ስሜትን በግጥም(፳፬)😘😢😄
Open in Telegram
እንኳን ደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ግጥምና ስነፅሁፎች ከእራሳችንና ከገጣምያን ተሰብስበው የምናደርስበት ስሜታችንን የምንገልፅበት አውድ ነው። ግጥማቹን ሌላ ችሎታቹን ለማጋራት የምትፈልጉ ላኩልን✍️
Show more5 666
Subscribers
+824 hours
+207 days
+9830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+62
in 1 channels
August '26
+219
in 0 channels
Get PRO
July '26
+233
in 0 channels
Get PRO
June '26
+225
in 0 channels
Get PRO
May '26
+247
in 1 channels
Get PRO
April '26
+152
in 0 channels
Get PRO
March '26
+103
in 0 channels
Get PRO
February '26
+98
in 2 channels
Get PRO
January '26
+60
in 0 channels
Get PRO
December '25
+80
in 1 channels
Get PRO
November '25
+106
in 7 channels
Get PRO
October '25
+93
in 3 channels
Get PRO
September '25
+135
in 5 channels
Get PRO
August '25
+145
in 12 channels
Get PRO
July '25
+168
in 6 channels
Get PRO
June '25
+124
in 7 channels
Get PRO
May '25
+164
in 6 channels
Get PRO
April '25
+162
in 4 channels
Get PRO
March '25
+185
in 0 channels
Get PRO
February '25
+283
in 8 channels
Get PRO
January '25
+506
in 11 channels
Get PRO
December '24
+629
in 8 channels
Get PRO
November '24
+513
in 10 channels
Get PRO
October '24
+579
in 12 channels
Get PRO
September '24
+465
in 6 channels
Get PRO
August '24
+831
in 13 channels
Get PRO
July '24
+298
in 16 channels
Get PRO
June '24
+413
in 12 channels
Get PRO
May '24
+265
in 11 channels
Get PRO
April '24
+312
in 8 channels
Get PRO
March '24
+204
in 8 channels
Get PRO
February '24
+72
in 3 channels
Get PRO
January '24
+126
in 4 channels
Get PRO
December '23
+73
in 4 channels
Get PRO
November '23
+30
in 1 channels
Get PRO
October '23
+273
in 2 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | +2 | |||
| 08 September | +13 | |||
| 07 September | +3 | |||
| 06 September | +3 | |||
| 05 September | +12 | |||
| 04 September | +2 | |||
| 03 September | +11 | |||
| 02 September | +9 | |||
| 01 September | +7 |
Channel Posts
Repost from ዕቡህ ብዕር
+4
ሰላም እንዴት ናቹ ✨ በመጀመሪያ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እናም ውድ ቤተሰቦች የራሴን ትንሽዬ የ T-Shirt Brand ጀምሪያለሁ " ሙሉወርቅ | Muluwerk Designs "😊
.
እና Channel ከፍቻለሁ ገባ ገባ እያላቹ ቤቴን መርቁ ORDER ማድረግ የምትፈልጉም ORDER አድርጉ ምትፈልጉት ሁሉ አለን CUSTOM ORDERም እንቀበላለን ✨
.
ቤቴን መርቁ ጅማሬዬንም ፍፃሜንም አምላክ ይባርክ🙏
THIS IS THE CHANNEL : @muluwerkdesigns
| 2 | @ediwub
@topazionnn
@topazionnn | 945 |
| 3 | https://vt.tiktok.com/ZSVpRCwQo/ | 1 478 |
| 4 | "ስትጣሉ እንዴት ናችሁ?"
(simple - story )
አባቷን
"ፍቅር ምንድነው" አለችው
ማሰብ አላሰፈለገውም።
"ፍቅር ማለት
ፍቅር በጠፋበት ጊዜ የምታሳይው መልካምነት ነው።"
"ማለት"
"ከምትወጂው ሰው ጋር ስትቀያየሙ የምታሳይው ባህሪ ነው ፍቅር።"አላት
"ጥያቄዬ ገብቶሀል?" አለችው
"የምትወጂው ሰው ሲያናድድሽ ምን ታረጊዋለሽ ነው ዋናው።
ታንቋሽሺዋለሽ?
