en
Feedback
The AgriLancer

The AgriLancer

Open in Telegram

''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel The AgriLancer

Channel The AgriLancer (@agrilancer) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 26 562 subscribers, ranking 2 344 in the Business category and 1 296 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 26 562 subscribers.

According to the latest data from 04 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 18 over the last 30 days and by -2 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.39%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.09% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 6 480 views. Within the first day, a publication typically gains 2 148 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 22.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Business category.

26 562
Subscribers
-224 hours
-807 days
+1830 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+20
in 0 channels
August '26
+300
in 0 channels
Get PRO
July '26
+1 098
in 5 channels
Get PRO
June '26
+163
in 0 channels
Get PRO
May '26
+113
in 0 channels
Get PRO
April '26
+1 341
in 0 channels
Get PRO
March '26
+747
in 1 channels
Get PRO
February '26
+630
in 0 channels
Get PRO
January '26
+779
in 0 channels
Get PRO
December '25
+2 479
in 3 channels
Get PRO
November '25
+1 299
in 0 channels
Get PRO
October '25
+514
in 0 channels
Get PRO
September '25
+981
in 0 channels
Get PRO
August '25
+799
in 0 channels
Get PRO
July '25
+1 294
in 0 channels
Get PRO
June '25
+2 511
in 0 channels
Get PRO
May '25
+290
in 0 channels
Get PRO
April '25
+1 245
in 1 channels
Get PRO
March '25
+1 540
in 1 channels
Get PRO
February '25
+526
in 1 channels
Get PRO
January '25
+334
in 1 channels
Get PRO
December '24
+1 034
in 0 channels
Get PRO
November '24
+940
in 2 channels
Get PRO
October '24
+452
in 1 channels
Get PRO
September '24
+165
in 0 channels
Get PRO
August '24
+870
in 0 channels
Get PRO
July '24
+2 401
in 3 channels
Get PRO
June '24
+490
in 1 channels
Get PRO
May '24
+547
in 2 channels
Get PRO
April '24
+365
in 0 channels
Get PRO
March '24
+785
in 2 channels
Get PRO
February '24
+771
in 1 channels
Get PRO
January '24
+20
in 0 channels
Get PRO
December '23
+26
in 0 channels
Get PRO
November '23
+6
in 0 channels
Get PRO
October '23
+533
in 0 channels
Get PRO
September '23
+10
in 0 channels
Get PRO
August '23
+14
in 0 channels
Get PRO
July '23
+216
in 0 channels
Get PRO
June '23
+128
in 0 channels
Get PRO
May '23
+332
in 0 channels
Get PRO
April '23
+369
in 0 channels
Get PRO
March '23
+21
in 0 channels
Get PRO
February '23
+323
in 0 channels
Get PRO
January '23
+129
in 0 channels
Get PRO
December '22
+452
in 0 channels
Get PRO
November '22
+993
in 0 channels
Get PRO
October '22
+871
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
05 September0
04 September+20
