ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

The AgriLancer

The AgriLancer

前往频道在 Telegram

''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455

显示更多

📈 Telegram 频道 The AgriLancer 的分析概览

频道 The AgriLancer (@agrilancer) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 26 448 名订阅者,在 商业 类别中位列第 2 345,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 379 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 26 448 名订阅者。

根据 20 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -57,过去 24 小时变化为 74,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.87%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.00% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 783 次浏览,首日通常累积 2 117 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 12。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455”

凭借高频更新(最新数据采集于 21 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

26 448
订阅者
+7424 小时
+387 天
-5730 天

正在加载数据

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+152
在0个频道中
九月 '26
+93
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+300
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+1 098
在5个频道中
Get PRO
六月 '26
+163
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+113
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+1 341
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+747
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+630
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+779
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+2 479
在3个频道中
Get PRO
十一月 '25
+1 299
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+514
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+981
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+799
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+1 294
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+2 511
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+290
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+1 245
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+1 540
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+526
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+334
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+1 034
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+940
在2个频道中
Get PRO
十月 '24
+452
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+165
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+870
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+2 401
在3个频道中
Get PRO
六月 '24
+490
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+547
在2个频道中
Get PRO
四月 '24
+365
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+785
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+771
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+533
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+216
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+128
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+332
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+369
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+323
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+129
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+452
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+993
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+871
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
21 十月0
20 十月+74
19 十月+7
18 十月+4
17 十月0
16 十月+1
15 十月0
14 十月0
13 十月0
12 十月0
11 十月+4
10 十月+1
09 十月+22
08 十月+1
07 十月0
06 十月+9
05 十月+8
04 十月+13
03 十月+8
02 十月0
01 十月0
频道帖子
⚡️ረሆደስ ዘር ገብቷል የሮድስ ሳር (Rhodes grass - Chloris gayana) በኢትዮጵያ ውስጥ ለእንስሳት መኖ ልማት በስፋት ጥቅም ላይ የሚውል፣ ከፍተኛ ምርትና የአመጋገብ ዋጋ ያለው የብዙ
⚡️ረሆደስ ዘር ገብቷል የሮድስ ሳር (Rhodes grass - Chloris gayana) በኢትዮጵያ ውስጥ ለእንስሳት መኖ ልማት በስፋት ጥቅም ላይ የሚውል፣ ከፍተኛ ምርትና የአመጋገብ ዋጋ ያለው የብዙ ዓመት የሣር ዝርያ ነው። 🌾በኪሎ እናቀርባለን 🌾ወደ ክልል ከተሞችም እንልካለን ይዘዙን +251913323845 @AgriLancer

