ru
Feedback
The AgriLancer

The AgriLancer

Открыть в Telegram

''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала The AgriLancer

Канал The AgriLancer (@agrilancer) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 25 564 подписчиков, занимая 2 506 место в категории Бизнес и 1 307 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 25 564 подписчиков.

Согласно последним данным от 07 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -101, а за последние 24 часа — -3, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 20.92%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 7.96% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 5 347 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 2 036 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 16.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 08 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Бизнес.

25 564
Подписчики
-324 часа
-737 дней
-10130 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+16
в 0 каналах
июнь '26
+163
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+113
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+1 341
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+747
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+630
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+779
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+2 479
в 3 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+1 299
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+514
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+981
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+799
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+1 294
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+2 511
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+290
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+1 245
в 1 каналах
Get PRO
март '25
+1 540
в 1 каналах
Get PRO
февраль '25
+526
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+334
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '24
+1 034
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+940
в 2 каналах
Get PRO
октябрь '24
+452
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+165
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+870
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+2 401
в 3 каналах
Get PRO
июнь '24
+490
в 1 каналах
Get PRO
май '24
+547
в 2 каналах
Get PRO
апрель '24
+365
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+785
в 2 каналах
Get PRO
февраль '24
+771
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+26
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+6
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+533
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+10
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+14
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+216
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+128
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+332
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+369
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+21
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+323
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+129
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+452
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+993
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+871
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
08 июля+7
07 июля+5
06 июля0
05 июля0
04 июля0
03 июля0
02 июля+3
01 июля+1
Посты канала
⚡️ካውቤል የወተት ካን ●አልሙኒየም ስሪት ●ህንድ ሰራሽ #ዋጋ 👉10 ሊትር 6,825 ብር 👉50 ሊትር በአልሙኒየም ክዳን 24,152 ብር 📌ከተጠቀሱት መጠን ውጪ አልቋል። 📎ሁሉም ሂሳብ ቫትን
⚡️ካውቤል የወተት ካን ●አልሙኒየም ስሪት ●ህንድ ሰራሽ #ዋጋ 👉10 ሊትር 6,825 ብር 👉50 ሊትር በአልሙኒየም ክዳን 24,152 ብር 📌ከተጠቀሱት መጠን ውጪ አልቋል። 📎ሁሉም ሂሳብ ቫትን ያካተተ ነው። Contact number+251913323845 Email yonatan.lancer@gmail.com @AgriLancer

2
በ5 የወተት ላሞች ለመጀመር የሚሆን የጋጥ አሰራር እና ሙሉ የቢዝነስ መመሪያ በ5 የወተት ላሞች አነስተኛ የወተት እርባታ ቢዝነስ መጀመር ለአዳዲስ ስራ ፈጣሪዎች በጣም ተመራጭ እና ሊያድግ የሚችል ስራ ነው። ወጪን በከፍተኛ ሁኔታ የሚቆጥብ እና የላሞቹን ጤንነት የሚጠብቅ የጋጥ እቅድ (Housing Plan) እና ዝርዝር መመሪያ ከዚህ በታች ቀርቧል። 