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
⚡️ማለቢያ ማሽን ✨ብራንድ Barbaros/ባርባሮስ ✨ቱርክ ሰራሽ/Made in Turkish ✨ሲንግል ፌዝ ኤሌክትሪክ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ማሽን አንድ ባለ 40 ሊትር ወተት ማጠራቀሚያ ኮንቲነ
⚡️ማለቢያ ማሽን ✨ብራንድ Barbaros/ባርባሮስ ✨ቱርክ ሰራሽ/Made in Turkish ✨ሲንግል ፌዝ ኤሌክትሪክ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ማሽን አንድ ባለ 40 ሊትር ወተት ማጠራቀሚያ ኮንቲነር ያለው ✅ዋጋ 182,911 ብረ ከነ ቫቱ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ከሁለት ባለ 30 ሊትር ወተት ማጠራቀሚያ ኮንቲነር ጋር ✅ዋጋ 204,750 ብር ከነ ቫቱ ይደውሉ +251913323845 #ማስታወሻ:- ማለቢያ ማሽን የሚገዛ ማንኛውም ደንበኛ የግብርና ስራ ፈቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና ናሽናል መታወቂያ ኮፒ አድርጎ ማምጣት አለበት። @AgriLancer

2
ለወተት ላም እርባታ ሰው ሰራሽ ማዳቀል (Artificial Insemination - AI) እና በኮርማ ማዳቀል (Natural Bull Mating) ሁለቱም የራሳቸው ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች አሏቸው። ለአንድ የወተት እርሻ የትኛው የተሻለ እንደሆነ ለመወሰን የእርሻውን ግብ፣ የፋይናንስ አቅም እና የአስተዳደር ክህሎትን ማየት ያስፈልጋል። የሁለቱን ዘዴዎች ዝርዝር ንፅፅር ከዚህ በታች ቀርቧል 1. ሰው ሰራሽ ማዳቀል (Artificial Insemination - AI) ይህ ዘዴ ከፍተኛ ጥራት ካላቸው ዝርያዎች (ብዙውን ጊዜ ከውጭ አገር ከሚገቡ እንደ ሆልስቴይን ፍሪዥያን ካሉ) የተወሰደ የኮርማ ዘርን በባለሙያ አማካኝነት ላሟ ላይ በማስገባት የማርገዝ ሂደት ነው። ጥቅሞች (Advantages) የዘር ማሻሻል (Genetic Improvement): በወተት ምርታቸው እና በጤናቸው የተመረጡ ምርጥ ኮርማዎችን ዘር በመጠቀም የሚወለዱት ጥጃዎች ከፍተኛ የወተት ምርት እንዲሰጡ ያደርጋል። በሽታን መከላከል (Disease Control): ከኮርማ ወደ ላም የሚተላለፉ ተላላፊ በሽታዎችን ሙሉ በሙሉ ይከላከላል Maximize bio-security። ደህንነት (Safety): ኮርማዎችን በእርሻ ውስጥ ማቆየት አደገኛ ሊሆን ይችላል፤ ሰው ሰራሽ ማዳቀል ግን ይህንን ስጋት ያስቀራል። ወጪን መቀነስ (Cost-Effective): ኮርማን ለመቀለብ የሚወጣውን ከፍተኛ የዓመት መኖ እና እንክብካቤ ወጪ ያስቀራል። ጉዳቶች (Disadvantages): የባለሙያ ጥገኝነት (Skilled Labor): ሂደቱን በትክክል ለመከወን የሰለጠነ ባለሙያ (Inseminator) ያስፈልጋል። የሙቀት ጊዜ (Heat) ክትትል አስቸጋሪነት: ላሟ ዝግጁ የምትሆንበትን ሰዓት (Heat Detection) በትክክል የመከታተል ኃላፊነት የባለቤቱ ነው፤ ሰዓቱ ካለፈ ግን አይሰካም። የግብዓት እጥረት በኢትዮጵያ: በአንዳንድ አካባቢዎች የፈሳሽ ናይትሮጅን ወይም ጥራት ያለው የዘር ፍሬ (Semen) እጥረት ሊያጋጥም ይችላል። 2. በኮርማ ማዳቀል (Natural Mating / Bull Service) ይህ በባህላዊ መንገድ ኮርማን ወደ ላሟ በማስገባት በተፈጥሮ የማዳቀል ዘዴ ነው። ጥቅሞች (Advantages) ከፍተኛ የመርገዝ እድል (High Conception Rate): ኮርማው ላሟ የምትላምጥበትን ትክክለኛ ሰዓት በተፈጥሮ ስለሚያውቅ የማርገዝ ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ቀላል አስተዳደር (Low Management): የግለት ክትትል ወይም የባለሙያ መምጣት መጠበቅ አያስፈልግም: ኮርማው ራሱ መንጥሮ ያወጣቸዋል። ምቾት: ለአነስተኛ እና የቴክኖሎጂ አቅርቦት በሌለባቸው ገጠራማ አካባቢዎች ለአጠቃቀም ቀላል ነው። ጉዳቶች (Disadvantages): የበሽታ ስጋት (Disease Transmission): ኮርማው ከአንዱ እርሻ ወደ ሌላው የሚዘዋወር ከሆነ የመራቢያ አካል በሽታዎችን በቀላሉ ያሰራጫል። ዝቅተኛ የዘር ጥራት (Poor Genetics): ብዙውን ጊዜ የሚጠቀሙት ኮርማዎች ያልተመረጡ (Indiscriminate) በመሆናቸው የሚወለዱት ጥጃዎች የወተት ምርታቸው አነስተኛ ይሆናል። ከፍተኛ የጥገና ወጪ: ኮርማን ለብቻው የመመገብ፣ የማቆያ ቦታ መስራት እና የመንከባከብ ወጪ ከፍተኛ ነው። የትኛው ይሻላል? ለረጅም ጊዜ እቅድ እና ትርፋማ ለሆነ የንግድ ወተት እርሻ (Commercial Dairy Farm) ሰው ሰራሽ ማዳቀል (AI) እጅግ የተሻለ አማራጭ ነው። ምክንያቱም የወተት ምርትን በከፍተኛ ደረጃ የሚጨምር ሲሆን የእርሻውን ዝርያ ያሻሽላል። ነገር ግን በአቅራቢያዎ አስተማማኝ የ AI ባለሙያ እና ግብዓት ከሌለ፣ ለጊዜው ጥራት ያለውና ጤንነቱ የተረጋገጠ ኮርማ መጠቀም አማራጭ ሊሆን ይችላል። @AgriLancer
2 786
3
⚡️በኮርማ ወይስ በአርቴፊሻል ማዳቀል?
⚡️በኮርማ ወይስ በአርቴፊሻል ማዳቀል?