2
በላሞች ላይ ራስን የመጥባት ባህሪ ላሞች አንገታቸውን አዙረው የራሳቸውን ጡት በመጥባት ወተት የሚጠጡበት ያልተለመደ እና ጎጂ የባህሪ ችግር ነው። ይህ ድርጊት በወተት ምርት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ የሚያስከትል እና ለተለያዩ በሽታዎች የሚያጋልጥ በመሆኑ በምክንያቶቹ እና በመፍትሄዎቹ ላይ ዝርዝር ግንዛቤ ማግኘት አስፈላጊ ነው። ላሞች የራሳቸውን ጡት የሚጠቡባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች ይህ ባህሪ በአንድ ምክንያት ብቻ ሳይሆን በተለያዩ የአመጋገብ፣ የአካባቢ እና የባህሪ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል፦ 1.የማዕድናት እና የአልሚ ምግብ እጥረት (Nutritional Deficiency) ላሞች በምግባቸው ውስጥ በቂ ማዕድናት (በተለይም ጨው፣ ካልሲየም፣ ፎስፈረስ እና ሶዲየም) ካላገኙ ወይም በቂ የፋይበር/የድርቆሽ (Roughage) እጥረት ካለባቸው ይህንን ጉድለት ለማሟላት እና የአፍ ፍላጎታቸውን ለማርካት የራሳቸውን ጡት መጥባት ሊጀምሩ ይችላሉ። 2.ጡት ከመጠን በላይ መሙላት ላሟ የምትሰጠው የወተት መጠን ከፍተኛ ሆኖ በሰዓቱ ካልተታለበች፣ የጡቷ መወጠር (Engorgement) ምቾት ስለሚነሳት ወተቱን በመጥባት ጡቷን ለማቅለል ትሞክራለች። 3.ከጥጃነታቸው የተከተላቸው ልማድ (Calfhood Habit) ጥጃዎች ሳሉ ከእናታቸው ቀድመው ከተለዩ (Early Weaning) ወይም በባልዲ ብቻ ወተት እንዲጠጡ ከተደረጉ፣ የመጥባት ተፈጥሯዊ ፍላጎታቸውን ለማርካት የሌሎችን ጥጃዎች ጆሮ/እምብርት ወይም የራሳቸውን አካል መጥባት ይለምዳሉ። ይህ ልማድ ካላደጉ ሲያድጉም አብሮአቸው ይቀጥላል። 4.የመጨናነቅ እና የጥበት ስሜት ላሞች በጣም በተጨናነቀ ቦታ ሲቀመጡ፣ የመንቀሳቀሻ እና የግጦሽ ቦታ ሲያጡ ወይም የሚገፋፋቸው (Stimulation) ነገር ሲያጡ ከጭንቀትና ከደብርት የተነሳ ይህንን መጥፎ ባህሪ ሊያዳብሩ ይችላሉ። 5.ልማድን መኮረጅ ላሞች እርስ በርሳቸው የመማር ባህሪ አላቸው። በአንድ በረት ውስጥ ያለች አንዲት ላም ስትጠባ ካዩ ሌሎችም ድርጊቱን ሊለምዱት ይችላሉ። ይህ ባህሪ የሚያስከትላቸው ጉዳቶች የወተት ምርት መቀነስ፦ ላሟ የምታመርተውን ወተት እራሷ ስለምትጠጣው ለገበያ ወይም ለጥጃ የሚሆን ወተት ይጠፋል (እስከ 65% የወተት ቅናሽ ሊያመጣ ይችላል)። የጡት በሽታ (Mastitis)፦ ላሟ በምትጠባበት ጊዜ በአፏ ውስጥ ያሉ ባክቴሪያዎች ወደ ጡቷ ቱቦዎች በመግባት ለከፍተኛ የጡት ኢንፌክሽን ወይም ማስታይቲስ ያጋልጣሉ። የጡት መጎዳት፦ የላሟ ጥርስ እና ምላስ በየቀኑ ጡቷን ሲፍቀው የጡት ጫፎች ይቆስላሉ፣ ቅርጻቸውን ያጣሉ እንዲሁም ይደማሉ። መከላከያ እና መፍትሄዎች (Prevention & Control) ይህንን ልማድ ለማስቆም የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ይቻላል፦ 1.