1. የጋጥ ስፋት እና እቅድ (Housing Plan for 5 Cows) ለ5 ላሞች የሚሆን ጋጥ ሲሰራ ብዙ ወጪ የማይጠይቅ ነገር ግን ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት። ጠቅላላ የሚያስፈልግ ቦታ: ለአንድ ላም በአማካይ ከ 4 እስከ 5 ሜትር ስኩዌር የማረፊያ ቦታ ያስፈልጋል። ስለዚህ ለ 5 ላሞች ቢያንስ ከ6 ሜትር በ 4 ሜትር (24 ካሬ ሜትር) የሆነ ዋና ማደሪያ ክፍል ያስፈልጋል። ከፊል ክፍት ጋጥ (Semi-Open Shed): የጋጡ ርዝመት ከምስራቅ ወደ ምዕራብ መዘርጋት አለበት። ሶስቱ አቅጣጫዎች በግድግዳ (ወይም በከፊል በእንጨት) ተዘግተው፣ አንዱ አቅጣጫ (ብዙውን ጊዜ ወደ ደቡብ ወይም ሰሜን የሚዞረው) ለንፋስ እና ለፀሐይ ክፍት መሆን አለበት። የመኝታ ክፍሎች (Cubicles): እያንዳንዱ ላም የራሷ የሆነ 1.2 ሜትር ስፋት ያለው የተከለለ መኝታ ሊኖራት ይገባል። ይህ አንዷ ሌላዋን እንዳትረግጥ እና ጡቷ እንዳይቆስል ይረዳል። የጥጃዎች ማቆያ: ከዋናው ጋጥ ጎን ለብቻው የተከለለ 2 ሜትር በ 2 ሜትር የሆነ አነስተኛ ክፍል ለጥጃዎች መለየት አለበት። 2. የወለል እና የፍሳሽ አሰራር (Flooring & Drainage) የኮንክሪት መስመሮች: ወለሉ በሲሚንቶ መሰራቱ ግዴታ ነው። ነገር ግን ላሞቹ ተንሸራተው እንዳይወድቁ ሲሚንቶው ከመድረቁ በፊት በአግድም የጭረት መስመሮች (Grooves) መደረግ አለባቸው። የፍሳሽ ቦይ (Drain Gutter): ከላሞቹ መተኛያ ጀርባ 30 ሳንቲም ሜትር ስፋት እና 10 ሳንቲም ሜትር ጥልቀት ያለው የፍሳሽ ቦይ መሰራት አለበት። ወለሉ እዳሪው በቀላሉ እንዲፈስ ወደ ቦዩ መጠነኛ ጋደልታ (Slope) ሊኖረው ይገባል። 3. የምግብ እና የውሃ ገንዳ ስፋት (Feeding & Water) የምግብ ገንዳ (Manger): ለ5ቱ ላሞች በአንድ ረድፍ ቆመው እንዲበሉ ቢያንስ 4.5 ሜትር ርዝመት ያለው የምግብ ገንዳ ያስፈልጋል። ገንዳው እንዳይጎረብጣቸው ውስጡ በሚገባ በሲሚንቶ መለስለስ አለበት። የውሃ ገንዳ: ሁልጊዜ ንጹህ ውሃ የሚገኝበት 1 ሜትር ስፋት ያለው አውቶማቲክ ወይም በእጅ የሚሞላ ገንዳ ከምግብ ገንዳው አጠገብ መኖር አለበት። 4. ሌሎች አስፈላጊ ዝርዝሮች (Other Key Details) የመኖ ዝግጅት: 5 ላሞች በቀን ከፍተኛ መጠን ያለው መኖ ይበላሉ። በአካባቢዎ በቀላሉ የሚገኝ የሳር ድርቆሽ (Hay)፣ የሰብል ተረፈ ምርት እና የተከማቸ ሲላጅ (Silage) ማዘጋጀት ያስፈልጋል። በተጨማሪም የወተት ምርትን ለመጨመር በፕሮቲን የበለፀጉ በፋብሪካ ማሟያ መኖ (Concentrate) መታገዝ አለብዎት። የንጽህና አጠባበቅ: ጋጡ በቀን ሁለት ጊዜ መጽዳት አለበት። እርጥበትን ለመቀነስ በመኝታው ክፍል ላይ ደረቅ ጭድ ወይም አሸዋ ማነስ አስፈላጊ ነው። ይህም የጡት በሽታን (Mastitis) ይከላከላል። የዝርያ መረጣ: ለጀማሪዎች ከአካባቢው የአየር ንብረት ጋር ቶሎ የሚላመዱ እና ጥሩ ወተት የሚሰጡ የሆልስቴይን ፍሪዥያን : የአይሪሽ ወይም የጀርሲ የተሻሻሉ ዝርያዎችን መምረጥ ይመረጣል። ጀማሪዎች የሚያስገቧቸው ጊደሮች አሁናዊ ሁኔታ የተለያየ መሆኑ አስፈላጊ ነው: ይህም ማለት ለምሳሌ ከ 5ቱ ሁለቱ ለመውለድ የተቃረቡ ቢሆኑ: ሁለቱ ደሞ የ6 ወር እና የ7 ወር ክበድ ቢሆኑ እንዲሁም አንዷ ከ 3 ወር እስከ 5 ወር የከበደች ብትሆን: ለፋርሙ ሚዛን አስፈላጊ ነው። ይህም ሁሉም በአንድ ጊዜ እንዳይነጥፉ እና ሁሌም በፋርሙ ውስጥ የወተት ምርት እንዲኖር ያደርጋል። @AgriLancer
2 565
3
⚡️በ 5 ላሞች የሚጀመር የእርባታ አጀማመር እና እቅድ
⚡️በ 5 ላሞች የሚጀመር የእርባታ አጀማመር እና እቅድ
2 362
4
⚡️የመኖ አዝዕርቶች 🌾የምናቀርባቸው የዘር አይነቶች 1.Alfalfa ( አልፋአልፋ) 2.Rhodes Grass (ረሆደስ/ክሎሪስ ጎያና) 3.Sudan grass (የሱዳን ሳር) 4.Vetch (ቬች) 5.O
