cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ስሜትን በግጥም😘😢😄

እንኳን ደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ግጥምና ስነፅሁፎች ከእራሳችንና ከገጣምያን ተሰብስበው የምናደርስበት ስሜታችንን የምንገልፅበት አውድ ነው። ግጥማቹን ሌላ ችሎታቹን @sg2124ለማጋራት የምትፈልጉ

Більше
Рекламні дописи
1 157
Підписники
+1924 години
+537 днів
+20830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሲከፋህ ቀን ጠብቅ                                      መቼም በዚች ምድር መኖር ስትጀምር... አለ ብዙ ጉዳይ አለ ብዙ ነገር አንደ ስትደሰት አንደ ስትቸገር አንደ ስትከፋ ሌላ ጊዜ ስትስቅ፣ ስንት አለ ሚያስደንቅ፤ ደግሞ በስተጀርባ፦ እልፍ ጉዳይ አለ አንተን የሚያስጨንቅ፤ እናም ወዳጄ ሆይ... መልካሙን ግለጠው መጥፎውን ግን ደብቅ ሲደላህ ተደሰት ሲከፋህ ቀን ጠብቅ። @balageru_1 @topazionnn @topazionnn
Показати все...
👍 4🔥 4 1
Показати все...
ዝባድ ግጥም

ሀሳቦቼን በግጥም ጠርዤ በቻናሌ በኩል ለእናንተ........

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ብትቀየሚኝም ቀብርህ ላይ አልደርስም፣ ለምን ትይኛለሽ አንቺ ባትገኚም የራሴ ቀብር ላይ፣አልቀርም ታውቂያለሽ🤷‍♂ ሞት ወሰደው ብለው ወዳጆቼ ሁሉ፣በእንባ ቢራጩ😭 አያዩትም እንጂ የኗሪ ዘመን ነው፣ለሟች የሳቅ ምንጩ😌 ህይወት ያለው ሁሉ ከዚህ አለም ሲለይ፣በሞት ተሸፍኖ ቀብሩ ላይ ይገኛል፣ተቀባሪ ሁኖ!!!! #በላይ_በቀለ_ወያ
Показати все...
👍 4
...እንደ ፍቅር ሁኚ
...............................................ሴናዬ✍️ ፍቅር እርምጃ ነው እየሄዱ የሚኖር በመንገዱ ደሞ መች ይጠፋል ጠጠር ባለፈው ተሰብሮ በመጪው የሚጠገን ፍቅር እርምጃ ነው እየሄዱ የሚድን ስለዚህ ዓለሜ ወደጠባቂሽ ነይ ወዶ የሄደውን ይመጣል አትበይ         የራቀሽን ንቀሽ          ያላቀሽን ጥቀሽ ያፈቀረሽም ልብ ሳይናጥ ሳይላጥ ቆርጠሽ ድረሽበት የሱም ልብ ሳያብጥ እንደ ፍቅር ሁኚ ተጓዥ በልቤ ላይ ያለፈውን ትተሽ ቤት ስሪ በኔ ላይ          የሴቷ ልጅ
Показати все...
9
00:57
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
3
Repost from ቶጳዝዮን
#ሀገር_ስጡኝ እኔ ልክ እንደ አስኳል ነኝ፣ ከቅርፊቴ ውጭ ብቻዬን ፍጹም ህልውና የሌለኝ፡፡ ውበት ድምቀቴን.......መኖሬን፣ እስትንፋስ ልቤን........ብሌኔን የኔን መጠሪያ ማንነት ሃገሬን ያጠበባችሁ፣ በሰፈር በመንደር - - በጎጥ በወንዝ በድልድይ ድንበር፣ እንደ እይታችሁ ጥበት ግዙፏን ያሳነሳችሁ የኔ ሃገሬ ባህር ነች ሰፊ ነች ምጡቅና ጥልቅ፣ እንደ እናንተ ማነስ አልቻልኩም የዘር ሰበዝ ስሰነጥቅ፣ በናንተ አለም አልኖርም እውነትን ክጄ ታሪክ ስፍቅ፡፡ ይልቅ እንጥፍጣፊ የሃገር ፍቅር ከቀራችሁ፣ በጥቁር አፈሯ እንድቀበር ኢትዮጵያን ስጡኝ እባካችሁ፡፡ #በሻለቃ/ጋዜጠኛ ወይንሐረግ በቀለ @topazionnn @topazionnn @topazionnn
Показати все...
5👍 2
00:48
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
3👍 1
ያልወረደ እንባ . ላዩኝ ሁሉ ደስተኛ ነኝ እስቃለሁ፤ በነሱ ቤት መከፋትን የት አዉቃለሁ፤ . የሚገርመዉ..... በኔ መፍካት መቅናታቸዉ፤ እኔን መሆን ምኞታቸው፤ መች ያዉቁና ማስመሰሌን፤ የዉስጥ ሀዘን ስዉር ቁስሌን፤ በዉስጤ ታጭቆ ሰላም የሚነሳኝ፤ በነጋ በጠባ ሆድ ሆዴን ሚበላኝ፤ አዉጥቼ እንዳልጥለዉ አፍኖ የያዘኝ፤ ሳቅ የሸፋፈነዉ ያልወረደ እምባ አለኝ። ....................................................... በዔደን ታደሰ @topazionnn @semetnbegtm
Показати все...
🥰 4
00:54
Відео недоступнеДивитись в Telegram
4👍 1🔥 1
✍📝  @poem_timest 🎙🎙@Fasik1724
Показати все...
👍 3