2 574
4
⚡️ትራፕ የመኖ ማቀነባበሪያ ቾፐር - የከብት አርቢዎችን ስራ ያቀለለ ሁነኛ ማሽን 📌በሲንግል ፌዝ ኤሌክትሪክ የሚሰሩ። እንደምርጫዎ በቤንዚን የሚሰራም አለ። ⚔Trf 80- 4 የፈረስ ጉልበት ●የዶሮ
⚡️ትራፕ የመኖ ማቀነባበሪያ ቾፐር - የከብት አርቢዎችን ስራ ያቀለለ ሁነኛ ማሽን 📌በሲንግል ፌዝ ኤሌክትሪክ የሚሰሩ። እንደምርጫዎ በቤንዚን የሚሰራም አለ። ⚔Trf 80- 4 የፈረስ ጉልበት ●የዶሮ መኖ ይፈጫል ይደባልቃል ●የከብቶች አገዳ ይከትፋል ●ቀዝቃዛ ሞተር ያለው የማይግል 📌ከብራዚል የገባ 📌በሰዓት ከ 6 ኩንታል አስከ 12 ኩንታል የመስራት አቅም ያለው ዋጋ እንደሚከተለው Trf 80 Electric 187,260 Trf 80 Gasoline 262,500 🪡ሂሳብ ቫትን ያካትታል ይደውሉ +251913323845 @AgriLancer
3 065
5
⚡️ዲካልብ ዋይት - እያደጉ ነው - እያዩቁም ነው ያላዘዛቹ እዘዙ። አዲስ አበባ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት @AgriLancer
⚡️ዲካልብ ዋይት - እያደጉ ነው - እያዩቁም ነው ያላዘዛቹ እዘዙ። አዲስ አበባ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት @AgriLancer
3 389
6
ሰስባኒያ (Sesbania sesban) ለከብቶች መኖነት እና ለአፈር ለምነት ጥበቃ የሚውል፣ በኢትዮጵያ ደጋማና ወይና ደጋማ አካባቢዎች በስፋት የሚገኝ ሁለገብ ጠቃሚ ዕፅዋት ነው። በምርምርና በገበሬዎች ዘንድ የተረጋገጡትን የሰስባኒያ ዋና ዋና ጥቅሞች የሚዳስስ ጽሑፍ እነሆ። ሰስባኒያ (Sesbania sesban)፦ ለአፈር ለምነትና ለከብቶች መኖ የሚሰጠው ጥቅም 1. ለከብቶች (ለእንስሳት) መኖ የሚሰጠው ጥቅምበኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች በተለይም በደረቅ ወቅት የእንስሳት መኖ እጥረት ከፍተኛ ችግር ነው። ሰስባኒያ ለዚህ ችግር ግሩም መፍትሄ ይሰጣል ከፍተኛ የፕሮቲን ምንጭ፦ የሰስባኒያ ቅጠሎችና ለጋ ቅርንጫፎች ከ20% እስከ 25% የሚደርስ ድፍድፍ ፕሮቲን (Crude Protein) ይይዛሉ። ይህ እንደ ገለባ ያሉ ዝቅተኛ የአልሚ ምግብ ይዘት ያላቸውን የእንስሳት መኖዎች ለማበልጸግ ይረዳል። የወተትና የስጋ ምርትን ይጨምራል፦ ከብቶች ሰስባኒያን በማሟያነት (Supplement) ሲመገቡ የበሉትን ምግብ በቀላሉ እንዲያዋህዱት ያደርጋል። ይህም የእንስሳቱን ክብደት በፍጥነት ለመጨመርና የወተት ምርትን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ይረዳል። የመራባት አቅምን ያሻሽላል፦ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሰስባኒያ መኖ ለእንስሳት መስጠት የበግና የከብቶች የእርባታ አፈጻጸምን (የፅንስ ክብደትንና የመላመድ ፍጥነትን) ያፋጥናል። የአጠቃቀም ዘዴ፦ ሰስባኒያን ቅጠሉን ቀንጥሶ በማምጣት (Cut-and-carry system) ለከብቶች መመገብ ይመረጣል። ነገር ግን በአንድ ጊዜ የሚሰጠውን መጠን ከጠቅላላው የቀን ምግብ ውስጥ ከ10% እስከ 30% እንዳይበልጥ ማድረግ ይመከራል። 