⚡️የመኖ አዝዕርቶች 🌾የምናቀርባቸው የዘር አይነቶች 1.Alfalfa ( አልፋአልፋ) 2.Rhodes Grass (ረሆደስ/ክሎሪስ ጎያና) 3.Sudan grass (የሱዳን ሳር) 4.Vetch (ቬች) 5.Oat (የአጃ ዘር) 6.Palaris (ፓላሪስ) 7.Desmudium (ጭሜሮ) 8.Pigeon pea (የእርግብ አተር) 9.Lab lab ( አሞራ ጓያ) 10.Coro pea (ኮሮ አተር) 11.Sesbania (ጊራንጊሬ) 12.Leucine (ሉሲኒያ) 13.Tree lucern (የሉስረን ዛፍ) 📌ትንሹ ትዕዛዝ 5 ኪሎ ዘር ❌ረሆደስ ለጊዜው አልቋል በቅርብ ይገባል ይደውሉ +251913323845 Email yonatan.lancer@gmail.com @AgriLancer
2 912
5
የሱዳን ሳር (Sudan grass) በኢትዮጵያ ደረቃማ እና ከፊል ደረቃማ አካባቢዎች ለእንስሳት መኖነት ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው፣ ድርቅን የመቋቋም አቅሙ ከፍተኛ የሆነ የአንድ ዓመት የሳር ዝርያ ነው። የሱዳን ሳር ጠቀሜታዎች (Benefits) ከፍተኛ ምርት: በአንድ የምርት ዘመን ውስጥ ከ4 እስከ 6 ጊዜ ታጭዶ መኖ መሆን ይችላል። ድርቅን መቋቋም: አነስተኛ ውሃ ባለባቸው እና ሞቃታማ በሆኑ የቆላማ አካባቢዎች በደንብ ያድጋል። የአልሚ ምግብ ይዘት: ለወተት ላሞች፣ ለበጎች እና ለፍየሎች ተመራጭ የሆነ የፕሮቲን እና የኃይል (Energy) ምንጭ ነው። አጠቃቀም: በግብርና ወቅት በጥሬው ለመቀለብ (Green chop)፣ ለድርቆሽ (Hay) ወይም ለሲላጅ (Silage) ዝግጅት ውሎ ያድራል። የአመራረት እና አጠቃቀም መመሪያ (Cultivation and Management) አዘራር: አፈሩ በቂ እርጥበት ሲያገኝ ወይም በመስኖ ታግዞ ይዘራል። ፈጣን እድገት ስላለው በ45 ቀናት ውስጥ ለመጀመሪያ ምርት ሊደርስ ይችላል። አዝመራ እና አጨዳ (Harvesting): ሳሩ ከ60 እስከ 100 ሴ.ሜ ቁመት ሲደርስ ወይም ከዘሪቱ ከ50-60 ቀናት በኋላ ማጨድ የተሻለ ንጥረ-ነገር እንዲኖረው ያደርጋል። በጣም ከረፈደ እና ዘር ካወጣ የአልሚ ምግብ ይዘቱ (Protein) ይቀንሳል። ጥንቃቄ (Prussic Acid Warning): የሱዳን ሳር በጣም ወጣት በሆነበት ደረጃ (ከ50 ሴ.ሜ በታች ቁመት ሲኖረው) ወይም በድርቅ ወቅት «ፕሩሲክ አሲድ» (Prussic Acid) የተባለ መርዝ ሊኖረው ይችላል። መፍትሄ: እንስሳቱን በቀጥታ ከማሰማራት ይልቅ ሳሩን አጭዶ ለጥቂት ሰዓታት ማድረቅ (Wilt ማድረግ) ወይም በሲላጅ መልክ ማዘጋጀት መርዛማነቱን ሙሉ በሙሉ ያጠፋል። የተመጣጠነ መኖ ለማዘጋጀት (Nutritional Improvement) የሱዳን ሳርን የአልሚ ምግብ ይዘት ይበልጥ ለመጨመር እንደ ጓያ (Vetch) ወይም ፎል (Cowpea) ካሉ የጥራጥሬ መኖዎች ጋር ቀላቅሎ መዝራትና ማዘጋጀት ይመረጣል። ይህ የአፈርን ለምነት ከመጨመሩም በላይ ለእንስሳቱ የተሟላ ፕሮቲን ይሰጣል። @AgriLancer
3 816
6
⚡️የሱዳን ሳር 🌾+3
⚡️የሱዳን ሳር 🌾
3 475
7
⚡️ለመውለድ የተቃረቡ ጊደሮች 📌ፈጠን ላለ ብቻ 🌾ዝርያ :- ሆልስቲን ፍሬሲያን @AgriLancer
⚡️ለመውለድ የተቃረቡ ጊደሮች 📌ፈጠን ላለ ብቻ 🌾ዝርያ :- ሆልስቲን ፍሬሲያን @AgriLancer
4 101
8
⚡️ዘመናዊ H type የዶሮ ኬጅ ሙሉ ለሙሉ ብረት/Galvanized ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ። 📌እንቁላል የሚያንሸራትት 📌 ለማፅዳት ቀላል የሆነ 📌ለዘመናት የሚቆይ 📌መመገቢያ
