የመንዙማ ግጥም™
Открыть в Telegram
Welcome to menzuma getm , a place of Islamic knowledge, daily reminders, and spiritual growth based on the Quran & Authentic Sunnah
Больше4 521
Подписчики
+1124 часа
+567 дней
+16930 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+54
в 0 каналах
август '26
+238
в 2 каналах
Get PRO
июль '26
+139
в 1 каналах
Get PRO
июнь '26
+120
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+123
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+70
в 2 каналах
Get PRO
март '26
+111
в 3 каналах
Get PRO
февраль '26
+185
в 3 каналах
Get PRO
январь '26
+115
в 4 каналах
Get PRO
декабрь '25
+130
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+103
в 2 каналах
Get PRO
октябрь '25
+119
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+260
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+195
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+69
в 2 каналах
Get PRO
июнь '25
+90
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+81
в 2 каналах
Get PRO
апрель '25
+104
в 4 каналах
Get PRO
март '25
+719
в 1 каналах
Get PRO
февраль '25
+143
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+229
в 5 каналах
Get PRO
декабрь '24
+170
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+378
в 2 каналах
Get PRO
октябрь '24
+435
в 3 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+371
в 2 каналах
Get PRO
август '24
+745
в 1 каналах
Get PRO
июль '24
+629
в 3 каналах
Get PRO
июнь '24
+178
в 2 каналах
Get PRO
май '24
+74
в 1 каналах
Get PRO
апрель '24
+135
в 2 каналах
Get PRO
март '24
+303
в 2 каналах
Get PRO
февраль '24
+268
в 4 каналах
Get PRO
январь '24
+1 088
в 6 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 06 сентября | +8 | |||
| 05 сентября | +12 | |||
| 04 сентября | +12 | |||
| 03 сентября | +5 | |||
| 02 сентября | +10 | |||
| 01 сентября | +7 |
Посты канала
| 2 | 🎉 ተለቀቀ 🎉
🎵 ጀማሉል አለም ሚፍታህ ሁሴን(ሀቢቢ) JEMALULALEM MIFTAH HUSSEIN(HABIBI)NEW MENZUMA 🎵
መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ | 315 |
| 3 | 🔥የ ድል ረመጥ 🔥 የ ተሰኘው ልብ ወለድ የ መጀመሪያ ክፍል ነገ 1:30 ይለቀቃል ❤️🔥
ለወዳጆቻቹ share በማረግ ይጠብቁን
.... | 442 |
| 4 | Нет текста... | 648 |
| 5 | اللهمَّ صلِ على محمَّد وعلى آل محمَّد، كما صليتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنَّك حميد مجيد. اللهمَّ بارِك على محمَّد وعلى آل محمد، كما باركتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنَّك حميدٌ مجيد 🤲🤎 | 637 |
| 6 | ሙስሊም ለሆነ ሰው ካፊር ዘመዱ ሲሞትበት በምታደርገው ማጽናናት ላይ እንዲህ ይባላል፦ « አላህ ምንዳህንና ትዕግስትህን ያሳድግልህ ፤ አላህ ይተካልህ» ወይም «መከራህን ይጠግንልህ » እና የመሳሰሉት ይባላሉ። ነገር ግን « የሞተብህን ሰው አሏህ ይማርልህ» አይባልም ፤ ምክንያቱም አላህ ከሃዲን አይምርምና።
ካፊር ለሆነ ሰው ካፊር ዘመዱ ሲሞትበት በሚደረግ ማጽናናት ላይ፦ « አላህ ይተካልህ » ይባላል፤ እንዲሁም ከሞት ውጪ ለገጠመው ችግር ተስማሚ በሆነ መልኩ ዱዐ ይደረግለታል ።
ጋየቱል ሙና ሸርህ ሰፊነት አንነጃ
https://t.me/sufiyahlesuna | 694 |
| 7 | Нет текста... | 985 |
| 8 | 🔥የድል ረመጥ🔥
አሰደማሚ አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ድርሰት በአንዲት ጋዜጠኛ እንስት በሰራ ዘመኗ ከህይወት ገጿ ለይ ከሰፈሩት ለአድማጭ ካሰናዳቻቸው ታሪኮች ለአምባቢያን የሚተረክ አስደንጋጭ ያልተጠበቀ ክስተት በአይነቱ ለየት ያለ ልብ ወለድ ኡሙሰላማ(🦋zewa🦋) እንካቹህ ትለናለች ✍️
በዚህ channel ይጠብቁን @TeriqatAl_Hub
በቅርብ ቀን.... ❤️🔥
.....
