uk
Feedback
The AgriLancer

The AgriLancer

Відкрити в Telegram

''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу The AgriLancer

Канал The AgriLancer (@agrilancer) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 25 680 підписників, посідаючи 2 507 місце в категорії Бізнес та 1 306 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 25 680 підписників.

За останніми даними від 22 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -144, а за останні 24 години на 3, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 23.76%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 8.41% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 6 105 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 2 160 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 17.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 23 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Бізнес.

25 680
Підписники
+324 години
+1027 днів
-14430 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
червень '26
червень '26
+144
в 0 каналах
травень '26
+113
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+1 341
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+747
в 1 каналах
Get PRO
лютий '26
+630
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+779
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+2 479
в 3 каналах
Get PRO
листопад '25
+1 299
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+514
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+981
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+799
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+1 294
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+2 511
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+290
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+1 245
в 1 каналах
Get PRO
березень '25
+1 540
в 1 каналах
Get PRO
лютий '25
+526
в 1 каналах
Get PRO
січень '25
+334
в 1 каналах
Get PRO
грудень '24
+1 034
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+940
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '24
+452
в 1 каналах
Get PRO
вересень '24
+165
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+870
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+2 401
в 3 каналах
Get PRO
червень '24
+490
в 1 каналах
Get PRO
травень '24
+547
в 2 каналах
Get PRO
квітень '24
+365
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+785
в 2 каналах
Get PRO
лютий '24
+771
в 1 каналах
Get PRO
січень '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+26
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+6
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+533
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+10
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+14
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+216
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+128
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+332