የአመጋገብ ስርዓትን ማሻሻል፦ ለላሞች በቂ የሆነ የማዕድን ጨው (Mineral Blocks/Salt Licks) እና በፋይበር የበለፀገ ድርቆሽ ወይም ሳር ሁልጊዜ ማቅረብ። 2.የማለቢያ ሰዓትን ማስተካከል፦ ጡታቸው ከመጠን በላይ እንዳይወጠር ላሞችን በመደበኛ እና በትክክለኛ ሰዓት መታለብ። 3.መከላከያ ቁሳቁሶችን መጠቀም፦ በላሟ አፍንጫ ላይ የሚታሰር እሾህ ያለው የአፍንጫ ቀለበት (Anti-suckling nose ring) መጠቀም። ይህ ቀለበት ላሟ የራሷን ጡት ለመንካት ስትሞክር እንዲወጋትና እንድትተው ያደርጋታል። እንዲሁም አንገቷ እንዳይታጠፍ የሚያደርግ የእንጨት ወይም የላስቲክ የአንገት ማሰሪያ (Neck cradle/Elizabethan collar) መጠቀም ይቻላል። 4.የጡት ቅባት መጠቀም፦ በላሟ ጡት ላይ የሚመር ወይም መጥፎ ጠረን ያለው (ነገር ግን ለጤና የማይጎዳ) ቅባት ወይም ፈሳሽ በመቀባት እንዳትጠባው ማድረግ። 5.ከብቶቹን መለየት ወይም ማስወገድ (Culling): ባህሪው በፍፁም ሊለቃት ካልቻለ እና ሌሎችንም ላሞች እያስተማረች ካስቸገረች፣ ላሟን ከሌሎች ነጥሎ ማስተዳደር ወይም ከመንጋው ማስወገድ /ማረድ የመጨረሻው መፍትሄ ነው። @AgriLancer
2 836
3
⚡️እራስን በራስ የመጥባት ልማድ መንስኤ
⚡️እራስን በራስ የመጥባት ልማድ መንስኤ
2 710
4
⚡️ዚፐር የሳር ማጨጃ ( አዲስ የገባ) 🌾5 የፈረስ ጉልበት 🌾ከ 2,000 - 2,500 ሜትር ስኩየር በሰዓት 🌾ቤኒዚል ነዳጅ 🌾ባለ ሁለት እግር ተራማጅ ዋጋ 310,000 ብር ከነ ቫቱ @Agri
⚡️ዚፐር የሳር ማጨጃ ( አዲስ የገባ) 🌾5 የፈረስ ጉልበት 🌾ከ 2,000 - 2,500 ሜትር ስኩየር በሰዓት 🌾ቤኒዚል ነዳጅ 🌾ባለ ሁለት እግር ተራማጅ ዋጋ 310,000 ብር ከነ ቫቱ @AgriLancer
2 799
5
የፍሪማርቲን ጥጃ (Freemartin Calf) ማለት በዋናነት ከወንድ ጥጃ ጋር መንታ ሆነው የተወለዱ ሴት ጥጃዎች ሲሆኑ፣ መካን (የማይወልዱ) የሚሆኑበት ውስብስብ ተፈጥሮ ነው። ስለ ፍሪማርቲን ጥጃዎች ጠቃሚ መረጃዎች ከዚህ በታች ቀርበዋል። 1. የፍሪማርቲን ጥጃ ምንድን ነው? መካን ሴት ጥጃ፡ ከወንድ መንታዋ ጋር በማህፀን ውስጥ የደም ዝውውር በመጋራታቸው (vascular anastomosis)፣ የወንዱ ጥጃ ሆርሞኖች ሴቷ ጥጃ ላይ ተፅዕኖ በመፍጠር የሴቷን የመራቢያ አካላት እንዳይዳብሩ የሚያደርግ ሲሆን በሴት ሆርሞን(Estrogen) ምትክ የወንድ ሆርሞን (Testosterone) እንድታዳብር ያደርጋል። የመከሰት እድል፡ ከወንድ ጥጃ ጋር መንታ ሆነው የተወለዱ የሴት ጥጃዎች ከ90-95% የሚሆኑት ፍሪማርቲን/ድፍን ማህፀን ናቸው። የውጭ ገፅታ፡ በአብዛኛው ከውጭ ሲታዩ የተለመዱ ሴት ጥጃዎች ይመስላሉ፣ ነገር ግን ከውስጥ የመራቢያ አካላቶቻቸው (ማህፀን፣ እንቁላል ማመንጫ) አልዳበሩም ወይም የተበላሹ ናቸው።  2. ምልክቶች እና ምርመራ ምልክቶች፡ የሴት ጥጃው የመራቢያ አካላት (Vagina) በጣም አጭር ወይም የተዘጋ ነው። የምርመራ ዘዴዎች፡ የባህሪ ምርመራ (Vaginal Probing) :- የሴቷ ጥጃ የመራቢያ አካል ጥልቀት በብረት ወይም በፕላስቲክ ቱቦ በመለካት (ከ 7 ሴ.