ቻናሉን ለ ወዳጆቻቹህ በመጋበዝ ይጠብቁን | 1 076 |
| 9 | ከውልደቱ በፊት ዝናው የተወለደው
ውጁዱ ሳይወጠን ኑር ሆኖ የከረመው
የስጋ ልጅ ቢሆንም በሩህ አባት የሆነው
ወተቀለቡከ ፊሳጂዲን ብሎ እንደገለጸው
ጧሂሮች ተቆራኝተው ዘመናት የተሻገረው
የፍጥረታት ጤዛ ሳይደርቅ ገና በማለዳው
አባታችን አደም በይነ ሩህ ወልጀስም
ሆነው ያኔ ከጅምሩ ኑቡዋ የፀደቀው
አርባ አመት ሲሞላው ጀሊሉ ቢያድሰው
ፍፁም አትሸወድ መስሎህ የጀመረው
አንቢያ የተባለን አሀድ አጋባው ጀሊሉ
አንተ በህይወት እያለህ በምድር በወለሉ
የሙሀመዱል አሚን የአጥየቡ የአጅመሉ
ህልውናው ቢጸና የዛ ክብረ ሙሉ ልታምንበት
ወሰን ብሎ ልትረዳው በሙሉ ቃል ያስቀደመለት
ጌታችን ፈዐሉ
የኛ ዓምደ ፍቅር
አንቱ የእዝነት ክምር
የደግነት ንብብር
ርህሩህ ሆደ ባሻ የቅንነት ውቅር
የለጋስነት ቀዬ የለጋስነት መንደር
የለ ምንም ማመንታት ያለ መጠራጠር
አይናችንን ሳናሽ ያለ ማንገራገር
ሩህን ምንሰዋሎ የኛ ነፍስ ነገር
እሜቴ አሚና በለስ ቢቀናት
ሰይዲን አርግዛ የሀይራቱን ቋት
ድካም በለው ድብርት ውጋት ቁርጥማት
እርጉዝን ሚናካ ምንም ሳይነካት
አንቢያቶች በየወሩ እያባሸሯት
በረቢአል አወል በ12 በሰኞው ሌሊት
መለዒካ በክንፉ ሆዷን ዳብሷት
ፀረ ችግር ኖትና ያለ ችግር ወለደቾት
ኑሩ እንደወጣ እንደፈነጠቀ
ከመካ አንስቶ ሻም አብረቀረቀ
ጣዖት ከያሉበት በዟሂር ወደቀ
ዙልም እስከነ አንጃው ፈርቶ ቦቀቦቀ
የጠላው ተዋርዶ ያላቀውም ላቀ
ዙልም የቀደደውን በአዘል ሊሰፋ
ከምድረ ገፅ ላይ ጭቆናን ሊያጠፋ
ፅድቅን ሊደግፉ ኩነኔን ሊነቅፉ
ባጢልን ሊቀፅፉ አንባ ገነንን ሊያዛንፉ
ጠላትን ሊያርገፈግፉ ወዳጅ ሊያሳርፉ
እንኳን ተወለዱ ረሂሙ ረዑፉ
ከሙእጂዛው ልቆ የተሸበረቀው
ከእጁ እንደ ጅረት ውሃ ያፈለቀው
ድንጋይ ሰላም ያለው
ደመና ያንጣለለው
የኑቡዋ ማህተም በመንኪው ያረፈው
ግመል የአንጀቱን ሁዳቱን ያወራው
ረሱል ስለመሆኑ ዛፍ የመሰከረው
በፍቅሩ አሲዞ ግንድ ያንሰቀሰቀው
ድንጋይ በጣቱ ላይ ተስቢህ ያደረገው
በአንድ ኩባያ ወተት ስንቱን ያጠገበው
የቀታዳን አይን ቦታው የመለሰው
የነካውን ሁሉ በረካ አላህ ያረገው
ረሱሉ ሰቀለይን ሙሀመድ ደጉ ሰው
ለመጠንሰሳችን ጡሀ ሰበባችን
ወዛችን ሀይባችን መዋቢያ መፍኪያችን
የቁርጥ ቀን ወዳጅ አንቱ አማላጃችን
የብዙሀን ናፍቆት ሲራጁ ሂላሉ
የሀምሌን ጨለማ ሚገፈው ጀማሉ
ላበቱ ከሚስክ የሚያውድ የታጣው ሚሳሉ
የተሞናደለው ጎርፎሉት ነዋሉ
በፍቅሩ ፍላንፃ ስንቶቹ ዋለሉ
የፍቅሮ ፍላንፃ ሀገር ማይገድበው
ባግዳድ ላይ ጀይላንን የሱ ያደረገው
ሚሳር ላይ ቡሰይርን ብዕር ያስመዘዘው
አንዩን ዳንዩን በሸውቅ ያቀለጠው
ሙሉ ሰላት ሰላም ከእዝነት ጋር ታክሎ
ይውረድቦት ዘይኔ መገደብን ዘሎ
በቤተሰቦቾ ሁሉንም ጠቅልሎ
በተከተሎትም ወድዶ አንቱን ብሎ
