fa
Feedback
የመንዙማ ግጥም™

የመንዙማ ግጥም™

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to menzuma getm , a place of Islamic knowledge, daily reminders, and spiritual growth based on the Quran & Authentic Sunnah

نمایش بیشتر
4 495
مشترکین
+324 ساعت
+327 روز
+15130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+24
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+238
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+139
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+120
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+70
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+111
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+185
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+115
در 4 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+130
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+103
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+119
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+195
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+69
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+81
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+104
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+719
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+143
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+229
در 5 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+170
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+378
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+435
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+371
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+745
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+629
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+178
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+74
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+135
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+303
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+268
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+1 088
در 6 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
04 سپتامبر+2
03 سپتامبر+5
02 سپتامبر+10
01 سپتامبر+7
پست‌های کانال
2
اللهمَّ صلِ على محمَّد وعلى آل محمَّد، كما صليتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنَّك حميد مجيد. اللهمَّ بارِك على محمَّد وعلى آل محمد، كما باركتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنَّك حميدٌ مجيد 🤲🤎
252
3
ሙስሊም ለሆነ ሰው ካፊር ዘመዱ ሲሞትበት በምታደርገው ማጽናናት ላይ እንዲህ ይባላል፦ « አላህ ምንዳህንና ትዕግስትህን ያሳድግልህ ፤ አላህ ይተካልህ» ወይም «መከራህን ይጠግንልህ » እና የመሳሰሉት ይባላሉ። ነገር ግን « የሞተብህን ሰው አሏህ ይማርልህ» አይባልም ፤ ምክንያቱም አላህ ከሃዲን አይምርምና። ካፊር ለሆነ ሰው ካፊር ዘመዱ ሲሞትበት በሚደረግ ማጽናናት ላይ፦ « አላህ ይተካልህ » ይባላል፤ እንዲሁም ከሞት ውጪ ለገጠመው ችግር ተስማሚ በሆነ መልኩ ዱዐ ይደረግለታል ። ጋየቱል ሙና ሸርህ ሰፊነት አንነጃ https://t.me/sufiyahlesuna
415
4
بدون متن...
670
5
🔥የድል ረመጥ🔥 አሰደማሚ አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ድርሰት በአንዲት ጋዜጠኛ እንስት በሰራ ዘመኗ ከህይወት ገጿ ለይ ከሰፈሩት ለአድማጭ ካሰናዳቻቸው ታሪኮች ለአምባቢያን የሚተረክ አስደንጋጭ ያል
🔥የድል ረመጥ🔥 አሰደማሚ አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ድርሰት በአንዲት ጋዜጠኛ እንስት በሰራ ዘመኗ ከህይወት ገጿ ለይ ከሰፈሩት ለአድማጭ ካሰናዳቻቸው ታሪኮች ለአምባቢያን የሚተረክ አስደንጋጭ ያልተጠበቀ ክስተት በአይነቱ ለየት ያለ ልብ ወለድ ኡሙሰላማ(🦋zewa🦋) እንካቹህ ትለናለች ✍️ በዚህ channel ይጠብቁን @TeriqatAl_Hub በቅርብ ቀን.... ❤️‍🔥 ..... ቻናሉን ለ ወዳጆቻቹህ በመጋበዝ ይጠብቁን
776
6
ከውልደቱ በፊት ዝናው የተወለደው ውጁዱ ሳይወጠን ኑር ሆኖ የከረመው የስጋ ልጅ ቢሆንም በሩህ አባት የሆነው ወተቀለቡከ ፊሳጂዲን ብሎ እንደገለጸው ጧሂሮች ተቆራኝተው ዘመናት የተሻገረው የፍጥረታት ጤዛ ሳይደርቅ ገና በማለዳው አባታችን አደም በይነ ሩህ ወልጀስም ሆነው ያኔ ከጅምሩ ኑቡዋ የፀደቀው አርባ አመት ሲሞላው ጀሊሉ ቢያድሰው ፍፁም አትሸወድ መስሎህ የጀመረው አንቢያ የተባለን አሀድ አጋባው ጀሊሉ አንተ በህይወት እያለህ በምድር በወለሉ የሙሀመዱል አሚን የአጥየቡ የአጅመሉ ህልውናው ቢጸና የዛ ክብረ ሙሉ ልታምንበት ወሰን ብሎ ልትረዳው በሙሉ ቃል ያስቀደመለት ጌታችን ፈዐሉ የኛ ዓምደ ፍቅር አንቱ የእዝነት ክምር የደግነት ንብብር ርህሩህ ሆደ ባሻ የቅንነት ውቅር የለጋስነት ቀዬ የለጋስነት መንደር የለ ምንም ማመንታት ያለ መጠራጠር አይናችንን ሳናሽ ያለ ማንገራገር ሩህን ምንሰዋሎ የኛ ነፍስ ነገር እሜቴ አሚና በለስ ቢቀናት ሰይዲን አርግዛ የሀይራቱን ቋት ድካም በለው ድብርት ውጋት ቁርጥማት እርጉዝን ሚናካ ምንም ሳይነካት አንቢያቶች በየወሩ እያባሸሯት በረቢአል አወል በ12 በሰኞው ሌሊት መለዒካ በክንፉ ሆዷን ዳብሷት ፀረ ችግር ኖትና ያለ ችግር ወለደቾት ኑሩ እንደወጣ እንደፈነጠቀ ከመካ አንስቶ ሻም አብረቀረቀ ጣዖት ከያሉበት በዟሂር ወደቀ ዙልም እስከነ አንጃው ፈርቶ ቦቀቦቀ የጠላው ተዋርዶ ያላቀውም ላቀ ዙልም የቀደደውን በአዘል ሊሰፋ ከምድረ ገፅ ላይ ጭቆናን ሊያጠፋ ፅድቅን ሊደግፉ ኩነኔን ሊነቅፉ ባጢልን ሊቀፅፉ አንባ ገነንን ሊያዛንፉ ጠላትን ሊያርገፈግፉ ወዳጅ ሊያሳርፉ እንኳን ተወለዱ ረሂሙ ረዑፉ ከሙእጂዛው ልቆ የተሸበረቀው ከእጁ እንደ ጅረት ውሃ ያፈለቀው ድንጋይ ሰላም ያለው ደመና ያንጣለለው የኑቡዋ ማህተም በመንኪው ያረፈው ግመል የአንጀቱን ሁዳቱን ያወራው ረሱል ስለመሆኑ ዛፍ የመሰከረው በፍቅሩ አሲዞ ግንድ ያንሰቀሰቀው ድንጋይ በጣቱ ላይ ተስቢህ ያደረገው በአንድ ኩባያ ወተት ስንቱን ያጠገበው የቀታዳን አይን ቦታው የመለሰው የነካውን ሁሉ በረካ አላህ ያረገው ረሱሉ ሰቀለይን ሙሀመድ ደጉ ሰው ለመጠንሰሳችን ጡሀ ሰበባችን ወዛችን ሀይባችን መዋቢያ መፍኪያችን የቁርጥ ቀን ወዳጅ አንቱ አማላጃችን የብዙሀን ናፍቆት ሲራጁ ሂላሉ የሀምሌን ጨለማ ሚገፈው ጀማሉ ላበቱ ከሚስክ የሚያውድ የታጣው ሚሳሉ የተሞናደለው ጎርፎሉት ነዋሉ በፍቅሩ ፍላንፃ ስንቶቹ ዋለሉ የፍቅሮ ፍላንፃ ሀገር ማይገድበው ባግዳድ ላይ ጀይላንን የሱ ያደረገው ሚሳር ላይ ቡሰይርን ብዕር ያስመዘዘው አንዩን ዳንዩን በሸውቅ ያቀለጠው ሙሉ ሰላት ሰላም ከእዝነት ጋር ታክሎ ይውረድቦት ዘይኔ መገደብን ዘሎ በቤተሰቦቾ ሁሉንም ጠቅልሎ በተከተሎትም ወድዶ አንቱን ብሎ ዘወትር ይንቧቧ ሳይቆም ተከታትሎ። ✍️ ገጣሚ ፡ Rehima ➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
927
7
🔥 ምርጥ አዲስ መንዙማ 🎉 🎵 መዉሊድ እና ሐበሻ ሷሊህ መሀመድ ኢድሪስ ማህሙድ የመዉሊድ መንዙማ New Menzuma መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ
🔥 ምርጥ አዲስ መንዙማ 🎉 🎵 መዉሊድ እና ሐበሻ ሷሊህ መሀመድ ኢድሪስ ማህሙድ የመዉሊድ መንዙማ New Menzuma መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ
813
8
ገና ሳልፊጠር በኔ የተራቡ እኔን የናፈቁ በጀሰጄ ገቡ ያንን ትልቁ ሰዉ የዓለም ጠቢቡ ሙሐባ እና ሀይባ ሰተዉኝ ጀዋቡ እርሶን ያገኘሁኝ በሐድራዉ ሰቡቡ እኔ አንቱ ብዬ ልቤንም ሰጥቼ ምነዉ ትቶኝ ሄዱ አንዴ ብቻ አይቼ እኔ ዝም አላልኩ አስችሎኝ በርትቼ ፋቲሀ እቀራለሁ ሁል ግዜ ነይቼ እርሶን ካሰያዙኝ ከሐድራዉ ገብቼ ከልቤ አይጠፉም  እስካገኞት ሞቼ ✍️ ገጣሚ ፡ abdurahman ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
955
9
🎵 ረሱል ጃለሌ 3 አዲስ መንዙማ በ ሙአዝ ሀቢብ Resul Jalele 3 Muaz Habib ⭐️ 🤖 @ALmadihbot
🎵 ረሱል ጃለሌ 3 አዲስ መንዙማ በ ሙአዝ ሀቢብ Resul Jalele 3 Muaz Habib ⭐️ 🤖 @ALmadihbot
1 034
10
የአለሙ ቆንጆ የኛ ረሱለላህ በውበት የላቁ ፊታቸው ሚያበራ ከጨረቃ ከእንቁ የፊታቸው ብርሀን ለአለም ያበራል ጨለማውን ገፎ ኑር ያንጸባርቃል ጨረቃ ምንድነች ካንቱ ውበት አንጻር ሁሉን ይማርካል የፊትሁ ግምባር ቁመተ ደርባባ ባለ ግርማ ሞገስ ሁሉን የማረኩ የአለሙ ንጉስ ይለያል ሀይባቸው ሩህሩህነታቸው ለሰው ይቅርና ለእንስሳ አዛኝ ናቸው ሰሀብዩ መጥቶ ጨረቃዋን ቢያያት ከነብዬ አንጻር ውበቷ ጠፋበት🥹🥹🥹 ኩራት ብጤ ነገር ከቶም አያውቃቸው ሀብታም ድሀ ሳይሉ የሚያቀርቡ ናቸው አይናቸው ሰፋፊ ማራኪ ነበሩ ገና ሲያዩዋቸው በፍቅር የሚያስሩ አኽላቃቸውማ ምንኛ አማረ እንኳንስ ወዳጅሁ ጠላት መሰከረ ድምጸታቸው ጣፋጭ ረቂቅ ንግግር የሚያወሩት ሁሉ ነበረው ሚስጥር🥰 ጺማቸው የሞላ አይናቸው የተኳለ ጸጉራቸውም ጥቁር ስንቱን ያማለለ ዝም ባሉ ጊዜ ሀይባ የነበራቸው ሲናገሩ ደሞ ሁሉም ሚሰማቸው ኧረ ስንቱን ላውሳው የነቢን ነገር ለአለም በሙላ ሆነዋል አንዋር💚💚💚 ✍️ ገጣሚ ፡ ሁዘይፋ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