2. ለአፈር ጥበቃና ለምነት የሚሰጠው ጥቅም ሰስባኒያ በአጭር ጊዜ ውስጥ አፈርን የማደስና የማለስለስ ልዩ ተፈጥሯዊ ብቃት አለው ናይትሮጅን በአፈር ውስጥ ማስተካከል (Nitrogen Fixation)፦ ሰስባኒያ ከጥራጥሬ ወገን በመሆኑ ከስሩ ባሉ ባክቴሪያዎች አማካኝነት ከአየር ላይ ናይትሮጅንን በመሳብ ወደ አፈር ያስገባል። በዓመት እስከ 500-600 ኪሎ ግራም ናይትሮጅን በሄክታር ማመንጨት የሚችል በመሆኑ የኬሚካል ማዳበሪያ ፍላጎትን ይቀንሳል። የአፈር መሸርሸርን መከላከል፦ ሰስባኒያ ፈጣን እድገትና ጥልቅ ስር ስላለው በተዳፋት መሬቶችና በወንዝ ዳርቻዎች ላይ ሲተከል አፈር በዝናብና በጎርፍ እንዳይጠረግ አጥብቆ ይይዛል። የተፈጥሮ ማዳበሪያ (Green Manure)፦ የሰስባኒያ ቅጠሎች በአፈር ውስጥ በቀላሉ መበስበስና መግማት ይችላሉ። ቅጠሉን ከአፈር ጋር በመቀላቀል (Green manure) ወይም እንደ አፈር መሸፈኛ (Mulch) በመጠቀም የአፈርን እርጥበትና ይዘት ማሻሻል ይቻላል። ከበቆሎ ወይም ከሌሎች ሰብሎች ጋር በፈራረቀ መልኩ ወይም ጎን ለጎን (Alley cropping) መትከል የሰብል ምርትን በእጥፍ ያሳድጋል። ጨዋማ አፈርን ማከም፦ ሰስባኒያ ከፍተኛ የጨው ይዘት ያላቸውንና የተጎዱ መሬቶችን መልሶ የማልማት (Reclamation) ከፍተኛ አቅም አለው። ይህንን ጠቃሚ ዕፅዋት በስፋት ለመጠቀምና ዝርዝር የአመጋገብ መመሪያዎችን ለማግኘት የዓለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት (ILRI) ያዘጋጀውን የሰስባኒያ አመጋገብ መመሪያ በአማርኛ (ILRI Publications) የተሰመረው ሊንክ ላይ ማንበብ ይችላሉ። @AgriLancer
3 591
7
ሰስባኒያ (Sesbania sesban) ለከብቶች መኖነት እና ለአፈር ለምነት ጥበቃ የሚውል፣ በኢትዮጵያ ደጋማና ወይና ደጋማ አካባቢዎች በስፋት የሚገኝ ሁለገብ ጠቃሚ ዕፅዋት ነው። በምርምርና በገበሬዎች ዘንድ የተረጋገጡትን የሰስባኒያ ዋና ዋና ጥቅሞች የሚዳስስ ጽሑፍ እነሆ። ሰስባኒያ (Sesbania sesban)፦ ለአፈር ለምነትና ለከብቶች መኖ የሚሰጠው ጥቅም 1. ለከብቶች (ለእንስሳት) መኖ የሚሰጠው ጥቅምበኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች በተለይም በደረቅ ወቅት የእንስሳት መኖ እጥረት ከፍተኛ ችግር ነው። ሰስባኒያ ለዚህ ችግር ግሩም መፍትሄ ይሰጣል ከፍተኛ የፕሮቲን ምንጭ፦ የሰስባኒያ ቅጠሎችና ለጋ ቅርንጫፎች ከ20% እስከ 25% የሚደርስ ድፍድፍ ፕሮቲን (Crude Protein) ይይዛሉ። ይህ እንደ ገለባ ያሉ ዝቅተኛ የአልሚ ምግብ ይዘት ያላቸውን የእንስሳት መኖዎች ለማበልጸግ ይረዳል። የወተትና የስጋ ምርትን ይጨምራል፦ ከብቶች ሰስባኒያን በማሟያነት (Supplement) ሲመገቡ የበሉትን ምግብ በቀላሉ እንዲያዋህዱት ያደርጋል። ይህም የእንስሳቱን ክብደት በፍጥነት ለመጨመርና የወተት ምርትን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ይረዳል። የመራባት አቅምን ያሻሽላል፦ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሰስባኒያ መኖ ለእንስሳት መስጠት የበግና የከብቶች የእርባታ አፈጻጸምን (የፅንስ ክብደትንና የመላመድ ፍጥነትን) ያፋጥናል። የአጠቃቀም ዘዴ፦ ሰስባኒያን ቅጠሉን ቀንጥሶ በማምጣት (Cut-and-carry system) ለከብቶች መመገብ ይመረጣል። ነገር ግን በአንድ ጊዜ የሚሰጠውን መጠን ከጠቅላላው የቀን ምግብ ውስጥ ከ10% እስከ 30% እንዳይበልጥ ማድረግ ይመከራል። 2. ለአፈር ጥበቃና ለምነት የሚሰጠው ጥቅም ሰስባኒያ በአጭር ጊዜ ውስጥ አፈርን የማደስና የማለስለስ ልዩ ተፈጥሯዊ ብቃት አለው ናይትሮጅን በአፈር ውስጥ ማስተካከል (Nitrogen Fixation)፦ ሰስባኒያ ከጥራጥሬ ወገን በመሆኑ ከስሩ ባሉ ባክቴሪያዎች አማካኝነት ከአየር ላይ ናይትሮጅንን በመሳብ ወደ አፈር ያስገባል። በዓመት እስከ 500-600 ኪሎ ግራም ናይትሮጅን በሄክታር ማመንጨት የሚችል በመሆኑ የኬሚካል ማዳበሪያ ፍላጎትን ይቀንሳል። የአፈር መሸርሸርን መከላከል፦ ሰስባኒያ ፈጣን እድገትና ጥልቅ ስር ስላለው በተዳፋት መሬቶችና በወንዝ ዳርቻዎች