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+369
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+21
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+323
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+129
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+452
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+993
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+871
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
23 червня+3
22 червня+5
21 червня+14
20 червня+3
19 червня+14
18 червня+71
17 червня+14
16 червня0
15 червня0
14 червня+6
13 червня0
12 червня+1
11 червня+1
10 червня0
09 червня+2
08 червня0
07 червня0
06 червня0
05 червня+1
04 червня0
03 червня+2
02 червня+1
01 червня+6
Дописи каналу
የሰው ሃይል እጥረት እጅግ በጣም ትክክለኛ እና በኢንዱስትሪው ውስጥ በተግባር የሚታይ ትልቅ ማነቆ ነው። የወተት ላሞች አላቢ (Milker) እና ተንከባካቢ/እረኛ (Dairy Herder/Caregiver) በቀጥታ ከላሞቹ ጤና፣ ከወተቱ ጥራትና ምርታማነት ጋር የሚገናኙ የዘርፉ የጀርባ አጥንቶች ናቸው። በኢትዮጵያ የወተት ዘርፍ ውስጥ የላም አላቢ እና የተንከባካቢ እጥረት የሚያስከትላቸው ዋና ዋና ችግሮች እና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው። 1. የላም አላቢ እና የተንከባካቢ እጥረት ዋና ምክንያቶች የሙያው ዝቅ ተደርጎ መታየት (Social Stigma): በብዙ አካባቢዎች ከብት ማገድ እና ወተት ማለብ እንደ ዝቅተኛ ወይም የኋላ ቀር ሰው ሥራ ተደርጎ ስለሚወሰድ፣ ወጣቶች ሙያውን እንደ ቋሚ የሥራ መስመር መምረጥ አይፈልጉም። የሚገርማቹ ግን ከሃገር ተሰደው በውጪ ሃገራት ብዙ ዲዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን ይህንን ስራ ለውጪ ፋርሞች ሲሰሩ ተስተውለዋል። ችግሩ ለራሳቸው አገር ሲሆን ማድረግ አይፈልጉም። የሥራው ባህሪ ድካምና እረፍት ማጣት: ላሞች በየቀኑ (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ) በማለዳ ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ መታለብና መመገብ አለባቸው። ይህ የ24/7 የሥራ ቁርጠኝነት ሠራተኞች የግል ሕይወት እንዳይኖራቸው ስለሚያደርግ በቶሎ ሥራቸውን እንዲለቁ ያደርጋል። ዝቅተኛ ክፍያ እና ማበረታቻ ማጣት አብዛኞቹ የወተት እርሻ ባለቤቶች ለአላቢዎችና ለተንከባካቢዎች የሚከፍሉት ደሞዝ ከሥራው ድካም ጋር የማይመጣጠን በመሆኑ ሠራተኛን ማቆየት (Staff Retention) ትልቅ ፈተና ሆኗል። የስደት እና የከተማ ፍልሰት በገጠር እና በከፊል ከተማ ያሉ ንቁ ሠራተኞች ወደ ትላልቅ ከተሞች ለሌላ የቀን ሥራ ወይም ወደ አረብ ሀገራት ለመሰደድ ስለሚመርጡ የግብርና ሠራተኛ እጥረት በየቀኑ እየተባባሰ ነው። 2. በእርሻዎች ላይ የሚያስከትለው ከባድ ተፅዕኖ የማስቲቲስ (የጡት በሽታ) መስፋፋት አላቢዎች በየጊዜው ሲቀያየሩ ወይም የሰለጠነ አላቢ ሲጠፋ፣ የላሞች ጡት አያያዝ እና ንፅህና ይጓደላል። ይህ ደግሞ ላሞች በጡት በሽታ (Mastitis) እንዲያዙና ምርት እንዲቀንሱ ያደርጋል። የወተት ምርት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ላሞች ለለመዱት አላቢ እና ተንከባካቢ ፍቅርና መረጋጋት ያሳያሉ። አላቢ በየሳምንቱ ሲቀየር ላሞች ይጨነቃሉ (Stress ይባላል)፤ በዚህም ምክንያት ወተት የመያዝ (Milk let-down failure) ችግር ያጋጥማቸዋል። የእንስሳት ጤና ክትትል መጓደል የቅርብ ተንከባካቢ/እረኛ ሲጠፋ ላሞች መቼ እንደሚያረግዙ (Heat Detection)፣ መቼ እንደሚታመሙ ወይም መቼ እንደሚወልዱ በቅርብ የሚከታተል ስለሚታጣ እርሻው ከፍተኛ ኪሳራ ውስጥ ይገባል። 3. ተግባራዊ መፍትሔዎች 🌾የተሟላ ጥቅማጥቅም እና የተሻለ ደሞዝ ማዘጋጀት: ለአላቢዎች ከደሞዝ በተጨማሪ በምርት መጠን ላይ የተመሰረተ ማበረታቻ (Bonus)፣ ነፃ ምግብ እና መጠለያ ማዘጋጀት ሠራተኛን ለማረጋጋት ይረዳል። 🌾የሥራ ፈረቃ (Shift) መፍጠር: አንድ ሠራተኛ ብቻ በሳምንት 7 ቀናት ከመጠቀም ይልቅ፣ ሁለት ሠራተኞችን በመቅጠር የዕረፍት ቀናት እንዲኖራቸው ማድረግ የሥራ ድካምን ይቀንሳል። 🌾በከፊል በቴክኖሎጂ መታገዝ: አነስተኛ እና መካከለኛ የወተት ማለቢያ ማሽኖችን  መጠቀም አላቢዎች በሰው ኃይል የሚፈጅባቸውን ድካም ስለሚቀንስላቸው በሥራቸው እንዲረኩ ያደርጋል። 🌾አጫጭር ተግባራዊ ሥልጠናዎች: አዳዲስ ሠራተኞችን ቀጥሮ ስለ ላም አያያዝ፣ ንፅህና እና በሽታ መከላከያ አጫጭር ሥልጠናዎችን በየእርሻው ላይ መስጠት። @AgriLancer