1 555
11
እንኳን ለ1501ኛው የትልቁ ሰው ﷺ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! @tilku_sew
እንኳን ለ1501ኛው የትልቁ ሰው ﷺ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! @tilku_sew
1 650
12
💚አንቱ ትልቁ ሰው 💚 አሰላሙ አለይኩም ውድ አንባቢዎች ግጥሜ የደረሳችሁ ወንድምም እህቶች ትንሽ ልበላችሁ ስለ ታላቁ ሰው ስለሱ ዘርዝሬ መቼስ አልጨርሰው ሙሀመድ ሙሀመድ የምድር ልዩ ሰው በፍቅር በይቅርታ ምድርን የነገሰው አንደበተ ርቱ ታማኝ አስተዋይ ሰው ፊደል ቢደረደር ቃላት የማይገልፀው ሙሀመድ ታጋሹ ሙሀመድ ታማኙ ለሰው ለእንስሳቱ ለሁሉም አዛኙ ሁሉን አንድ ያረገ በኢማን ሰንሰለት ውሸትን የማያውቅ የፀና በእውነት እኔማ ወዳጅሁ ያለው ከሀበሻ ናፍቆትሁ የጎዳኝ ሸፈዐዎን ምሻ ሁሌ እላለሁኝ ባየሁ በመናሜ ጌታዬ ረሂሙ ቢያሳየኝ በህልሜ ብዕሬም አይበቃኝ ስላንቱ ሳነሳ አቅሜም ይሟጠጣል ልገልፆት ስነሳ እናም በትንሹ ግጥሜን አበቃለሁ ያንን ትልቁን ሰው ፅፌም አልጨርሰው። ✍️ ገጣሚ ፡ ተውፊቅ አህመድ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
1 549
13
አህደር መስጂድ - ራምሳ.m4a
1 497
14
እየታሸቀ ነው? 🙌
1 581
15
መጉደል አያውቄው ካለፈው ከፊቱ የቁንጅና ልኬት ፣ ሲሰራ ከጥንቱ ላይቀየር ወይ ላይደብስ ማማር ከሱ ሚቀዳ ሲጠነሰስ ሲያማምር አምሽቶ ሲያማምር ሚያነጋ 🔅 የ'ሱን ቁንጅና ይዣለሁ ፍለጋ 🧐 ከአጋዱ ወይ ከሀሉ ልቅናን ሸካፊ ቅንጣት ማያጎሉ የምስራቋ ጮሬ ☀️ ምትዞር በግንባሩ ኑሩ የሚንቧለቅ ከሜዳው ከቅጥሩ ጨለማን  ገልጦ ሚወጣ ይመስላል ከጉተናው  ጋር ሁስኑ ያማክላል የማማር ልኬት ደጁ ሚንቧለቀው🥁 ቢጤ የለሹ መጉደል አያውቄው👏 በዳናሁ ባልገኝ ልቤ ቢቆሽሽ ወንጃይን አታውቁምና መሸሽ ያ የራህመት አይንሁ ይየኝና🥹 ወቅት ይውጣልኝ አንቱዬ፣                           ልሁን እንጂ ደህና ጎዳፊን ማይርቁ ሚያንሰራሩ ሚያፀድቁ አክመሉል ኩመል መጉደል ማያውቁ 🖌🖌 اللهُمَّ صَلِّ على مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ ونَبِيِّكَ ورَسُولِكَ النَّبِيِّ الأُمِّيِّ ✍️ ገጣሚ ፡ ሶባህ ዓ/ሶመድ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
1 712
16
🎵 ያ ሰይዲ ኢድሪስ ማህሙድ 2018 ya seydi edris mahmud new menzuma 2018 🎉 🤖 @Almadihbot
🎵 ያ ሰይዲ ኢድሪስ ማህሙድ 2018 ya seydi edris mahmud new menzuma 2018 🎉 🤖 @Almadihbot
1 478
17
አንቱ ትልቁ ሰው አሰላሙአለይኩም ያራህመተልአለም ስምሁ የሚጣፍጥሁሉ በልጦ ካለም እንዴት ነሁ ሰይዲ እንዴት ነሁ የኛ አለም ከአንቱ የሚበልጥ መች ተገኝቶ በአለም ሳላስቦት አልውል በስራ በሀሳቤ አሁነስ አበድኩኝ ጠና መንገብገቤ እኔ ወዶታለሁ ህይወቴ እስኪጠፋ ሰይዲ ልዘይሮት ያዙልኝ ወረፋ እንዴት ነው መዲና እንዴት ነው ድባቡ አንቱ ያረፍኩበት አየ መታደሉ ሀቢቡ አንቱ ትልቁ ሰው ልምጣ ያረፍኩበት ምኞቴ ሰምሮ ሀያቴ እንዲያምርበት ✍️ ገጣሚ ፡ Zikra endris ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