ላይ ሲተከል አፈር በዝናብና በጎርፍ እንዳይጠረግ አጥብቆ ይይዛል። የተፈጥሮ ማዳበሪያ (Green Manure)፦ የሰስባኒያ ቅጠሎች በአፈር ውስጥ በቀላሉ መበስበስና መግማት ይችላሉ። ቅጠሉን ከአፈር ጋር በመቀላቀል (Green manure) ወይም እንደ አፈር መሸፈኛ (Mulch) በመጠቀም የአፈርን እርጥበትና ይዘት ማሻሻል ይቻላል። ከበቆሎ ወይም ከሌሎች ሰብሎች ጋር በፈራረቀ መልኩ ወይም ጎን ለጎን (Alley cropping) መትከል የሰብል ምርትን በእጥፍ ያሳድጋል። ጨዋማ አፈርን ማከም፦ ሰስባኒያ ከፍተኛ የጨው ይዘት ያላቸውንና የተጎዱ መሬቶችን መልሶ የማልማት (Reclamation) ከፍተኛ አቅም አለው። ይህንን ጠቃሚ ዕፅዋት በስፋት ለመጠቀምና ዝርዝር የአመጋገብ መመሪያዎችን ለማግኘት የዓለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት (ILRI) ያዘጋጀውን የሰስባኒያ አመጋገብ መመሪያ በአማርኛ (ILRI Publications) የተሰመረው ሊንክ ላይ ማንበብ ይችላሉ። @AgriLancer
1
8
⚡️ሰስባኒያ / Sesbania+3
⚡️ሰስባኒያ / Sesbania
3 470
9
⚡️የወተት ጊደሮች በሽያጭ ላይ የትኛውንም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የአየር ንብረት ተላምደው ምርት የሚሰጡ ከሆላንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው ክበድ የሆልስቲን ፍሬሲያን ሃይብሪድ የወተት ጊደሮች እያቀረብን
⚡️የወተት ጊደሮች በሽያጭ ላይ የትኛውንም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የአየር ንብረት ተላምደው ምርት የሚሰጡ ከሆላንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው ክበድ የሆልስቲን ፍሬሲያን ሃይብሪድ የወተት ጊደሮች እያቀረብን እንገኛለን። ቀጠሮ ይዘው ይምጡ/ይምረጡ @AgriLancer
3 883
10
✨Cow mat/ የከብቶች አልጋ የላም ንጣፎች/የከብቶች መኝታ (Cow Mats) የወተት ላሞችን ጤና ለመጠበቅ፣ የተሻለ የእረፍት ጊዜ እንዲያገኙ እና የወተት ምርታማነትን ለማሳደግ እጅግ ወሳኝ ሚና አ
✨Cow mat/ የከብቶች አልጋ የላም ንጣፎች/የከብቶች መኝታ (Cow Mats) የወተት ላሞችን ጤና ለመጠበቅ፣ የተሻለ የእረፍት ጊዜ እንዲያገኙ እና የወተት ምርታማነትን ለማሳደግ እጅግ ወሳኝ ሚና አላቸው። ጥራት ያለው ማት ለወተት ከብቶች እነሆ ርዝመት 👉1.85×1.25 ቅጥነት👉 1.5cm ክብደት 👉 35 ኪሎ 🪡ከህንድ የገባ ዋጋ ✅16,900 ከነ ቫቱ ይደውሉ +251913323845 @AgriLancer
4 304
11
⚡️ቄቦች ለገበያ ተዘጋጅተዋል የ 2 ወር ዲካልብ ዋይት እና የ 3 ወር ቦቫንስ ቄቦችን አዘጋጅተናል። አዲስ አበባ እና አዳማ ነፃ ትራንስፖርት እንሰጣለን ደውለው ይዘዙን +251913323845 @Agr
⚡️ቄቦች ለገበያ ተዘጋጅተዋል የ 2 ወር ዲካልብ ዋይት እና የ 3 ወር ቦቫንስ ቄቦችን አዘጋጅተናል። አዲስ አበባ እና አዳማ ነፃ ትራንስፖርት እንሰጣለን ደውለው ይዘዙን +251913323845 @AgriLancer
4 528
12
⚡️ስቶር ላይ በሽያጭ ላይ ያሉ እቃዎች 🌾ቾፐሮች - ከብራዚል የገቡ 🌾ማለቢያዎች - ከቱርክ 🌾ቢዶኒዎች - ከህንድ 🌾ማት/የከብቶች መተኛ - ከህንድ 🌾አውቶማቲክ የላሞች ውሃ መጠጫ - ከቱርክ
⚡️ስቶር ላይ በሽያጭ ላይ ያሉ እቃዎች 🌾ቾፐሮች - ከብራዚል የገቡ 🌾ማለቢያዎች - ከቱርክ 🌾ቢዶኒዎች - ከህንድ 🌾ማት/የከብቶች መተኛ - ከህንድ 🌾አውቶማቲክ የላሞች ውሃ መጠጫ - ከቱርክ 🌾ተራማጅ ሳር ማጨጃ - ቱርክ 🌾የከብቶች ጥፍር መቁረጫ - ብራዚል ለመግዛት በማንኛውም የስራ ቀን ያገኙናል። @AgriLancer