ዘወትር ይንቧቧ ሳይቆም ተከታትሎ።
✍️ ገጣሚ ፡ Rehima
➖➖➖➖➖➖➖➖
@menzuma_getm | 1 202 |
| 10 | 🔥 ምርጥ አዲስ መንዙማ 🎉
🎵 መዉሊድ እና ሐበሻ ሷሊህ መሀመድ ኢድሪስ ማህሙድ የመዉሊድ መንዙማ New Menzuma
መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ | 1 021 |
| 11 | ገና ሳልፊጠር በኔ የተራቡ
እኔን የናፈቁ በጀሰጄ ገቡ
ያንን ትልቁ ሰዉ የዓለም ጠቢቡ
ሙሐባ እና ሀይባ ሰተዉኝ ጀዋቡ
እርሶን ያገኘሁኝ በሐድራዉ ሰቡቡ
እኔ አንቱ ብዬ ልቤንም ሰጥቼ
ምነዉ ትቶኝ ሄዱ አንዴ ብቻ አይቼ
እኔ ዝም አላልኩ አስችሎኝ በርትቼ
ፋቲሀ እቀራለሁ ሁል ግዜ ነይቼ
እርሶን ካሰያዙኝ ከሐድራዉ ገብቼ
ከልቤ አይጠፉም እስካገኞት ሞቼ
✍️ ገጣሚ ፡ abdurahman
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@menzuma_getm | 1 157 |
| 12 | 🎵 ረሱል ጃለሌ 3 አዲስ መንዙማ በ ሙአዝ ሀቢብ Resul Jalele 3 Muaz Habib ⭐️
🤖 @ALmadihbot | 1 254 |
| 13 | የአለሙ ቆንጆ
የኛ ረሱለላህ በውበት የላቁ
ፊታቸው ሚያበራ ከጨረቃ ከእንቁ
የፊታቸው ብርሀን ለአለም ያበራል
ጨለማውን ገፎ ኑር ያንጸባርቃል
ጨረቃ ምንድነች ካንቱ ውበት አንጻር
ሁሉን ይማርካል የፊትሁ ግምባር
ቁመተ ደርባባ ባለ ግርማ ሞገስ
ሁሉን የማረኩ የአለሙ ንጉስ
ይለያል ሀይባቸው ሩህሩህነታቸው
ለሰው ይቅርና ለእንስሳ አዛኝ ናቸው
ሰሀብዩ መጥቶ ጨረቃዋን ቢያያት
ከነብዬ አንጻር ውበቷ ጠፋበት🥹🥹🥹
ኩራት ብጤ ነገር ከቶም አያውቃቸው
ሀብታም ድሀ ሳይሉ የሚያቀርቡ ናቸው
አይናቸው ሰፋፊ ማራኪ ነበሩ
ገና ሲያዩዋቸው በፍቅር የሚያስሩ
አኽላቃቸውማ ምንኛ አማረ
እንኳንስ ወዳጅሁ ጠላት መሰከረ
ድምጸታቸው ጣፋጭ ረቂቅ ንግግር
የሚያወሩት ሁሉ ነበረው ሚስጥር🥰
ጺማቸው የሞላ አይናቸው የተኳለ
ጸጉራቸውም ጥቁር ስንቱን ያማለለ
ዝም ባሉ ጊዜ ሀይባ የነበራቸው
ሲናገሩ ደሞ ሁሉም ሚሰማቸው
ኧረ ስንቱን ላውሳው የነቢን ነገር
ለአለም በሙላ ሆነዋል አንዋር💚💚💚
✍️ ገጣሚ ፡ ሁዘይፋ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@menzuma_getm | 1 831 |
| 14 | እንኳን ለ1501ኛው የትልቁ ሰው ﷺ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
@tilku_sew | 1 820 |
| 15 | 💚አንቱ ትልቁ ሰው 💚
አሰላሙ አለይኩም ውድ አንባቢዎች
ግጥሜ የደረሳችሁ ወንድምም እህቶች
ትንሽ ልበላችሁ ስለ ታላቁ ሰው
ስለሱ ዘርዝሬ መቼስ አልጨርሰው
ሙሀመድ ሙሀመድ የምድር ልዩ ሰው
በፍቅር በይቅርታ ምድርን የነገሰው
