en
Feedback
የመንዙማ ግጥም™

የመንዙማ ግጥም™

Open in Telegram

Welcome to menzuma getm , a place of Islamic knowledge, daily reminders, and spiritual growth based on the Quran & Authentic Sunnah

Show more
4 526
Subscribers
+524 hours
+547 days
+17230 days
Posts Archive

. 4,000 ብር የሚያሸልም ቻሌንጅ!🎁 ውድድሩ የሚሆነው መወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ለብቻችሁ የምትጠቀሙበት ሊንክ (private Link) ወስዳችሁ ሰዎችን ወደዚህ ቻናል ማስገባት (Join  ማስደረግ) ነው። የማንም Link  ከማንም ጋር አይቀላቀልም ምክንያቱም በሁላችሁም ሊንክ ላይ ስማችሁ ይፃፋል። ሽልማቶቹ 🥇1 ኛ ለወጣ = 2000 ብር 🥈2 ኛ ለወጣ =1200 ብር 🥉3 ኛ ለወጣ = 800 ብር መወዳደር የምትፈልጉ ከስር ባለው Username እየመጣችሁ ሙሉ ስማችሁን እየላካችሁ የምትወዳደሩበትን የግላችሁን ሊንክ መውሰድ ትችላላችሁ                ↴↴ @Mame_promoter
https://t.me/Mame_Advertising
https://t.me/Mame_Advertising

. 4,000 ብር የሚያሸልም ቻሌንጅ!🎁 ውድድሩ የሚሆነው መወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ለብቻችሁ የምትጠቀሙበት ሊንክ (private Link) ወስዳችሁ ሰዎችን ወደዚህ ቻናል ማስገባት (Join  ማስደረግ) ነው። የማንም Link  ከማንም ጋር አይቀላቀልም ምክንያቱም በሁላችሁም ሊንክ ላይ ስማችሁ ይፃፋል። ሽልማቶቹ 🥇1 ኛ ለወጣ = 2000 ብር 🥈2 ኛ ለወጣ =1200 ብር 🥉3 ኛ ለወጣ = 800 ብር መወዳደር የምትፈልጉ ከስር ባለው Username እየመጣችሁ ሙሉ ስማችሁን እየላካችሁ የምትወዳደሩበትን የግላችሁን ሊንክ መውሰድ ትችላላችሁ                ↴↴ @Mame_promoter
https://t.me/Mame_Advertising
https://t.me/Mame_Advertising

ካመጣችው መርየም በተዓምር ከያዕቁብ ልጅ ሺ እጥፍ የሚያምር በሱ እናት ላይ ምን ሊያጠራጥር ማን እንደኔው ብላ ብትፎክር!🤍 @tilku_sew
ካመጣችው መርየም በተዓምር ከያዕቁብ ልጅ ሺ እጥፍ የሚያምር በሱ እናት ላይ ምን ሊያጠራጥር ማን እንደኔው ብላ ብትፎክር!🤍 @tilku_sew

Repost from AL Madih™
🎉 ተለቀቀ 🎉 🎵 ጀማሉል አለም ሚፍታህ ሁሴን(ሀቢቢ) JEMALULALEM MIFTAH HUSSEIN(HABIBI)NEW MENZUMA 🎵 መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ
🎉  ተለቀቀ 🎉 🎵 ጀማሉል አለም ሚፍታህ ሁሴን(ሀቢቢ) JEMALULALEM MIFTAH HUSSEIN(HABIBI)NEW MENZUMA 🎵 መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ

🔥የ ድል ረመጥ 🔥 የ ተሰኘው ልብ ወለድ የ መጀመሪያ ክፍል ነገ 1:30 ይለቀቃል ❤️‍🔥 ለወዳጆቻቹ share በማረግ ይጠብቁን ....
🔥የ ድል ረመጥ 🔥 የ ተሰኘው ልብ ወለድ የ መጀመሪያ ክፍል ነገ 1:30 ይለቀቃል ❤️‍🔥
ለወዳጆቻቹ share በማረግ ይጠብቁን
....