1 503
18
በተከበረው ዝክረ ውልደታቸው ምስጋናና ደስታን መግለጫ መንገዶች ====== የረሱለላህን ﷺ ውልደት በማስመልከት ደስታንና ክብርን በተለያየ መንገድ መግለፅ ተወዳጅ መሆኑን ያፀደቁ እንደነ ኢማም አል ሓፊዝ ኢብኑ ሐጀር፣ ኢማም አል ሱዩጢይ (ረ.ዐ) ያሉ ጉምቱ ሊቃውንቶች በዚህ ዝክረ መውሊድ ላይ ታሳቢ የሚደረጉ ግቦችን በተከታዮቹ ዓበይት ነጥቦች ላይ ያፀናሉ። 1: በረሱለላህ ﷺ ውልደትና በውልደታቸው ሳቢያ በተገኙ እንደ ተልዕኮ፣ ስደት  … በመሳሰሉ አጠቃላይ የህይወት ትዕይንቶችና ትላልቅ ክስተቶች መደሰት፣ እነሱንም ወዶ መቀበል። 2: በረሱለላህ ﷺ ውልደት፣ በቀጥተኛው አስተምህሮታቸው፣ በድንጋጌዎቻቸውና በእዝነታቸው አማካኝነት አላህ ለኛ ለዋለልን ትልቅ ውለታ ምስጋናን መግለፅ። ይህ ከኢማን መሰረቶችም፣ ከኢስላም ግዳጆችም ውስጥ ነው። 3: ቁርኣንን ለመስማት፣ ለመቅራትና ለመማማር መሰባሰብ። ይህም እስልምና ካነሳሳባቸው  ተወዳጅ ተግባራት ውስጥ ነው። 4: የረሱለላህን ﷺ ጣፋጭ የህይወት ታሪክ ማንበብ፣ ፍቅራቸውንና ክብራቸውን በልብ ላይ የሚጨምሩ፣ ለመልካም ተግባር የሚያነሳሱና በርሳቸው ላይ ሰለዋት እንድናበዛ የሚጋብዙ ነቢያዊ መወድሶችን ማድመጥ። እርሰዎን ማወቅ፣ ማፍቀርና ማላቅ እንዲሁም ህይወታችንን በርሳቸው ፈለግ የተቃኘ ማድረግ ከእምነት መሰረቶችና ከእስልምና ግዳጆች ውስጥ ነው። 5: ሰላምታን ማስፋፋት፣ ምግብን ማብላትና ዝምድናን መቀጠል የመሳሰሉ የሸሪዓችንን መልካም እሴቶች ማከናወን ናቸው።
1 402
19
ስምሁን ስጠራ አይኔ የሚያለቅሰዉ ያሉበት መዲና ጠይባ ቢናፍቀዉ መዲናን ዘየርን ሰዎቹቢሉኝ ናፍቆትአቃጠለኝ ሆዴንአባባኝ ይህንእየሰማሁተንገበገብኩኝ ቃዲሩፈቅዶልኝመካበሔድኩኝ ነቢን የመሰለ ወዳጅ የት ይገኛል ከአኼራ ጭንቀት ሰበብ ይሆነናል ወንጀሌ ቢበዛ ነቢ እወድሗለሁ አንቱ ነሁ ጀነቴ ወዳጄ ብያለሁ ነቢ ያንቱን ነገር ቢከትበዉ ቢፅፈዉ የጀመረዉ እንጂ የለም የጨረሰዉ የአለሙ መብራት የአለሙ ዘዉድ የሚያምረዉ ነብዬ ዘይኔ ሙሐመድ አህመድ ኸይረልወራ እወድሗለሁ አንቱን የመሠለ ፍፁም አላየሁ እስከ ዛሬ ድረስ ኻሊቁ ቢፈጥርም ዉድዬ ነብዬ ማንንም አይመስልም ያንቱማ ሙሀባ ልቡን የወጋዉ ቢጣራ ቢጠራሁ መቼም አይጠግበው የነብዬን ነገርጧት ማታ ቢያወሩት መቼ ይጠገባል ሁል ጊዜ ቢሠሙት ጀሊሉ አሳምሮ እንዴት ቢፈጥርህ ነዉ ወዳጆቹን ሁላ የሚያንገበግበዉ ይሄ ሁሉ አህባብ ሀቢቢ ሚለዉ ቢወዱህ ነዉ እንጂ ሌላ ምን አለዉ አበደ ይሉኛል ምናለ ማበዴ እብድ ያሰኛል እንዴ ነቢን በመዉደዴ ደረጃዬን ልቄ አቅሜን ሳላቀዉ ትልቅ ሰዉ ወድጄ እንደምን ልዝለቀዉ አሪፎች ቢተክሉት የሙሀባን ዛፍ ዘላለም ያፈራል ቂያማ ድረስ........ያረሱለላህ🥺 ✍️ ገጣሚ ፡ ኡስማን ሰኢድ ➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
1 469
20
😘ልጓዝ ወደ የስሪብ😘   ልጓዝ ወደ የስሪብ ወደ ነቢ ሀገር፣ ናፍቆቱ በዛና አሳጣኝ  ስብር ፣ መሆኑን አሰኘኝ ልክ እንደ ወፊቱ፣ በርሬ እንድደርስ ስትናፍቁኝ አንቱ፣ አንቱ የኔ ነቢ የአለም ኢማሙ፣ ልዪት አሎታለው በዛሂር በመናሙ፣ ሁሌም እንደምሎት ጥሩኛ ዘይኔ፣ መሻቴን ሙሉልኝ አብሽሪ በሉኝ የኔ፣ ልጓዝ ወደ የስሪብ ዛሬ ነይ በሉኛ  ፣ ብስራቱን ንገሩኝ በጊዜ ልተኛ ፣               ""ሰ 0 ወ"" ✍️ ገጣሚ: ሁስንያ ኑረዲን ➖➖➖➖➖➖➖➖ @menzuma_getm
1 414