገድበው ባግዳድ ላይ ጀይላንን የሱ ያደረገው ሚሳር ላይ ቡሰይርን ብዕር ያስመዘዘው አንዩን ዳንዩን በሸውቅ ያቀለጠው ሙሉ ሰላት ሰላም ከእዝነት ጋር ታክሎ ይውረድቦት ዘይኔ መገደብን ዘሎ በቤተሰቦቾ ሁሉንም ጠቅልሎ በተከተሎትም ወድዶ አንቱን ብሎ ዘወትር ይንቧቧ ሳይቆም ተከታትሎ። ✍️ ገጣሚ ፡ Rehima ➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
1 202
13
🔥 ምርጥ አዲስ መንዙማ 🎉 🎵 መዉሊድ እና ሐበሻ ሷሊህ መሀመድ ኢድሪስ ማህሙድ የመዉሊድ መንዙማ New Menzuma መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ
🔥 ምርጥ አዲስ መንዙማ 🎉 🎵 መዉሊድ እና ሐበሻ ሷሊህ መሀመድ ኢድሪስ ማህሙድ የመዉሊድ መንዙማ New Menzuma መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ
1 166
14
ገና ሳልፊጠር በኔ የተራቡ እኔን የናፈቁ በጀሰጄ ገቡ ያንን ትልቁ ሰዉ የዓለም ጠቢቡ ሙሐባ እና ሀይባ ሰተዉኝ ጀዋቡ እርሶን ያገኘሁኝ በሐድራዉ ሰቡቡ እኔ አንቱ ብዬ ልቤንም ሰጥቼ ምነዉ ትቶኝ ሄዱ አንዴ ብቻ አይቼ እኔ ዝም አላልኩ አስችሎኝ በርትቼ ፋቲሀ እቀራለሁ ሁል ግዜ ነይቼ እርሶን ካሰያዙኝ ከሐድራዉ ገብቼ ከልቤ አይጠፉም  እስካገኞት ሞቼ ✍️ ገጣሚ ፡ abdurahman ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
1 252
15
🎵 ረሱል ጃለሌ 3 አዲስ መንዙማ በ ሙአዝ ሀቢብ Resul Jalele 3 Muaz Habib ⭐️ 🤖 @ALmadihbot
🎵 ረሱል ጃለሌ 3 አዲስ መንዙማ በ ሙአዝ ሀቢብ Resul Jalele 3 Muaz Habib ⭐️ 🤖 @ALmadihbot
1 339
16
የአለሙ ቆንጆ የኛ ረሱለላህ በውበት የላቁ ፊታቸው ሚያበራ ከጨረቃ ከእንቁ የፊታቸው ብርሀን ለአለም ያበራል ጨለማውን ገፎ ኑር ያንጸባርቃል ጨረቃ ምንድነች ካንቱ ውበት አንጻር ሁሉን ይማርካል የፊትሁ ግምባር ቁመተ ደርባባ ባለ ግርማ ሞገስ ሁሉን የማረኩ የአለሙ ንጉስ ይለያል ሀይባቸው ሩህሩህነታቸው ለሰው ይቅርና ለእንስሳ አዛኝ ናቸው ሰሀብዩ መጥቶ ጨረቃዋን ቢያያት ከነብዬ አንጻር ውበቷ ጠፋበት🥹🥹🥹 ኩራት ብጤ ነገር ከቶም አያውቃቸው ሀብታም ድሀ ሳይሉ የሚያቀርቡ ናቸው አይናቸው ሰፋፊ ማራኪ ነበሩ ገና ሲያዩዋቸው በፍቅር የሚያስሩ አኽላቃቸውማ ምንኛ አማረ እንኳንስ ወዳጅሁ ጠላት መሰከረ ድምጸታቸው ጣፋጭ ረቂቅ ንግግር የሚያወሩት ሁሉ ነበረው ሚስጥር🥰 ጺማቸው የሞላ አይናቸው የተኳለ ጸጉራቸውም ጥቁር ስንቱን ያማለለ ዝም ባሉ ጊዜ ሀይባ የነበራቸው ሲናገሩ ደሞ ሁሉም ሚሰማቸው ኧረ ስንቱን ላውሳው የነቢን ነገር ለአለም በሙላ ሆነዋል አንዋር💚💚💚 ✍️ ገጣሚ ፡ ሁዘይፋ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
1 877
17
እንኳን ለ1501ኛው የትልቁ ሰው ﷺ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! @tilku_sew
እንኳን ለ1501ኛው የትልቁ ሰው ﷺ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! @tilku_sew
1 852
18
💚አንቱ ትልቁ ሰው 💚 አሰላሙ አለይኩም ውድ አንባቢዎች ግጥሜ የደረሳችሁ ወንድምም እህቶች ትንሽ ልበላችሁ ስለ ታላቁ ሰው ስለሱ ዘርዝሬ መቼስ አልጨርሰው ሙሀመድ ሙሀመድ የምድር ልዩ ሰው በፍቅር በይቅርታ ምድርን የነገሰው አንደበተ ርቱ ታማኝ አስተዋይ ሰው ፊደል ቢደረደር ቃላት የማይገልፀው ሙሀመድ ታጋሹ ሙሀመድ ታማኙ ለሰው ለእንስሳቱ ለሁሉም አዛኙ ሁሉን አንድ ያረገ በኢማን ሰንሰለት ውሸትን የማያውቅ የፀና በእውነት እኔማ ወዳጅሁ ያለው ከሀበሻ ናፍቆትሁ የጎዳኝ ሸፈዐዎን ምሻ ሁሌ እላለሁኝ ባየሁ በመናሜ ጌታዬ ረሂሙ ቢያሳየኝ በህልሜ ብዕሬም አይበቃኝ ስላንቱ ሳነሳ አቅሜም ይሟጠጣል ልገልፆት ስነሳ እናም በትንሹ ግጥሜን አበቃለሁ ያንን ትልቁን ሰው ፅፌም አልጨርሰው። ✍️ ገጣሚ ፡ ተውፊቅ አህመድ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
1 747
19
አህደር መስጂድ - ራምሳ.m4a
1 680
20
እየታሸቀ ነው? 🙌
1 804