اللهمَّ صلِ على محمَّد وعلى آل محمَّد، كما صليتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنَّك حميد مجيد. اللهمَّ بارِك على محمَّد وعلى آل محمد، كما باركتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنَّك حميدٌ مجيد 🤲🤎

ሙስሊም ለሆነ ሰው ካፊር ዘመዱ ሲሞትበት በምታደርገው ማጽናናት ላይ እንዲህ ይባላል፦ « አላህ ምንዳህንና ትዕግስትህን ያሳድግልህ ፤ አላህ ይተካልህ» ወይም «መከራህን ይጠግንልህ » እና የመሳሰሉት ይባላሉ። ነገር ግን « የሞተብህን ሰው አሏህ ይማርልህ» አይባልም ፤ ምክንያቱም አላህ ከሃዲን አይምርምና። ካፊር ለሆነ ሰው ካፊር ዘመዱ ሲሞትበት በሚደረግ ማጽናናት ላይ፦ « አላህ ይተካልህ » ይባላል፤ እንዲሁም ከሞት ውጪ ለገጠመው ችግር ተስማሚ በሆነ መልኩ ዱዐ ይደረግለታል ። ጋየቱል ሙና ሸርህ ሰፊነት አንነጃ https://t.me/sufiyahlesuna

🔥የድል ረመጥ🔥 አሰደማሚ አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ድርሰት በአንዲት ጋዜጠኛ እንስት በሰራ ዘመኗ ከህይወት ገጿ ለይ ከሰፈሩት ለአድማጭ ካሰናዳቻቸው ታሪኮች ለአምባቢያን የሚተረክ አስደንጋጭ ያል
🔥የድል ረመጥ🔥 አሰደማሚ አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ድርሰት በአንዲት ጋዜጠኛ እንስት በሰራ ዘመኗ ከህይወት ገጿ ለይ ከሰፈሩት ለአድማጭ ካሰናዳቻቸው ታሪኮች ለአምባቢያን የሚተረክ አስደንጋጭ ያልተጠበቀ ክስተት በአይነቱ ለየት ያለ ልብ ወለድ ኡሙሰላማ(🦋zewa🦋) እንካቹህ ትለናለች ✍️ በዚህ channel ይጠብቁን @TeriqatAl_Hub በቅርብ ቀን.... ❤️‍🔥 ..... ቻናሉን ለ ወዳጆቻቹህ በመጋበዝ ይጠብቁን