ሜ በታች ከሆነ ፍሪማርቲን ነው)። የዲ ኤን ኤ (DNA) ምርመራ፡ የደም ናሙና በመውሰድ በቤተ ሙከራ የY-chromosome መኖሩን በማረጋገጥ።  3. የመከላከል እና አያያዝ ዘዴዎች መካንነት፡ ፍሪማርቲን ጥጃዎች ፈፅሞ መውለድ አይችሉም (Sterile)። የአያያዝ ዘዴ፡ እንደነዚህ ያሉ ጥጃዎች ለወተትም ሆነ ለዘር አያገለግሉም። ስለዚህ፣ ወዲያውኑ ተለይተው ለስጋ ምርት (fattening) እንዲያድጉ ማድረግ ይመከራል።  4. ልዩ ሁኔታዎች መንታዎቹ በአንድ ማህፀን ውስጥ ቢወለዱም፣ የደም ስሮቻቸው ካልተገናኙ ሴቷ ጥጃ የመውለድ እድል ይኖራታል (ይህ በጣም አልፎ አልፎ ነው)።  ማጠቃለያ፡ አንድ ከብት አርቢ ወንድ እና ሴት ጥጃ መንታ ሲያገኝ፣ የሴቷ ጥጃ "ፍሪማርቲን" መሆንዋን ተረድቶ፣ ዘር ትተካለች ብሎ ሳይጠብቅ ለስጋ ማድለቢያነት መጠቀሙ የተሻለ አማራጭ ነው። @AgriLancer
3 648
6
⚡️የፍሪማርቲን ጥጃ ውስብስብ ተፈጥሮ
⚡️የፍሪማርቲን ጥጃ ውስብስብ ተፈጥሮ
3 328
7
✨ቦቫን ብራውን ቄቦች |እድሜ 60 ቀን |ክትባት የተከታተሉ |ትእዛዝ ከ 100 ጀምሮ አዲስ አበባ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እንሰጣለን። @AgriLancer
✨ቦቫን ብራውን ቄቦች |እድሜ 60 ቀን |ክትባት የተከታተሉ |ትእዛዝ ከ 100 ጀምሮ አዲስ አበባ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እንሰጣለን። @AgriLancer
4 017
8
ከሆላንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው ክበድ/እርጉዝ |ከ 83% እስከ 93% የደም መጠን |F3 እና F4 ትውልድ የሆልስቲን ፍሬሲያን ሃይብሪድ የወተት ጊደሮች እያቀረብን እንገኛለን። |ከ 5 እስከ 8 ወር
ከሆላንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው ክበድ/እርጉዝ |ከ 83% እስከ 93% የደም መጠን |F3 እና F4 ትውልድ የሆልስቲን ፍሬሲያን ሃይብሪድ የወተት ጊደሮች እያቀረብን እንገኛለን። |ከ 5 እስከ 8 ወር የመጀመሪያ እርግዝና |ከብዛት አማራጭ ጋር |ደውለው ቀጠሮ ይዘው ይምጡ ስልክ +251913323845 @AgriLancer
4 895
9
⚡️በያዝነው ዓመት የእርባታ ስራ መጀመር ላቀዳችሁ በወተት ከብት እርባታ ለመሰማራት ዝግጅት ላይ ላላቹ ነፃ የኢ-ሜል ካውንስሊንግ ፕሮግራም። ከስራ ሰዓት ውጪ : ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 4