አንደበተ ርቱ ታማኝ አስተዋይ ሰው
ፊደል ቢደረደር ቃላት የማይገልፀው
ሙሀመድ ታጋሹ ሙሀመድ ታማኙ
ለሰው ለእንስሳቱ ለሁሉም አዛኙ
ሁሉን አንድ ያረገ በኢማን ሰንሰለት
ውሸትን የማያውቅ የፀና በእውነት
እኔማ ወዳጅሁ ያለው ከሀበሻ
ናፍቆትሁ የጎዳኝ ሸፈዐዎን ምሻ
ሁሌ እላለሁኝ ባየሁ በመናሜ
ጌታዬ ረሂሙ ቢያሳየኝ በህልሜ
ብዕሬም አይበቃኝ ስላንቱ ሳነሳ
አቅሜም ይሟጠጣል ልገልፆት ስነሳ
እናም በትንሹ ግጥሜን አበቃለሁ
ያንን ትልቁን ሰው ፅፌም አልጨርሰው።
✍️ ገጣሚ ፡ ተውፊቅ አህመድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@menzuma_getm | 1 706 |
| 16 | አህደር መስጂድ - ራምሳ.m4a | 1 645 |
| 17 | እየታሸቀ ነው? 🙌 | 1 765 |
| 18 | መጉደል አያውቄው
ካለፈው ከፊቱ
የቁንጅና ልኬት ፣ ሲሰራ ከጥንቱ
ላይቀየር ወይ ላይደብስ
ማማር ከሱ ሚቀዳ ሲጠነሰስ
ሲያማምር አምሽቶ ሲያማምር ሚያነጋ 🔅
የ'ሱን ቁንጅና ይዣለሁ ፍለጋ 🧐
ከአጋዱ ወይ ከሀሉ
ልቅናን ሸካፊ ቅንጣት ማያጎሉ
የምስራቋ ጮሬ ☀️ ምትዞር በግንባሩ
ኑሩ የሚንቧለቅ ከሜዳው ከቅጥሩ
ጨለማን ገልጦ ሚወጣ ይመስላል
ከጉተናው ጋር ሁስኑ ያማክላል
የማማር ልኬት ደጁ ሚንቧለቀው🥁
ቢጤ የለሹ መጉደል አያውቄው👏
በዳናሁ ባልገኝ ልቤ ቢቆሽሽ
ወንጃይን አታውቁምና መሸሽ
ያ የራህመት አይንሁ ይየኝና🥹
ወቅት ይውጣልኝ አንቱዬ፣
ልሁን እንጂ ደህና
ጎዳፊን ማይርቁ
ሚያንሰራሩ ሚያፀድቁ
አክመሉል ኩመል መጉደል ማያውቁ 🖌🖌
اللهُمَّ صَلِّ على مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ ونَبِيِّكَ ورَسُولِكَ النَّبِيِّ الأُمِّيِّ
✍️ ገጣሚ ፡ ሶባህ ዓ/ሶመድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@menzuma_getm | 1 938 |
| 19 | 🎵 ያ ሰይዲ ኢድሪስ ማህሙድ 2018 ya seydi edris mahmud new menzuma 2018 🎉
🤖 @Almadihbot | 1 617 |
| 20 | አንቱ ትልቁ ሰው
አሰላሙአለይኩም ያራህመተልአለም
ስምሁ የሚጣፍጥሁሉ በልጦ ካለም
እንዴት ነሁ ሰይዲ እንዴት ነሁ የኛ አለም
ከአንቱ የሚበልጥ መች ተገኝቶ በአለም
ሳላስቦት አልውል በስራ በሀሳቤ
አሁነስ አበድኩኝ ጠና መንገብገቤ
እኔ ወዶታለሁ ህይወቴ እስኪጠፋ
ሰይዲ ልዘይሮት ያዙልኝ ወረፋ
እንዴት ነው መዲና እንዴት ነው ድባቡ
አንቱ ያረፍኩበት አየ መታደሉ ሀቢቡ
አንቱ ትልቁ ሰው ልምጣ ያረፍኩበት
ምኞቴ ሰምሮ ሀያቴ እንዲያምርበት
✍️ ገጣሚ ፡ Zikra endris
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@menzuma_getm | 1 610 |