5 142
13
⚡️የዶሮ ኬጅ ሙሉ ለሙሉ ብረት ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ። 📌እንቁላል የሚያንሸራትት 📌 የኩስ ማውጫ ፓትራ ያለው/ለማፅዳት ቀላል የሆነ 📌ለዘመናት የሚቆይ 📌መመገቢያ እና መጠጫ
⚡️የዶሮ ኬጅ ሙሉ ለሙሉ ብረት ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ። 📌እንቁላል የሚያንሸራትት 📌 የኩስ ማውጫ ፓትራ ያለው/ለማፅዳት ቀላል የሆነ 📌ለዘመናት የሚቆይ 📌መመገቢያ እና መጠጫ የተገጠመለት 📌በቅድመ ትዕዛዝ ብቻ ዋጋ 🌾ባለ 5 ዶሮ ቤት 10,500 ብር 🌾ባለ 10 ዶሮ ቤት  19,500 ብር 🌾ባለ 15 ዶሮ ቤት 26,000 ብር 🌾ባለ 20 ዶሮ ቤት 30,000 ብር 🌾ባለ 30 ዶሮ ቤት 38,000 ብር 🌾ባለ 40 ዶሮ ቤት 45,000 ብር 🌾ባለ 60 ዶሮ ቤት 58,000 ብር 🌾ባለ 80 ዶሮ ቤት 68,000 ብር 🌾ባለ 120 ዶሮ ቤት 80,000 ብር 🌾ባለ 160 ዶሮ ቤት 90,000 ብር Contact number+251913323845 Email yonatan.lancer@gmail.com @AgriLancer
5 409
14
⚡️ከነስተኛ የዶሮ እርባታ ይጀምሩ
⚡️ከነስተኛ የዶሮ እርባታ ይጀምሩ
4 656
15
⚡️በዘመናዊ የዶሮ ኬጅ ባሎት ጓሮ ዶሮ እርባታ ይጀምሩ
⚡️በዘመናዊ የዶሮ ኬጅ ባሎት ጓሮ ዶሮ እርባታ ይጀምሩ
4 834
16
የአፍና እግር በሽታ (Foot and Mouth Disease - FMD) በኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት የእግርታፍ ህመም በመባል የሚታወቅ ሲሆን፥ ባለሰኮና እንስሳትን (በተለይም ከብት፣ በግ፣ ፍየል እና አሳማዎችን) የሚያጠቃ በጣም ተላላፊ የሆነ የቫይረስ በሽታ ነው። ይህ በሽታ በከብቶች ምርታማነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳል። ስለ በሽታው ምልክቶች እና እንዴት መከላከል እንደሚቻል ዝርዝር እንደሚከተለው 1. የበሽታው ዋና ዋና ምልክቶች (Clinical Signs) በሽታው የያዘው እንስሳ የሚከተሉትን ምልክቶች ያሳያል፦ ከፍተኛ የሰውነት ሙቀት መጨመር (ትኩሳት)፦ በሽታው እንደጀመረ እንስሳው ከባድ ትኩሳት ይኖረዋል። በአፍ እና በምላስ ላይ የሚወጡ ቁስሎች፦ በአፍ ውስጥ፣ በምላስ እና በከንፈር ላይ አረፋ መሰል ቁስሎች ስለሚወጡ እንስሳው መኖ መብላት ያቅተዋል። ከአፍ የሚወርድ ከባድ ምራቅ፦ እንስሳቱ አፋቸውን መዝጋት ስለሚከብዳቸው ከፍተኛ ምራቅ ያዘረክራሉ። በእግር ሰኮና መካከል የሚወጣ ቁስል፦ በሰኮናዎች መካከል ቁስለት ስለሚኖር እንስሳው የመንከስ እና የመቆም ችግር ያጋጥመዋል (ማንከስ ይጀምራል)። የወተት ምርት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ፦ በተለይ በወተት ላሞች ላይ የሚታለበው ወተት በአንዴ ይቀንሳል። በጥጃዎች ላይ የሚከሰት ድንገተኛ ሞት፦ በትላልቅ ከብቶች ላይ በሽታው ብዙ ጊዜ ለሞት ባያደርስም፥ በትናንሽ ጥጃዎች ላይ ግን የልብ ጡንቻን ስለሚያጠቃ ድንገተኛ ሞት ያስከትላል። 2. በሽታው የሚተላለፍባቸው መንገዶች (Transmission) በበሽታው ከተያዘ እንስሳ ጋር በቀጥታ በመነካካት። በታመሙ እንስሳት ምራቅ፣ ወተት ወይም እዳሪ በተበከለ ሳር፣ ውሃ እና መኖ አማካኝነት በሰዎች ልብስ፣ ጫማ፣ የእንስሳት መጓጓዣ መኪናዎች እና የእንስሳት ሕክምና መገልገያ እቃዎች። ቫይረሱ በአየር ላይ ተንሳፎ ረጅም ርቀት በመጓዝ ሌላ እንስሳን ሊበክል ይችላል። 