⚡️ዘመናዊ H type የዶሮ ኬጅ ሙሉ ለሙሉ ብረት/Galvanized ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ። 📌እንቁላል የሚያንሸራትት 📌 ለማፅዳት ቀላል የሆነ 📌ለዘመናት የሚቆይ 📌መመገቢያ እና መጠጫ የተገጠመለት 📌በቅድመ ትዕዛዝ ዋጋ በዶሮ ቁጥር ባለ 5 ዶሮ ቤት 10,500 ብር ባለ 10 ዶሮ ቤት  19,500 ብር ባለ 15 ዶሮ ቤት 26,000 ብር ባለ 20 ዶሮ ቤት 30,000 ብር ባለ 30 ዶሮ ቤት 38,000 ብር ባለ 40 ዶሮ ቤት 45,000 ብር ባለ 60 ዶሮ ቤት 58,000 ብር ባለ 80 ዶሮ ቤት 68,000 ብር ባለ 120 ዶሮ ቤት 80,000 ብር ባለ 160 ዶሮ ቤት 90,000 ብር 🪡ኬጅ ለሚያዙን ደንበኞች የዲካልብ ዋይት የእንቁላል ቄቦችንም እናቀርባለን:: Contact number+251913323845 Email yonatan.lancer@gmail.com @AgriLancer
4 491
9
በዶሮ እርባታ ቦታዎች (poultry farm) የበሽታ አምጭ ተህዋስያን በቀላሉ ሊገቡ የሚችሉት በአዲስ ዶሮዎች፣ በሰዎች፣ በተሽከርካሪዎች፣ በመኖ እና ውሃ፣ እንዲሁም በዱር አእዋፍና አይጦች አማካኝነት ነው። በቂ የጥንቃቄ እርምጃዎችን(Biosecurity) ባለመውሰድ እነዚህን መንገዶች መቆጣጠር ትልቅ የገንዘብ ኪሳራ ያስከትላል። ዝርዝር መረጃ ከዚህ በታች መመልከት ይችላሉ። የዶሮ በሽታዎች ወደ እርባታ ቦታዎ የሚገቡባቸው ዋና ዋና መንገዶች በዶሮ እርባታ ውስጥ የስነ-ህይወት ደህንነት (Biosecurity) ማለት በሽታ አምጭ ተህዋስያን (ቫይረስ፣ ባክቴሪያ፣ ፈንገስ እና ጥገኛ ተህዋስያን) ወደ እርባታው ቦታ እንዳይገቡና እንዳይዛመቱ የምንቆጣጠርበት መንገድ ነው። በሽታ በዋናነት በሚከተሉት መንገዶች ወደ ውስጥ ይገባል፡ 1. በአዲስ ዶሮዎች አማካኝነት ከሌላ ቦታ የሚገዙ አዲስ ዶሮዎች ከበሽታ ነጻ መሆናቸውን አለማረጋገጥ፤ አዲስ የገቡ ዶሮዎችን ከቀድሞዎቹ ዶሮዎች ጋር በአንድነት ወዲያውኑ ማቀላቀል። 2. በሰዎች አማካኝነት (እርሻ ጎብኝዎችና ሰራተኞች) በበሽታ በተያዙ እርባታዎች የተዘዋወሩ ሰዎች ንጹህ ልብስና ጫማ ሳይቀይሩ የእርባታ ቦታዎን ሲጎበኙ፤እርሻው መግቢያ ላይ የእግር ማጠቢያ ገንዳ (Footbath) አለመጠቀም። 3. በተሽከርካሪዎች አማካኝነት መኖ የሚያመላልሱ፣ እንቁላል የሚጭኑ ወይም የሌሎች እርሻዎችን እቃዎች የሚያጓጉዙ መኪኖች ንጽህናቸውን ሳይጠብቁ በቀጥታ ወደ እርሻው ግቢ መግባት። 4. በመኖ እና በውሃ አማካኝነት መኖ ከተለያዩ ተባዮች (አይጥ፣ በረሮ) ወይም ወፎች በተበከለ ቦታ ሲዘጋጅ ወይም ሲከማች፤ ንጽህናው ያልተጠበቀ ወንዝ፣ ኩሬ ወይም ዝናብ ውሃ ለዶሮዎች መጠጫ መጠቀም። 5. በዱር አእዋፍ እና ተባዮች አማካኝነት እንደ ርግቦች፣ ድንቢጦች እና ሌሎች የዱር አእዋፍ ወደ ዶሮ ቤቶች በቀላሉ ሲገቡ፤ አይጦች፣ ዝንቦች እና ሌሎች ተባዮች ወደ መኖ ማከማቻ እና ዶሮ ቤት መግባታቸው። 6. በበሽታው በተያዙ እቃዎች ባለፈው ዶሮዎች የቆዩበትን መሣሪያ (እንደ መፈንገሻ፣ የውሃ እቃ) በደንብ ሳያጸዱና ሳያፀዱ ለአዲሶቹ ዶሮዎች መጠቀም። በሽታን ለመከላከል መወሰድ ያለባቸው ዋና ዋና እርምጃዎች 🌾የአጥር እና መግቢያ ቁጥጥር፡ እርሻዎ ግቢ አጥር እንዲኖረው ማድረግ። መግቢያ ላይ ሰራተኞች እና ጎብኝዎች የሚለብሱትን ልብስ የሚቀይሩበት እንዲሁም እግራቸውን በፀረ-ተህዋሲያን የሚያጥቡበት ሁኔታ ማመቻቸት። 🌾የተባዮች ቁጥጥር፡ የዱር አእዋፍ ወደ ዶሮ ቤት እንዳይገቡ መረብ ማድረግ። አይጥ እና ሌሎች ተባዮችን መቆጣጠር። 🌾የአዳዲስ ዶሮዎች መለያየት፡ አዲስ የሚገቡ ዶሮዎችን ቢያንስ ለ 21 ቀናት ከቀደምት ዶሮዎች ለይቶ ማቆየት። 🌾ክትባት እና ንፅህና፡ የዶሮዎችን የክትባት ጊዜ እና መድሃኒት መረጃ በቋሚነት መዝግቦ መያዝ። የዶሮ ቤትና እቃዎች በየጊዜው በፀረ-ተህዋሲያን (Disinfectants) ማጽዳት። @AgriLancer
4 294
10
⚡️በሽታ እንዴት ወደ ዶሮ እርባታ ሊገባ ይችላል ?
⚡️በሽታ እንዴት ወደ ዶሮ እርባታ ሊገባ ይችላል ?
3 476
11
✨Cow mat/ የከብቶች አልጋ ርዝመት 👉1.85×1.25 ቅጥነት👉 1.5cm ክብደት 👉 35 ኪሎ 🪡ከህንድ የገባ ዋጋ ✅16,900 ከነ ቫቱ ይደውሉ +251913323845 @AgriLancer