ትንቂዋለሽ?
ለፈጣሪሽ ትነግሪዋለሽ? ወይስ ለሰዎች ታሚዋለሽ?
ወይስ ትበቀይዋለሽ ? ወይስ በልብሽ ይዘሽው ትቆይዋለሽ።
ወይስ እንኳስ ፍቅርሽን እንደኳስ ጠልዘሽ በሰው ዘንድ ቆንጆ ታሪክ ፈጥረሽ"የልክ ነኝ" ጎል ለማስቆጠር ትጥሪያለሽ? ወይስ በብልሃት ታልፊዋለሽ?"
ተቆጣች።
"ከተጣላን ከተቀያየምን ብንስ ባረገው? ካስቀየመኝ ደጋግሞ ካስኮረፈኝ ምን አቆየኝ?"
ሊመክራት ሳይሆን ሊነግራት አቀፋት።
"ልጄ በደጉ ጊዜ መውደድማ መልስ ምት እንጂ ፍቅር አደለም።
ፍቅር ማለት አብሮሽ ያለው ሰው የማትወጂውን ባህሪ በሚያሳይሽ ጊዜ የምሰጪው የመውደድሽ መልስ ነው።
ሲስምሽማ መውደድ ተፈጥሯዊ ነው።
ሲያናድሽ መውደድ ግን ፍቅር ነው።
አንቺ ስታናድጂው የሚሰጠው ግብረ መልስ ፍቅር ይባላል"
አቀረቀረች።
"ሁሌ ፍቅር እንዳለን እንደምንዋደድ በምን አውቃለሁ"
"ስትጣሉ በምትመላለሱት ነገር:: "
"እኔ ምልሽ?"
"አቤት አባዬ"
" አንቺና እጮኛሽ
ስትጣሉ እንዴት ናችሁ"
መልሷ አስፈራት!
(elias shitahun) | 1 846 |
| 5 | https://vt.tiktok.com/ZS4nCewBf/ | 2 225 |
| 6 | Check out this TikTok I posted!
👇👇👇👇👇👇👇
https://vt.tiktok.com/ZS4GuYEJp/ | 208 |
| 7 | ትንሣኤሽን ልየዉ
ውዳሴሽን አንብቤ ቅዳሴሽን ሰምቼ፣
በዝግ ባዕት በሱባኤ ሰንብቼ።
ትንሳኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣
ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ።
ስብሐተ ነግህ ን አድርሼ፣
ድርሳን ስንክሳሩን ከልሼ።
ቅዳሴን ላስቀድስ ከበራፉ ታዛ፣
አለሙን አስትቶ ለነፍስ የሚያስገዛ።
ትንሣኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣
ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ።
እንደ ሐዋርያዉ ትንሣኤሽ ይታየኝ፣
ከነጩ ሰበናት በረከቱ ይድረሰኝ።
ዕርገትሽን እንዳይ ፍቀጂ እናቴ፣
በጸሎት በምልጃሽ ይሞላልኝ ቤቴ።
እንኳን አደረሳችሁ🙏
✍ዔደን ታደሰ
@ediwub
@topazionnn
@topazionnn | 2 222 |
| 8 | SkillMoney
Complete tasks and manage your rewards.
https://t.me/SkillMoney01_bot/earn?startapp=ref_63792F9D | 295 |
| 9 | መሰንቆን ለመጫወት የሚያገለግለውና በጅራቱ ላይ የሚሸራተተው መሳሪያ ምን ይባላል? | 230 |
| 10 | https://t.me/bet_begena
ለእርሶም ለስጦታም የሚሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ በገና ክራር መሰንቆ እዚህ ማግኘት ይችላሉ | 24 |
| 11 | ብታጭ ለምስራች ታበስረኝ ብትመጣ
ስለ አለማመኔ
እንደ ዘካርያስ ዲዳነት ነው የኔ ዕጣ
ይኩነኒ አላልኩም እንደ እመአምላክ
ከአምላክ ፊት የሚቆም ቢላክልኝ መልዓክ
ታንኳ ተሰዶልኝ ማህበሉን ማለፊያ
እኔን ሚያሳስበኝ ወጀቡን መቅዘፊያ
ገብርኤል ገብርኤል መልዓከ ራማ
ለደረቀ ልቤ ቃሉን ለተጠማ
ላላመነ ነፍሴ ገድሉን እየሰማ
ድረስለት ፈጥነህ! እርዳው አለማመኔን
ለውጥልኝ ስሜን !