2
⚡️የወተት ላሞች አላቢ እና ተንከባካቢ እጥረት በኢትዮጵያ
⚡️የወተት ላሞች አላቢ እና ተንከባካቢ እጥረት በኢትዮጵያ
1 056
3
⚡️ማለቢያ ማሽን ✨ብራንድ Barbaros/ባርባሮስ ✨ቱርክ ሰራሽ/Made in Turkey ✨ሲንግል ፌዝ ኤሌክትሪክ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ማሽን አንድ ባለ 40 ሊትር ወተት ማጠራቀሚያ ኮንቲነር
⚡️ማለቢያ ማሽን ✨ብራንድ Barbaros/ባርባሮስ ✨ቱርክ ሰራሽ/Made in Turkey ✨ሲንግል ፌዝ ኤሌክትሪክ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ማሽን አንድ ባለ 40 ሊትር ወተት ማጠራቀሚያ ኮንቲነር ያለው ✅ዋጋ 182,911 ብር ከነቫቱ 📌ሁለት ላም አንዴ የሚያልብ ማሽን ሁለት ባለ 30 ሊትር ወተት ማጠራቀሚያ ኮንቲነር ያለው ✅ዋጋ 204,750 ብር ከነቫቱ ይደውሉ +251913323845 ✨ማለቢያ ማሽን ሲገዙ የእርባታ ስራ ፈቃድ እና መታወቂያ ኮፒ ይዘው መምጣት ይጠበቅቦታል። @AgriLancer
2 021
4
⚡️የወተት ጊደሮች በሽያጭ ላይ የትኛውንም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የአየር ንብረት ተላምደው ምርት የሚሰጡ ከሆላንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው ክበድ የሆልስቲን ፍሬሲያን ሃይብሪድ የወተት ጊደሮች እያቀረብን
⚡️የወተት ጊደሮች በሽያጭ ላይ የትኛውንም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የአየር ንብረት ተላምደው ምርት የሚሰጡ ከሆላንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው ክበድ የሆልስቲን ፍሬሲያን ሃይብሪድ የወተት ጊደሮች እያቀረብን እንገኛለን። 🌾ዝርያ :- ሆልስቲን ፍሬሲያን እና አይሪሽ ደም 🌾የደም % መጠን:- ከ 80 - 90% 🌾0 እና 2 የሰበሩ/ ከ 4 እስከ 8 ወር የመጀመሪያ ክበድ 🌾ከብዛት አማራጭ ጋር 📌መርጠው ይውሰዱ @AgriLancer
2 732
5
⚡️የእንቁላል ጣይ ቄቦች በሽያጭ ላይ የ60 ቀን እድሜ ያላቸው የ ቦቫን ብራውን ቄቦችን ለሽያጭ አቅርበናል። 🌾Fully vaccinated አዲስ አበባ ነፃ ትራንስፖርት አገልግሎት እንሰጣለን። ትንሹ
⚡️የእንቁላል ጣይ ቄቦች በሽያጭ ላይ የ60 ቀን እድሜ ያላቸው የ ቦቫን ብራውን ቄቦችን ለሽያጭ አቅርበናል። 🌾Fully vaccinated አዲስ አበባ ነፃ ትራንስፖርት አገልግሎት እንሰጣለን። ትንሹ የሽያጭ ቁጥር 100 ቄብ ሲሆን ከተጠቀሰው ቁጥር በላይ ደንበኞች ማዘዝ ይችላሉ። ይደውሉ +251913323845 @AgriLancer
2 454
6
⚡️ዘመናዊ H type የዶሮ ኬጅ ሙሉ ለሙሉ ብረት/Galvanized ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ። 📌እንቁላል የሚያንሸራትት 📌 ለማፅዳት ቀላል የሆነ 📌ለዘመናት የሚቆይ 📌መመገቢያ
⚡️ዘመናዊ H type የዶሮ ኬጅ ሙሉ ለሙሉ ብረት/Galvanized ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ። 📌እንቁላል የሚያንሸራትት 📌 ለማፅዳት ቀላል የሆነ 📌ለዘመናት የሚቆይ 📌መመገቢያ እና መጠጫ የተገጠመለት 📌በቅድመ ትዕዛዝ ዋጋ በዶሮ ቁጥር ባለ 5 ዶሮ ቤት 10,500 ብር ባለ 10 ዶሮ ቤት  19,500 ብር ባለ 15 ዶሮ ቤት 26,000 ብር ባለ 20 ዶሮ ቤት 30,000 ብር ባለ 30 ዶሮ ቤት 38,000 ብር ባለ 40 ዶሮ ቤት 45,000 ብር ባለ 60 ዶሮ ቤት 58,000 ብር ባለ 80 ዶሮ ቤት 68,000 ብር ባለ 120 ዶሮ ቤት 80,000 ብር ባለ 160 ዶሮ ቤት 90,000 ብር 🪡ኬጅ ለሚያዙን ደንበኞች የዲካልብ ዋይት የእንቁላል ቄቦችንም እናቀርባለን:: Contact number+251913323845 Email yonatan.lancer@gmail.com @AgriLancer