✨Cow mat/ የከብቶች አልጋ ርዝመት 👉1.85×1.25 ቅጥነት👉 1.5cm ክብደት 👉 35 ኪሎ 🪡ከህንድ የገባ ዋጋ ✅16,900 ከነ ቫቱ ይደውሉ +251913323845 @AgriLancer
4 100
12
ለወተት ላም አርቢዎች ከወተት ሽያጭ በተጨማሪ ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኙ በፋርም ውስጥ የሚሰሩ የንግድ ሀሳቦች ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው። በኢትዮጵያ የወተት ፍላጎት በየጊዜው እያደገ በመምጣቱ፣ ከአርቢው ህብረተሰብ የሚጠበቀው የወተት ምርት ከፍ ብሏል። ይሁን እንጂ የወተት ሽያጭ ላይ ብቻ ትኩረት ማድረግ የተገደበ ገቢ ላይ ጥገኛ ስለሚያደርግ ከወተት ሽያጭ ጎን ለጎን የሚከተሉትን ስልቶች በመጠቀም የገቢ ምንጮን ማሳደግ ይችላሉ። 1. የወተት ተዋጽኦዎችን አቀነባብሮ መሸጥ (Value Addition) እርጎ፣ ቅቤ እና አይብ ማዘጋጀት፡ የተጣራ ወተት በቀጥታ ከመሸጥ ይልቅ፣ በአካባቢው ገበያ የሚፈለጉትን የወተት ተዋጽኦዎች ማለትም እርጎ፣ ባህላዊ ቅቤ ወይም አጎንብሶ የተሰራ አይብ በማዘጋጀት ማቅረብ ከፍተኛ ትርፍ ያስገኛል። 2. ማዳበሪያና ባዮ-ጋዝ ማምረት (Manure and Bio-gas) የኦርጋኒክ ማዳበሪያ (ኮምፖስት) ሽያጭ፡ ከብቶች የሚያወጡትን እበት እና ሽንት በመሰብሰብ የደረቀ ጥራት ያለው ማዳበሪያ አዘጋጅተው ለአትክልት አብቃዮች ወይም ለጓሮ አትክልት መሸጥ። ባዮ-ጋዝ (Bio-gas): የከብት እበትን በመጠቀም ለቤተሰብዎ የሚሆን የሃይል/ጋዝ አቅርቦት ማመንጨት ይችላሉ። 3. የጥጆችና የእንስሳት እርባታ (Calf Rearing and Fattening) የተሻሻለ ዝርያ ያላቸው ጥጆችን መሸጥ፡ በጥሩ ዝርያ የተዳቀሉ የወተት ጊደሮችን በማሳደግ እና ለገበያ በማቅረብ ወይም ለሌሎች አርሶ አደሮች በመሸጥ ገቢ ማግኘት ይቻላል። የከብት ማድለብ፡ የእርሻ ቦታዎን በመጠቀም ወተት መስጠት ያቆሙ ላሞችን እና የተወለዱ ወንድ ጥጆችን በጥሩ መኖ በማድለብ ለስጋ ገበያ ማቅረብ። 4. ቦታ ካሎት መኖ ማልማትና ማቀነባበር (Fodder Production and Processing) የተሻሻሉ የመኖ ዝርያዎችን ማዘጋጀት፡ እንደ አጃ (Oats)፣ ሮድስ ሳር (Rhodes grass) እና ሳይሌጅ የመሳሰሉ መኖዎችን በማልማት እንዲሁም ለክረምት የሚሆን ደረቅ ሳር (Hay) በመጫን ለሌሎች አርሶ አደሮች መሸጥ። 5. የወተት ማቀዝቀዣና መሰብሰቢያ ጣቢያ (Milk Collection & Chilling) የአካባቢው አርቢዎች ማዕከል መሆን፡ በአካባቢዎ ካሉ አነስተኛ አርቢዎች ወተት በመሰብሰብ እና በዘመናዊ ማቀዝቀዣዎች በማቆየት ለትላልቅ አቀነባባሪ ፋብሪካዎች ማቅረብ። 6. በእርባታ ተቋም ውስጥ ስልጠናዎችን እና የማስጎብኘት ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት(Training & Agri tourism) ብቃት ያለው ባለሙያን በመመደብ እና በፋርም ውስጥ የቡና ስነስርዓቶችን በማዘጋጀት ወደስራው የመግባት ፍላጎት ያለቸው እና እውቀት መቅሰም የሚፈልጉ ሰዎችን በክፍያ ትምህርታዊ ጉብኝት በመስጠት እና በማስተናገድ ለፋርሙ ተጨማሪ ገቢን መፍጠር ይቻላል። @AgriLancer
4 666
13
⚡️ከወተት ሽያጭ በተጨማሪ የገቢ ምንጭ ይፍጠሩ
⚡️ከወተት ሽያጭ በተጨማሪ የገቢ ምንጭ ይፍጠሩ
4 673
14
⚡️የከብት አርቢዎችን ስራ ያቀለለ ✨ትራፕ የመኖ ማቀነባበሪያ ቾፐር @AgriLancer
⚡️የከብት አርቢዎችን ስራ ያቀለለ ✨ትራፕ የመኖ ማቀነባበሪያ ቾፐር @AgriLancer
5 036
15
⚡️ረሆደስ ዘር (ክሎሪስ ጉያና) 🪡የ1 ኪሎ ዘር ዋጋ 1,800 ብር Contact number+251913323845 Email yonatan.lancer@gmail.com @AgriLancer