3. በሽታውን የመከላከያ መንገዶች (Prevention & Control) ለአፍና እግር (የእግርታፍ) በሽታ ፍጹም የሆነ ማዳኛ ሕክምና ስለሌለ፥ ዋነኛው እና ውጤታማው መንገድ መከላከል ብቻ ነው። የክትባት መርሃ-ግብር (Vaccination)፦ እንስሳትን በየጊዜው ማስከተብ ዋነኛው መከላከያ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን የቫይረሱን ዓይነቶች (Serotypes O, A, SAT-1, SAT-2) ያካተተ ክትባት ለከብቶች በየጊዜው መስጠት ያስፈልጋል። የታመሙ እንስሳትን መለየት (Isolation)፦ የበሽታው ምልክት የታየበትን እንስሳ ወዲያውኑ ከጤነኞቹ መለየት እና ለብቻው ማቆየት (ኳራንቲን)። የእንስሳትን እንቅስቃሴ መገደብ፦ በአካባቢው የበሽታው ወረርሽኝ ከተከሰተ፥ ከብቶችን ወደ ገበያ ወይም ወደ ሌላ ቦታ ማንቀሳቀስ ማቆም። የጋራ መጠቀሚያዎችን ማስወገድ፦ የታመሙ ከብቶች ከጤነኞቹ ጋር በአንድ ላይ እንዳይሰማሩ እና በአንድ ኩሬ ውሃ እንዳይጠጡ ማድረግ። ባዮ-ሴኪውሪቲ (ንጽህናን መጠበቅ)፦ ወደ በረት የሚገቡ ሰዎችን ጫማ እና የእንስሳት መኖሪያዎችን በፀረ-ቫይረስ ኬሚካሎች (ለምሳሌ፦ ማጋዲ ሶዳ / Magadi soda ወይም ካስቲክ ሶዳ) ማፅዳት። 4. በሽታው ሲከሰት የሚደረግ እንክብካቤ (Management) እንስሳው በሽታው ከያዘው በኋላ ስቃዩን ለመቀነስ የሚከተሉትን ማድረግ ይቻላል፦ ለስላሳ ምግብ እና ውሃ መስጠት፦ እንስሳው አፉ ስለሚቆስል ከባድ ሳር መብላት አይችልም፤ ስለዚህ ለስላሳ ሳር፣ ገንፎ መሰል መኖ እና በቂ ውሃ በግልፅ ማቅረብ። ቁስሉን ማጠብ፦ የአፉንና የእግሩን ቁስል በፖታሺየም ፐርማንጋኔት (Potassium permanganate 1%) ወይም በማጋዲ ሶዳ ፈሳሽ በቀን 3-4 ጊዜ ማጠብ። የእንስሳት ሐኪም ማማከር፦ ቫይረሱን የሚያጠፋ መድኃኒት ባይኖርም፥ ቁስሉ ላይ ሌላ ባክቴሪያ እንዳይፈጠር ሐኪሞች አንቲባዮቲክስ (Antibiotics) ሊሰጡ ይችላሉ። ማሳሰቢያ የአፍና እግር በሽታ በአካባቢዎ ከተከሰተ ወዲያውኑ ለተቀራረበ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ባለሙያ ማሳወቅ ይገባል። @AgriLancer
6 518
17
⚡️የአፍና እግር በሽታ (Foot and Mouth Disease - FMD)
⚡️የአፍና እግር በሽታ (Foot and Mouth Disease - FMD)
5 387
18
⚡️ዲካልብ ዋይት የእንቁላል ቄቦች እጅግ በጣም ከፍተኛ ምርት የመስጠት አቅም ያላቸው ያላዘዛቹ እዘዙ ከመስከረም 3 ጀምሮ ማስረከብ እንጀምራለን ይደውሉ +251913323845 @AgriLancer
⚡️ዲካልብ ዋይት የእንቁላል ቄቦች እጅግ በጣም ከፍተኛ ምርት የመስጠት አቅም ያላቸው ያላዘዛቹ እዘዙ ከመስከረም 3 ጀምሮ ማስረከብ እንጀምራለን ይደውሉ +251913323845 @AgriLancer
6 544
19
⚡️10 የወተት ላሞችን አንዴ 📌ኮሜርሻል ደረጃ 📌ለሰፋፊ ፋርሞች 📌ለህብረት ስራ ማህበራቶች ✨አውቶማቲክ ማለቢያ ✨ከቱርክ የገባ ✨Vepmir ብራንድ ✨10 ቢዶኒ ከ 30 ሊትር አቅም ጋር ✨ብረት
⚡️10 የወተት ላሞችን አንዴ 📌ኮሜርሻል ደረጃ 📌ለሰፋፊ ፋርሞች 📌ለህብረት ስራ ማህበራቶች ✨አውቶማቲክ ማለቢያ ✨ከቱርክ የገባ ✨Vepmir ብራንድ ✨10 ቢዶኒ ከ 30 ሊትር አቅም ጋር ✨ብረት ስሪት ✨ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ ጎማ ያለው ✨ኤሌክትሪክ 🌾አንድ ሰው ብቻ የሚቆጣጠረው - ስራ አቀላጣፊ - ጊዜ ቆጣቢ 📌ዋጋ 1.8 ሚሊዮን ብር ከነ ቫቱ ይደውሉ +251913323845 @AgriLancer
6 858
20