⚡️በያዝነው ዓመት የእርባታ ስራ መጀመር ላቀዳችሁ በወተት ከብት እርባታ ለመሰማራት ዝግጅት ላይ ላላቹ ነፃ የኢ-ሜል ካውንስሊንግ ፕሮግራም። ከስራ ሰዓት ውጪ : ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ ለጀማሪ ደንበኞች ማማከር እና ክትትል የምሰጥ ሲሆን: የኢሜል ጥያቄዎችን እንደሚከተለው መላክ ይኖርባቸዋል። 🌾የግለሰቡ ስም እና አድራሻ 🌾ያሰበው እና የጀመረው የእርባታ ፕሮጀክት ቅድመ ዝግጅት እና አሁን ያለበት ሁኔታ 🌾ማወቅ የሚፈልገው መረጃ እና አስፈለጊ ምክር ካለ 🌾ለመች ስራውን መጀመር እንዳሰበ 🌾እንዲሁም በእርባታ ስራ ላይ ሆኖ ያጋጠመው ችግር ካለ መፍትሄ ላይ መመካከር እንችላለን። ከላይ ከተጠቀሰው ውጪ ግልፅ ያልሆነ እና ያልተብራራ ጥያቄ ምላሽ እንደማይኖረው በትህትና አሳውቃለሁ። ኢሜል yonatan.lancer@gmail.com @AgriLancer
5 413
10
⚡️ከሰሞኑን ስለ ወተት የተወራውን ወሬ አስመልክቶ ከባለስልጣን ቢሮ የተሰጠ መግለጫ Credit #Ebs_Tv @AgriLancer
⚡️ከሰሞኑን ስለ ወተት የተወራውን ወሬ አስመልክቶ ከባለስልጣን ቢሮ የተሰጠ መግለጫ Credit #Ebs_Tv @AgriLancer
6 131
11
ላሞች ረጋ ያሉና ቀስ ያሉ ሙዚቃዎችን ሲሰሙ የወተት ምርታቸው ሊጨምር ይችላል። በርካታ ሳይንሳዊ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፣ ሙዚቃ የላሞችን የጭንቀት ሆርሞን በመቀነስ የረጋ ወተት ፍሰትን ያፋጥናል። በዚህ ዙሪያ ያሉ ዝርዝር መረጃዎችን እንመልከት 1. ሳይንሳዊ ምክንያቱ የጭንቀት መቀነስ፦ በማለቢያ ቦታዎች ላይ የሚፈጠሩ የጫጫታና የሜካኒካል ድምፆች ላሞችን ሊያስጨንቁ ይችላሉ። ረጋ ያሉ ሙዚቃዎች እነዚህን ጫጫታዎች በመሸፈን ላሞቹ እንዲረጋጉ ያደርጋሉ። የሆርሞን መነቃቃት፦ ላሞች ሲረጋጉ ኮርቲሶል (Cortisol) የተባለው የጭንቀት ሆርሞን ይቀንሳል። በዚህ ጊዜ ወተት እንዲወርድና እንዲፈስ የሚያደርገው ኦክሲቶሲን (Oxytocin) የተባለው ሆርሞን በከፍተኛ ሁኔታ ይመነጫል። 2. የሙዚቃ ዓይነቶችና የምርት ልዩነት ላሞች ለሁሉም የሙዚቃ ዓይነት እኩል ምላሽ አይሰጡም። በዩናይትድ ኪንግደም ሌስተር ዩኒቨርሲቲ (University of Leicester) የተደረጉ ጥናቶች የሚከተለውን ያሳያሉ፦ የሚመከሩ ሙዚቃዎች (ጠቃሚ)፦ ፍጥነት ወይም ቴምፖቸው ከ100 BPM (Beats Per Minute) በታች የሆኑ እንደ ክላሲካል (Classical)፣ የፍሉጥ (ዋሽንት) እና ለስላሳ የጊታር ዜማዎች የወተት ምርትን እስከ 3% (አንዳንድ ጥናቶች ደግሞ ከ5% እስከ 10%) ሊጨምሩ ይችላሉ። የማይመከሩ ሙዚቃዎች (ጎጂ)፦ እንደ ራፕ (Rap)፣ ቴክኖ (Techno) ወይም ከባድ ሮክ (Heavy Metal) ያሉ ፈጣንና ጫጫታ የበዛባቸው ሙዚቃዎች ላሞችን ስለሚያስደነግጡና ጭንቀት ስለሚጨምሩ የወተት ምርትን ይቀንሳሉ። 3. ሙዚቃ ሲከፈት መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች የድምፅ መጠን (Volume)፦ የሙዚቃው ድምፅ በጣም ከፍተኛ መሆን የለበትም። ከ40 እስከ 50 ዴሲቤል (Decibels) መሆን እንዳለበትና ቢበዛ ከ75 ዴሲቤል ማለፍ እንደሌለበት ይመከራል። ድምፅ ከበዛ ላሞቹ ሊደነግጡ ይችላሉ። የጊዜ ቆይታ፦ ሙዚቃው ማለቢያ ክፍል ውስጥ ከመግባት ጀምሮ እስከ ማለቢያው ፍጻሜ ድረስ ወይም በቀን ከ4 እስከ 6 ሰዓታት ቢከፈት የተሻለ ውጤት ይሰጣል። በአጠቃላይ ሙዚቃ ብቻውን የወተት ምርትን በተአምር አይጨምርም፤ ነገር ግን ከጥሩ መኖ፣ ንጹህ ውሃ እና ምቹ የባዮ-ደህንነት እንክብካቤ ጋር ተዳምሮ የላሞቹን ስነ-ልቦና በማረጋጋት ምርታማነታቸውን ያሳድጋል። @AgriLancer