⚡️ረሆደስ ዘር (ክሎሪስ ጉያና) 🪡የ1 ኪሎ ዘር ዋጋ 1,800 ብር Contact number+251913323845 Email yonatan.lancer@gmail.com @AgriLancer
4 740
16
ብዙ ሰው ለእርባታ ስራ ገንዘብ እና ቦታ ብቻ የሚያስፈልግ ይመስለዋል። ግን እሱ ብቻ በቂ አይደለም። የወተት ላሞ እርባታ እና የዶሮ እርባታ ሥራ ከመጀመራቸው በፊት እና በሂደቱ ውስጥ ሊኖሩ የሚገባቸውን ስነ-ልቦናዊ ዝግጅቶች እና አመለካከቶች ወሰኝ ናቸው። የእንስሳት እርባታ ከፍተኛ ትዕግስት፣ ትጋት እና ሳይንሳዊ አቀራረብ የሚጠይቅ በመሆኑ፣ ከአካላዊ ዝግጅት በተጨማሪ የአእምሮ ዝግጅት ወሳኝ ነው። 1. የወተት ላሞች እርባታ ስነ-ልቦናዊ ዝግጅት የወተት ላሞች እርባታ "ቋሚ ሥራ" በመሆኑ እና ምርቱ በየቀኑ የሚገኝ በመሆኑ ለየት ያለ ስነ-ልቦና ይጠይቃል።  ለቋሚ ቁርጠኝነት መዘጋጀት፡ ላሞች በየቀኑ በተመሳሳይ ሰዓት መታለብ፣ መመገብ እና መንከባከብ አለባቸው። ይህ በዓመት 365 ቀናት ያለዕረፍት የሚደረግ ስራ በመሆኑ፣ አርቢው ለረጅም ጊዜ ስራውን የማያቋርጥ ቁርጠኝነት ሊኖረው ይገባል። የትዕግስት እና የእንስሳት ፍቅር፡ ላሞች ተንቀሳቃሽ ፍጡራን በመሆናቸው ስሜታዊ እንክብካቤ ይፈልጋሉ። በጭንቀት መያዝ፣ አለመታዘዝ ወይም መታመም ሊያጋጥም ስለሚችል፣ አርቢው ተረጋግቶ ችግሮችን የመፍታት ትዕግስት ሊኖረው ይገባል። የቀውስ አስተዳደር (Resilience)፦ የምግብ እጥረት፣ የመኖ ዋጋ መጨመር፣ የበሽታ መከሰት እና የገበያ መዋዠቅ እንደ ዋና ተግዳሮቶች ይታያሉ። እነዚህን ችግሮች ሲያጋጥሙ ተስፋ ሳይቆርጡ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን የመፈለግ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል። ንጽህናን ማክበር፡ የወተት ተዋጽኦዎች ጥራት እንዲኖራቸው የላሞቹ ቤት እና አርቢው እራሱ ንጽህናን የማክበር ከፍተኛ ስነ-ልቦና ሊኖረው ይገባል።  2. የዶሮ እርባታ ስነ-ልቦናዊ ዝግጅት የዶሮ እርባታ በተለይም ዘመናዊው ስልት ፈጣን የእድገት መጠን ያላቸውን ዶሮዎች የሚያካትት በመሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈልጋል።  ለዝርዝር ሁኔታዎች ትኩረት መስጠት (Attention to Detail)፦ ዶሮዎች ለሙቀት፣ ለአየር ዝውውር እና ለበሽታ በጣም ስሜታዊ ናቸው። የዶሮ ቤት ንጽህና፣ የሙቀት መጠን እና የመብራት አቅርቦት ላይ የሰዓት ጥበቃ ማድረግን ይጠይቃል። ሳይንሳዊ አቀራረብን መከተል፡ ባሕላዊውን የእርባታ ዘዴ ትቶ ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ስራን ለመተግበር የሚፈልግ አርቢ፣ በአመጋገብ፣ በክትባት እና በበሽታ መከላከል ዙሪያ አዳዲስ እውቀቶችን ለመቀበል ስነ-ልቦናዊ ዝግጅት ሊያደርግ ይገባል። የአደጋ ተጋላጭነትን መቀበል፡ የዶሮ በሽታዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ መላውን እርባታ ሊያጠፉ ይችላሉ። ስለዚህ፣ ከፍተኛ ጥንቃቄ በማድረግ እና የባዮሴኪዩሪቲ (Biosecurity) መመሪያዎችን በመከተል የሚመጣውን አደጋ ለመቀነስ ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል።  3. ለሁለቱም እርባታዎች የሚረዱ አጠቃላይ ስነ-ልቦናዊ ነጥቦች ትምህርትን መቀበል፡ በወተት እና በዶሮ እርባታ ዘመናዊ የሙያ ብቃት (Skills, Knowledge, and Attitude) የሚጠይቁ ስልጠናዎች ላይ መሳተፍ እና የሚሰጡትን መመሪያዎች ለመተግበር ፈቃደኛ መሆን። ጥናታዊ አቀራረብ፡ የእንስሳት መረጃን መመዝገብ (Performance Recording)፣ የምግብ አዘጋገብ መከታተል እና የሚመጣውን ትርፍ እና ኪሳራ በንቃት መከታተል። ከትዕግስት ጋር መሥራት፡ የእንስሳት ምርታማነት በአንድ ጊዜ አይጨምርም። በሂደት የሚመጣን ለውጥ ማመን እና የተሻለ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን መከተል።  