[ ጥሩቤል ]
@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel | 2 466 |
| 12 | Check Out! 👇👇👇👇
https://vt.tiktok.com/ZSXDGbJQk/ | 2 263 |
| 13 | ሰው ሲሞት ብቻ ሳይሆን በቁሙም አበባ ይሰጠዋል እዘዙ 😊😁 | 2 506 |
| 14 | t.me/milkoret | 2 358 |
| 15 | ይህ ቀዥቃዣ ዝናብ ገላሽን ይንካና
ወዮለት ሰማዩ
ወዮለት ደመና ።
ወፍ አይዘምርልሽ
ዛፍ አያስጠልልሽ
በቃ እኔ አለሁልሽ ።
ደግሞ ይሄን እወቂ
ሆዴ እንደሚበላኝ ካለ እኔ ስትስቂ
እንቅልፍ እንደማጣ
በፀሐይ ስትፈኪ
ምራቄ እንደሚመር
በእግዜር ስትመኪ ።
እኔ ጠባቂሽ
እኔ ነኝ ደስታሽ
እኔ ነኝ ፈገግታሽ
ሁሉንም የምሆን
እግዜር አላህ ሰማይ
ንፋስ ውሃ ድንጋይ
ያንቺ ብቻ አገልጋይ
ያንቺ ብቻ ታጋይ ።
ክነፍ በዪኝ ልክነፍ
እረፍ በዪኝ ልረፍ
ብቻ ደስታሽ ሁሉ በእኔ በኩል ይለፍ ።
By Hab Hd
@topazionnn
@topazionnn | 2 039 |
| 16 | << ስትሞት ቀድመህ ምታደርገው ምንድነው >>
ስትል ጠየቀችኝ !
መጨረሻዬ ምንም ሆነ ምን ለአምላኬ የማቀርበው አንድ ተማፅኖ ይኖረኛል!
<< ምን የሚል ? >>
በማርያም አንድ ጊዜ መታቀፍን ! በማርያም አንድ ጊዜ መነካትን ! በማርያም አንድ ጊዜ ልጄ መባልን ! በማርያም አንድ ጊዜ መዳሰስን ! ተማፅኖዬ ይሄ ነው !
<< መንግሥትህን አውርሰኝ ትላለህ ብዬ ስጠብቅ ነበር ! >>
አቅፋ ለገሃነም እንደማትሰጠኝ አውቃለሁ! በእሷ ተዳስሼ ሲዖልም ብገባ ጠረኗ ገነት ሆኖ ያቆየኛል!
[ ጥሩቤል ]
@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel | 1 787 |
| 17 | ዛሬ የ ስሜትን በግጥም Channel Owner የሆነችው አ....ፊት ቤዛ......ድ......ማ.... ልደት ነው 😁😁😁
አንቺ የግጥም አርበኛ
አንቺ የስንኝ ጦረኛ
እሰይ እልልል እንኳን ተወለድሽ 😁😂😂
መወለድሽን ብጠራጠርም መልካም ልደት
.
.
የዕድሜሽ ጉዳይ እየተጣራ ነው 🙏
✨ መልካም ልደት በሏት ✨
@smetnbegetm | 2 089 |
| 18 | Check out this TikTok I posted!
https://vt.tiktok.com/ZSQKKP8tt/ | 2 256 |
| 19 | https://vt.tiktok.com/ZSQKKhJgU/ | 4 |
| 20 | #ከተውሽኝ_ቦታ_ላይ
እኔ እዚያው ነኝ !
[ ጥሩቤል ]
@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel | 2 244 |