6 697
12
⚡️እውነት ሙዚቃ የወተት ምርት ያሻሽላል?
⚡️እውነት ሙዚቃ የወተት ምርት ያሻሽላል?
4 468
13
⚡️የአልፋአልፈ ዘር ( ባለ ወይን ጠጅ አበባ) 📌የመብቀል አቅም 96% 📌የምርት ዘመን እድሜ 5 ዓመት አማካይ ⚔️በረሃ የሚቋቋም 👉ለሚታለቡ ላሞች 👉ለሚደልቡ የቁም እንስሳት 📌ለደንበኞች ወደ
⚡️የአልፋአልፈ ዘር ( ባለ ወይን ጠጅ አበባ) 📌የመብቀል አቅም 96% 📌የምርት ዘመን እድሜ 5 ዓመት አማካይ ⚔️በረሃ የሚቋቋም 👉ለሚታለቡ ላሞች 👉ለሚደልቡ የቁም እንስሳት 📌ለደንበኞች ወደ ዋና ዋና ክልሎች እየላክን ነው። @AgriLancer
5 835
14
⚡️ለገና የሚበቁ ሳሶ ጫጩቶች የ 30 ቀን ፑሌቶችን አሳድገው ለገና በዓል ገበያ ያቅርቡ 📌ያልወሰዳችሁ ቶለ ውሰዱ | ዘንድሮ የጫጩት እጥረት አጋጥሞናል። ወደ አዲስ አበባ ነፃ የትራንስፖርት አገልግ
⚡️ለገና የሚበቁ ሳሶ ጫጩቶች የ 30 ቀን ፑሌቶችን አሳድገው ለገና በዓል ገበያ ያቅርቡ 📌ያልወሰዳችሁ ቶለ ውሰዱ | ዘንድሮ የጫጩት እጥረት አጋጥሞናል። ወደ አዲስ አበባ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጠን ነው። @AgriLancer
5 274
15
⚡️ባለማዘያ የሳር ማጨጃ 10ኪሎ ይመዝናል 0.81ኪሎ ዋት/በደይቃ ዋጋ ባለማዘያው 94,500 ከነ ቫቱ ማዘያ የሌለው 34,000 ብር @AgriLancer
⚡️ባለማዘያ የሳር ማጨጃ 10ኪሎ ይመዝናል 0.81ኪሎ ዋት/በደይቃ ዋጋ ባለማዘያው 94,500 ከነ ቫቱ ማዘያ የሌለው 34,000 ብር @AgriLancer
5 611
16
በጀርባ የሚታዘል የሳር ማጨጃ
በጀርባ የሚታዘል የሳር ማጨጃ
5 536
17
የወተት ላሞች መረጃን ከላይ በተጠቀሰው መልኩ መመዝገብ (Data Recording) ለእንስሳት እርባታ ስኬት እና ትርፋማነት እጅግ ወሳኝ ነው። የዴሪ ላሞች መረጃ ምዝገባ ዋና ዋና ጠቀሜታዎች 1.የወተ
የወተት ላሞች መረጃን ከላይ በተጠቀሰው መልኩ መመዝገብ (Data Recording) ለእንስሳት እርባታ ስኬት እና ትርፋማነት እጅግ ወሳኝ ነው። የዴሪ ላሞች መረጃ ምዝገባ ዋና ዋና ጠቀሜታዎች 1.የወተት ምርት ቁጥጥር (Milk Production Monitoring) የእያንዳንዱን ላም ዕለታዊ የወተት ምርት መመዝገብ ምርታማነታቸውን ለመለየት ያስችላል። ምርቱ በድንገት ሲቀንስ የጤና ችግር መኖሩን አስቀድሞ ለማወቅ ይረዳል። 2.የጤና እና የእርግዝና ክትትል (Health and Fertility Management) የተሰጡ ክትባቶች፣ የሕክምና ታሪኮች እና የወሊድ/የዳግም እርግዝና (Fertility) ቀናትን መያዝ የበሽታዎችን ስርጭት ለመቆጣጠር እና የመራባት አፈጻጸምን ለማሻሻል ይረዳል። 3.