የእርጉዝ ላም አመጋገብ እና እንክብካቤ ጤናማ ጥጃ ለመውለድ፣ በቀላሉ እንድትወልድ እና ከወለደች በኋላ ከፍተኛ የወተት ምርት እንድትሰጥ ወሳኝ መሰረት ነው። የላሚቱ እርግዝና በሦስት ዋና ዋና ደረጃዎች (Trimesters) ተከፍሎ የሚታይ ሲሆን፣ እንደየ ደረጃው የምግብ ፍላጎቷ ይለያያል። 1. የመጀመሪያው ደረጃ፡ ከ1 እስከ 3 ወር (Early Stage) በዚህ ወቅት በላሚቱ ማህፀን ውስጥ ያለው ፅንስ በጣም ትንሽ በመሆኑ ተጨማሪ ከፍተኛ ምግብ አያስፈልጋትም። መሰረታዊ ምግብ: መደበኛ ጥራት ያለው ድርቆሽ (Hay)፣ ለምለም ሳር ወይም ሲላጅ (Silage) መመገብ በቂ ነው። ውሃ: ንጹህና ቀዝቃዛ ውሃ ሁል ጊዜ ማግኘት አለባት። ጥንቃቄ: ፅንሱ እንዳይቋረጥ (ውርጃ እንዳይፈጠር) ላሚቱ እንዳትደነግጥ፣ እንዳትመታ እና አስቸጋሪ በሆኑ ቦታዎች እንዳትንቀሳቀስ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። 2. ሁለተኛው ደረጃ፡ ከ4 እስከ 6 ወር (Mid Stage) በዚህ ወቅት ፅንሱ ቀስ በቀስ ማደግ ይጀምራል። ላሚቱ የምትሰጠው ወተት ካለ የምግብ ፍላጎቷ ይጨምራል። የመኖ ጥራት: የምግቡን ጥራት በደረጃ ማሻሻል ያስፈልጋል። የተጨማሪ መኖ (Concentrate): አነስተኛ መጠን ያለው የተጨማሪ መኖ (ፋጉሎ፣ ፉርሽካ ወይም የበቆሎ ሰባሪ) ማስተዋወቅ መጀመር ይቻላል። ማዕድናት: የሰውነት ግንባታን ለመደገፍ ማዕድናት (Mineral supplementation) መጀመር አለባቸው። 3. ሶስተኛው ደረጃ፡ ከ7 እስከ 9 ወር (Late Stage - Critical Period) ይህ ደረጃ በጣም ወሳኝ እና ጥንቃቄ የሚሻ ወቅት ነው። የጥጃው እድገት 70% የሚሆነው በዚህ የመጨረሻ 3 ወራት ውስጥ ነው። ወተት ማድረቅ (Drying Off): ላሚቱ በ7ኛው ወር ላይ ስትደርስ ወተት መታለቧ መቆም (መድረቅ) አለበት። ይህ የሚደረገው ሰውነቷ እንዲያገግም፣ ለሚቀጥለው መውለድ እንድትዘጋጅ እና በጡቷ ውስጥ በቂ እንገር (Colostrum) እንድታከማች ነው። ከፍተኛ ሀይል እና ፕሮቲን መኖ: ጥራት ያለው አረንጓዴ ሳር (እንደ ናፒየር ሳር)፣ ድርቆሽ እና ሲላጅ በብዛት መሰጠት አለበት። በየቀኑ ከ2 እስከ 4 ኪሎ ግራም የሚመዝን የተመጣጠነ የላም መኖ (Dairy Meal/Concentrate) መስጠት ያስፈልጋል። የፕሮቲን አማራጮች: የኑግ ፋጉሎ (Noug seed cake)፣ የሱፍ ፋጉሎ ወይም የአኩሪ አተር መኖ መጨመር የፅንሱን እድገት ያፋጥናል። የማዕድን ጨው (Mineral Lick): ካልሲየም፣ ፎስፈረስ እና ማግኒዥየም የበለፀጉ የማዕድን ጡቦችን በላሟ ፊት ማስቀመጥ ያስፈልጋል። ይህ ከወለደች በኋላ የሚከሰተውን የካልሲየም እጥረት (Milk fever) በሽታን ይከላከላል። የውሃ መጠን: በዚህ ወቅት የላሟ የውሃ ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል። በየቀኑ ቢያንስ ከ50 እስከ 80 ሊትር ንጹህ ውሃ ማግኘት አለባት። እለታዊ አመጋገብ (ለእርጉዝ ላም)የምግብ አይነትየሚመከር የዕለት መጠን ጥቅሙ 🌾አረንጓዴ ሳር / መኖ 20 – 30 ኪሎ ግራምለሆድ ጤንነት እና ለፋይበር 🌾ድርቆሽ ወይም ሲላጅ 5 – 10 ኪሎ ግራምየሰውነት ክብደት ለመጠበቅ 🌾የተጠናከረ መኖ (ድጎማ)2 – 4 ኪሎ ግራም (በመጨረሻው ወራት)ለፅንሱ ፈጣን እድገት 🌾የማዕድን ድብልቅ / ጨው ሁልጊዜ በነፃነት እንድትልስወሊድ ለማቅለልና በሽታ ለመከላከል 🌾ንጹህ ውሃ50 – 80 ሊትር በየቀኑ ለደም ዝውውርና ለፅንሱ ፈሳሽ ተጨማሪ አጠቃላይ ምክሮች በማንኛውም የእርግዝና ወቅት የሚሰጠውን የምግብ አይነት በድንገት መቀየር የለብዎትም፤ የምግብ መፈጨት ችግር እንዳይፈጠር ቀስ በቀስ ማላመድ ያስፈልጋል። ላሚቱ ከመጠን በላይ እንዳትወፍር ወይም እንዳትከሳ የሰውነቷን ሁኔታ (Body Condition) መከታተል ያሻል። @AgriLancer
7 148