ማጠቃለያ የወተት እና የዶሮ እርባታ ስኬታማ የሚሆነው በእውቀት ላይ የተመሰረተ (ቴክኒካል) እና አእምሮአዊ ዝግጅት (ስነ-ልቦናዊ) ጥምረት ሲኖር ነው። አርቢው ለእንስሳቱ ፍቅር ያለው፣ ንጽህናን የሚያከብር፣ ተግዳሮቶችን በቋሚነት የሚቋቋም እና አዳዲስ ሳይንሳዊ ዘዴዎችን የሚተገብር መሆን አለበት። @AgriLancer
4 756
17
⚡️የእርባታ ስራ እና ስነልቦናዊ ዝግጁነት
⚡️የእርባታ ስራ እና ስነልቦናዊ ዝግጁነት
4 337
18
⚡️ማለቢያ ማሽን ዋጋ ማስተካከያ ተደርጓል ✨ብራንድ Barbaros/ባርባሮስ ✨ቱርክ ሰራሽ/Made in Turkish ✨ሲንግል ፌዝ ኤሌክትሪክ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ማሽን አንድ ባለ 40 ሊትር
⚡️ማለቢያ ማሽን ዋጋ ማስተካከያ ተደርጓል ✨ብራንድ Barbaros/ባርባሮስ ✨ቱርክ ሰራሽ/Made in Turkish ✨ሲንግል ፌዝ ኤሌክትሪክ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ማሽን አንድ ባለ 40 ሊትር ወተት ማጠራቀሚያ ኮንቲነር ያለው ✅ዋጋ 182,911 ብረ ከነ ቫቱ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ከሁለት ባለ 30 ሊትር ወተት ማጠራቀሚያ ኮንቲነር ጋር ✅ዋጋ 204,750 ብር ከነ ቫቱ ይደውሉ +251913323845 #ማስታወሻ:- ማለቢያ ማሽን የሚገዛ ማንኛውም ደንበኛ የግብርና ስራ ፈቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና ናሽናል መታወቂያ ኮፒ አድርጎ ማምጣት አለበት። @AgriLancer
5 243
19
የላም ንጣፎች/የከብቶች መኝታ (Cow Mats) የወተት ላሞችን ጤና ለመጠበቅ፣ የተሻለ የእረፍት ጊዜ እንዲያገኙ እና የወተት ምርታማነትን ለማሳደግ እጅግ ወሳኝ ሚና አላቸው። የላም ንጣፍ (Cow Mat) በወተት ላሞች እርባታ የሚሰጠው ፋይዳ: የላም መኝታ ምቾት እና የምርት መጨመር፡ ላሞች በቀን ቢያንስ ለ 12 ሰዓታት ያህል መተኛት እና ማረፍ አለባቸው። ጠንካራ የሲሚንቶ ወለል ላሞችን ያደክማል፣ በመገጣጠሚያዎቻቸው ላይ ውጥረት ይፈጥራል እንዲሁም ጭንቀት ይፈጥርባቸዋል። ለስላሳ ንጣፍ መጠቀም ላሞች በምቾት እንዲተኙ እና ወደ አውጪው አካል የሚደረገውን የደም ዝውውር ስለሚጨምር የወተት ምርት በከፍተኛ ደረጃ እንዲያድግ ያደርጋል። የሰኮና ጤና (Hoof Health) እና ጉዳት መቀነስ፡ ጠንካራ እና እርጥብ ወለል ለላሞች ሰኮና መጎዳት እንዲሁም የመነከስ/የመሰነጣጠቅ አደጋ ያመጣል። ንጣፎች ከወለል ጋር የሚኖረውን ግጭት በማስተካከል የመንሸራተት አደጋን ስለሚከላከሉ ላሞች በልበ ሙሉነት እንዲንቀሳቀሱ ያደርጋሉ። ንፅህና እና የበሽታ መከላከል፡ ከሲሚንቶ ወለል በተለየ መልኩ ላም ንጣፎች ለማጽዳት በጣም ቀላል ናቸው። አንድ ጊዜ ውሃ መልቀቅ ብቻ ነው የሚጠበቅብዎ። ፈሳሾችን ወደ ታች የሚያንጠባጥቡ ወይም የማይመጡ በመሆናቸው እርጥበትን ይቆጣጠራሉ። ይህም እንደ ማስቲቲስ (Mastitis) ያሉ የእንስት አጥቢ እጢ ኢንፌክሽኖችን እንዲሁም ሌሎች የባክቴሪያ በሽታዎችን ለመከላከል ይረዳል። በአካባቢዎ ወይም አዲስ አበባ ውስጥ እንደነዚህ ያሉ የወተት ላም ንጣፎችን ለማግኘት እና የዘመናዊ የወተት እርባታ አስተዳደርን ለመተግበር የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ይችላሉ። @AgriLancer
5 428
20
⚡️የከብቶች ማት ጥቅም
⚡️የከብቶች ማት ጥቅም
4 861