የመኖ አጠቃቀም ቅልጥፍና (Feed Efficiency) ላሚቱ ከምትበላው መኖ አንጻር የምትሰጠውን ወተት መጠን ማወቅ፣ ለመኖ የሚወጣውን ወጪ በብቃት ለማስተካከል እና ትክክለኛ የምግብ መጠን ለመወሰን ይጠቅማል።  4.የዘር ማሻሻያ እና ምርጫ (Breeding and Selection): ከፍተኛ ምርት የሚሰጡ እና ጤናማ ልጆችን የሚያስገኙ ላሞችን በመለየት ለቀጣይ እርባታ የተሻሉትን እንስሳት ለመምረጥ ያስችላል። 5.የእርባታ ፋይናንስ አስተዳደር (Financial Planning) የወጪ እና ገቢ መረጃዎችን በመያዝ እርባታው አትራፊ መሆን አለመሆኑን ለመገምገም እና የንግድ ውሳኔዎችን ለመውሰድ መሠረት ይሆናል። @AgriLancer
6 358
18
⚡️ማለቢያ ማሽን ✨ብራንድ Barbaros/ባርባሮስ ✨ቱርክ ሰራሽ/Made in Turkish ✨ሲንግል ፌዝ ኤሌክትሪክ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ማሽን አንድ ባለ 40 ሊትር ወተት ማጠራቀሚያ ኮንቲነ
⚡️ማለቢያ ማሽን ✨ብራንድ Barbaros/ባርባሮስ ✨ቱርክ ሰራሽ/Made in Turkish ✨ሲንግል ፌዝ ኤሌክትሪክ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ማሽን አንድ ባለ 40 ሊትር ወተት ማጠራቀሚያ ኮንቲነር ያለው ዋጋ 182,911 ብረ ከነ ቫቱ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ከሁለት ባለ 30 ሊትር ወተት ማጠራቀሚያ ኮንቲነር ጋር ዋጋ 204,750 ብር ከነ ቫቱ ይደውሉ +251913323845 #ማስታወሻ:- ማለቢያ ማሽን የሚገዛ ማንኛውም ደንበኛ የግብርና ስራ ፈቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና ናሽናል መታወቂያ ኮፒ አድርጎ ማምጣት አለበት። @AgriLancer
5 228
19
⚡️የዶሮ ኬጅ ሙሉ ለሙሉ ብረት ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ። 📌እንቁላል የሚያንሸራትት 📌 የኩስ ማውጫ ፓትራ ያለው/ለማፅዳት ቀላል የሆነ 📌ለዘመናት የሚቆይ 📌መመገቢያ እና መጠጫ
⚡️የዶሮ ኬጅ ሙሉ ለሙሉ ብረት ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ። 📌እንቁላል የሚያንሸራትት 📌 የኩስ ማውጫ ፓትራ ያለው/ለማፅዳት ቀላል የሆነ 📌ለዘመናት የሚቆይ 📌መመገቢያ እና መጠጫ የተገጠመለት 📌በቅድመ ትዕዛዝ ብቻ ዋጋ 🌾ባለ 5 ዶሮ ቤት 10,500 ብር 🌾ባለ 10 ዶሮ ቤት  19,500 ብር 🌾ባለ 15 ዶሮ ቤት 26,000 ብር 🌾ባለ 20 ዶሮ ቤት 30,000 ብር 🌾ባለ 30 ዶሮ ቤት 38,000 ብር 🌾ባለ 40 ዶሮ ቤት 45,000 ብር 🌾ባለ 60 ዶሮ ቤት 58,000 ብር 🌾ባለ 80 ዶሮ ቤት 68,000 ብር 🌾ባለ 120 ዶሮ ቤት 80,000 ብር 🌾ባለ 160 ዶሮ ቤት 90,000 ብር Contact number+251913323845 Email yonatan.lancer@gmail.com @AgriLancer
6 207
20
⚡️ባሎት ቦታ የዶሮ እርባታ ይጀምሩ
⚡️ባሎት ቦታ የዶሮ እርባታ ይጀምሩ
5 108