ከውልደቱ በፊት ዝናው የተወለደው ውጁዱ ሳይወጠን ኑር ሆኖ የከረመው የስጋ ልጅ ቢሆንም በሩህ አባት የሆነው ወተቀለቡከ ፊሳጂዲን ብሎ እንደገለጸው ጧሂሮች ተቆራኝተው ዘመናት የተሻገረው የፍጥረታት ጤዛ ሳይደርቅ ገና በማለዳው አባታችን አደም በይነ ሩህ ወልጀስም ሆነው ያኔ ከጅምሩ ኑቡዋ የፀደቀው አርባ አመት ሲሞላው ጀሊሉ ቢያድሰው ፍፁም አትሸወድ መስሎህ የጀመረው አንቢያ የተባለን አሀድ አጋባው ጀሊሉ አንተ በህይወት እያለህ በምድር በወለሉ የሙሀመዱል አሚን የአጥየቡ የአጅመሉ ህልውናው ቢጸና የዛ ክብረ ሙሉ ልታምንበት ወሰን ብሎ ልትረዳው በሙሉ ቃል ያስቀደመለት ጌታችን ፈዐሉ የኛ ዓምደ ፍቅር አንቱ የእዝነት ክምር የደግነት ንብብር ርህሩህ ሆደ ባሻ የቅንነት ውቅር የለጋስነት ቀዬ የለጋስነት መንደር የለ ምንም ማመንታት ያለ መጠራጠር አይናችንን ሳናሽ ያለ ማንገራገር ሩህን ምንሰዋሎ የኛ ነፍስ ነገር እሜቴ አሚና በለስ ቢቀናት ሰይዲን አርግዛ የሀይራቱን ቋት ድካም በለው ድብርት ውጋት ቁርጥማት እርጉዝን ሚናካ ምንም ሳይነካት አንቢያቶች በየወሩ እያባሸሯት በረቢአል አወል በ12 በሰኞው ሌሊት መለዒካ በክንፉ ሆዷን ዳብሷት ፀረ ችግር ኖትና ያለ ችግር ወለደቾት ኑሩ እንደወጣ እንደፈነጠቀ ከመካ አንስቶ ሻም አብረቀረቀ ጣዖት ከያሉበት በዟሂር ወደቀ ዙልም እስከነ አንጃው ፈርቶ ቦቀቦቀ የጠላው ተዋርዶ ያላቀውም ላቀ ዙልም የቀደደውን በአዘል ሊሰፋ ከምድረ ገፅ ላይ ጭቆናን ሊያጠፋ ፅድቅን ሊደግፉ ኩነኔን ሊነቅፉ ባጢልን ሊቀፅፉ አንባ ገነንን ሊያዛንፉ ጠላትን ሊያርገፈግፉ ወዳጅ ሊያሳርፉ እንኳን ተወለዱ ረሂሙ ረዑፉ ከሙእጂዛው ልቆ የተሸበረቀው ከእጁ እንደ ጅረት ውሃ ያፈለቀው ድንጋይ ሰላም ያለው ደመና ያንጣለለው የኑቡዋ ማህተም በመንኪው ያረፈው ግመል የአንጀቱን ሁዳቱን ያወራው ረሱል ስለመሆኑ ዛፍ የመሰከረው በፍቅሩ አሲዞ ግንድ ያንሰቀሰቀው ድንጋይ በጣቱ ላይ ተስቢህ ያደረገው በአንድ ኩባያ ወተት ስንቱን ያጠገበው የቀታዳን አይን ቦታው የመለሰው የነካውን ሁሉ በረካ አላህ ያረገው ረሱሉ ሰቀለይን ሙሀመድ ደጉ ሰው ለመጠንሰሳችን ጡሀ ሰበባችን ወዛችን ሀይባችን መዋቢያ መፍኪያችን የቁርጥ ቀን ወዳጅ አንቱ አማላጃችን የብዙሀን ናፍቆት ሲራጁ ሂላሉ የሀምሌን ጨለማ ሚገፈው ጀማሉ ላበቱ ከሚስክ የሚያውድ የታጣው ሚሳሉ የተሞናደለው ጎርፎሉት ነዋሉ በፍቅሩ ፍላንፃ ስንቶቹ ዋለሉ የፍቅሮ ፍላንፃ ሀገር ማይገድበው ባግዳድ ላይ ጀይላንን የሱ ያደረገው ሚሳር ላይ ቡሰይርን ብዕር ያስመዘዘው አንዩን ዳንዩን በሸውቅ ያቀለጠው ሙሉ ሰላት ሰላም ከእዝነት ጋር ታክሎ ይውረድቦት ዘይኔ መገደብን ዘሎ በቤተሰቦቾ ሁሉንም ጠቅልሎ በተከተሎትም ወድዶ አንቱን ብሎ ዘወትር ይንቧቧ ሳይቆም ተከታትሎ። ✍️ ገጣሚ ፡ Rehima @menzuma_getm

Repost from AL Madih™
🔥 ምርጥ አዲስ መንዙማ 🎉 🎵 መዉሊድ እና ሐበሻ ሷሊህ መሀመድ ኢድሪስ ማህሙድ የመዉሊድ መንዙማ New Menzuma መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ
🔥 ምርጥ አዲስ መንዙማ 🎉 🎵 መዉሊድ እና ሐበሻ ሷሊህ መሀመድ ኢድሪስ ማህሙድ የመዉሊድ መንዙማ New Menzuma መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ

ገና ሳልፊጠር በኔ የተራቡ እኔን የናፈቁ በጀሰጄ ገቡ ያንን ትልቁ ሰዉ የዓለም ጠቢቡ ሙሐባ እና ሀይባ ሰተዉኝ ጀዋቡ እርሶን ያገኘሁኝ በሐድራዉ ሰቡቡ እኔ አንቱ ብዬ ልቤንም ሰጥቼ ምነዉ ትቶኝ ሄዱ አንዴ ብቻ አይቼ እኔ ዝም አላልኩ አስችሎኝ በርትቼ ፋቲሀ እቀራለሁ ሁል ግዜ ነይቼ እርሶን ካሰያዙኝ ከሐድራዉ ገብቼ ከልቤ አይጠፉም  እስካገኞት ሞቼ ✍️ ገጣሚ ፡ abdurahman @menzuma_getm

Repost from AL Madih™
🎵 ረሱል ጃለሌ 3 አዲስ መንዙማ በ ሙአዝ ሀቢብ Resul Jalele 3 Muaz Habib ⭐️ 🤖 @ALmadihbot
🎵 ረሱል ጃለሌ 3 አዲስ መንዙማ በ ሙአዝ ሀቢብ Resul Jalele 3 Muaz Habib ⭐️ 🤖 @ALmadihbot

የአለሙ ቆንጆ የኛ ረሱለላህ በውበት የላቁ ፊታቸው ሚያበራ ከጨረቃ ከእንቁ የፊታቸው ብርሀን ለአለም ያበራል ጨለማውን ገፎ ኑር ያንጸባርቃል ጨረቃ ምንድነች ካንቱ ውበት አንጻር ሁሉን ይማርካል የፊትሁ ግምባር ቁመተ ደርባባ ባለ ግርማ ሞገስ ሁሉን የማረኩ የአለሙ ንጉስ ይለያል ሀይባቸው ሩህሩህነታቸው ለሰው ይቅርና ለእንስሳ አዛኝ ናቸው ሰሀብዩ መጥቶ ጨረቃዋን ቢያያት ከነብዬ አንጻር ውበቷ ጠፋበት🥹🥹🥹 ኩራት ብጤ ነገር ከቶም አያውቃቸው ሀብታም ድሀ ሳይሉ የሚያቀርቡ ናቸው አይናቸው ሰፋፊ ማራኪ ነበሩ ገና ሲያዩዋቸው በፍቅር የሚያስሩ አኽላቃቸውማ ምንኛ አማረ እንኳንስ ወዳጅሁ ጠላት መሰከረ ድምጸታቸው ጣፋጭ ረቂቅ ንግግር የሚያወሩት ሁሉ ነበረው ሚስጥር🥰 ጺማቸው የሞላ አይናቸው የተኳለ ጸጉራቸውም ጥቁር ስንቱን ያማለለ ዝም ባሉ ጊዜ ሀይባ የነበራቸው ሲናገሩ ደሞ ሁሉም ሚሰማቸው ኧረ ስንቱን ላውሳው የነቢን ነገር ለአለም በሙላ ሆነዋል አንዋር💚💚💚 ✍️ ገጣሚ ፡ ሁዘይፋ @menzuma_getm

እንኳን ለ1501ኛው የትልቁ ሰው ﷺ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! @tilku_sew
እንኳን ለ1501ኛው የትልቁ ሰው ﷺ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
@tilku_sew

💚አንቱ ትልቁ ሰው 💚 አሰላሙ አለይኩም ውድ አንባቢዎች ግጥሜ የደረሳችሁ ወንድምም እህቶች ትንሽ ልበላችሁ ስለ ታላቁ ሰው ስለሱ ዘርዝሬ መቼስ አልጨርሰው ሙሀመድ ሙሀመድ የምድር ልዩ ሰው በፍቅር በይቅርታ ምድርን የነገሰው አንደበተ ርቱ ታማኝ አስተዋይ ሰው ፊደል ቢደረደር ቃላት የማይገልፀው ሙሀመድ ታጋሹ ሙሀመድ ታማኙ ለሰው ለእንስሳቱ ለሁሉም አዛኙ ሁሉን አንድ ያረገ በኢማን ሰንሰለት ውሸትን የማያውቅ የፀና በእውነት እኔማ ወዳጅሁ ያለው ከሀበሻ ናፍቆትሁ የጎዳኝ ሸፈዐዎን ምሻ ሁሌ እላለሁኝ ባየሁ በመናሜ ጌታዬ ረሂሙ ቢያሳየኝ በህልሜ ብዕሬም አይበቃኝ ስላንቱ ሳነሳ አቅሜም ይሟጠጣል ልገልፆት ስነሳ እናም በትንሹ ግጥሜን አበቃለሁ ያንን ትልቁን ሰው ፅፌም አልጨርሰው። ✍️ ገጣሚ ፡ ተውፊቅ አህመድ @menzuma_getm

አህደር መስጂድ - ራምሳ.m4a11.44 MB

እየታሸቀ ነው? 🙌