4 906
7
⚡️ባለ 10 ዶሮ አቅም ኬጅ
⚡️ባለ 10 ዶሮ አቅም ኬጅ
3 883
8
''የከተማ ግብርና ይጀምሩ - አብረውን ይስሩ''
''የከተማ ግብርና ይጀምሩ - አብረውን ይስሩ''
3 727
9
ለጥጃዎች ከአንድ ዓመት በታች መሰጠት ያለባቸው የክትባት ፕሮግራም የጥጃዎችን ጤና በመጠበቅ፣ ፈጣን እድገት እንዲኖራቸው እና ለበሽታ ተጋላጭነታቸውን ለመቀነስ ወሳኝ ነው። በኢትዮጵያ በብዛት የሚስተዋሉ የጥጃ በሽታዎች ተቅማጥ፣ የሳምባ ምች (Pneumonia)፣ እና አባ ጎርባ (Blackleg) ናቸው። የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት (NVI) የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት፣ የሚከተለው የክትባት መርሃ ግብር ለጥጃዎች ይመከራል፦ የጥጃ ክትባት ፕሮግራም (ከውልደት እስከ 1 ዓመት) ከተወለዱ ከ3-6 ወር ባለው ጊዜ (የመጀመሪያ ክትባቶች) :- አባ ጎርባ (Blackleg/Black Quarter): ጥጃዎች 3-4 ወር ሲሆናቸው የመጀመሪያው ክትባት መሰጠት አለበት። ከ4 ሳምንት በኋላ ሁለተኛ ክትባት (Booster) በመስጠት በሽታውን መከላከል ይቻላል። አባ ሠንጋ (Anthrax): ጥጃዎች 6 ወር ሲሞላቸው መሰጠት አለበት። የሳምባ ምች (Pasteurellosis/Hemorrhagic Septicemia): በተለይ ዝናባማ ወቅት ከመግባቱ በፊት (በየዓመቱ) መከተብ አለባቸው። የላም አባይ በሽታ (Lumpy Skin Disease - LSD): 3-6 ወር ሲሞላቸው ይመከራል። የሳምባ ትል/የሳምባ ትኩሳት (CBPP): ለዳልጋ ከብቶች በተለይ አደጋ ባለባቸው አካባቢዎች። ከ6 ወር በላይ ለሆኑ ጥጃዎች (በየዓመቱ የሚደገሙ)፦ አፍታ (Foot and Mouth Disease - FMD): የመጀመሪያው ክትባት በ6 ወር፣ ከዚያ በየ 6 ወሩ ወይም በየዓመቱ መደገም አለበት። የአባ ሠንጋ እና አባ ጎርባ ክትባቶች: በየዓመቱ መደገም አለባቸው። ለሴት ጥጃዎች ልዩ ክትባት የጥጃ አባይ በሽታ (Brucellosis - Contagious Abortion): እርባታ ላይ ለሚውሉ ሴት ጥጃዎች (heifers) ከ3-8 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ክትባቱ መሰጠት አለበት። አስፈላጊ ጥንቃቄዎች 🌾ክትባት ከመስጠት በፊት: ጥጃዎች በጥሩ ጤና ላይ መሆናቸውን ማረጋገጥ። 🌾ክትባት ከመስጠትዎ 1-2 ሳምንት በፊት: የውስጥ እና የውጭ ጥገኛ ተህዋሲያን (ቁማ፣ ትል) ማጥፊያ መድሃኒት መስጠት ለክትባቱ የተሻለ ምላሽ እንዲኖራቸው ይረዳል። 🌾የሙቀት ሰንሰለት (Cold Chain): ክትባቶች በማቀዝቀዣ ውስጥ (+2°C እስከ +8°C) መያዛቸውን ማረጋገጥ። 🌾መመዝገብ: የክትባቱን አይነት፣ ቀን፣ እና ጥጃውን መዝግቦ መያዝ። 📌ማሳሰቢያ፡ ሁልጊዜ በአካባቢዎ በሚገኝ የእንስሳት ጤና ባለሙያ (Vet) በመታገዝ ክትባቱን ይስጡ። @AgriLancer
4 130
10
ለጥጃዎች ከአንድ ዓመት በታች መሰጠት ያለባቸው የክትባት ፕሮግራም የጥጃዎችን ጤና በመጠበቅ፣ ፈጣን እድገት እንዲኖራቸው እና ለበሽታ ተጋላጭነታቸውን ለመቀነስ ወሳኝ ነው። በኢትዮጵያ በብዛት የሚስተዋሉ የጥጃ በሽታዎች ተቅማጥ፣ የሳምባ ምች (Pneumonia)፣ እና አባ ጎርባ (Blackleg) ናቸው። የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት (NVI) የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት፣ የሚከተለው የክትባት መርሃ ግብር ለጥጃዎች ይመከራል፦ የጥጃ ክትባት ፕሮግራም (ከውልደት እስከ 1 ዓመት) ከተወለዱ ከ3-6 ወር ባለው ጊዜ (የመጀመሪያ ክትባቶች) :- አባ ጎርባ (Blackleg/Black Quarter): ጥጃዎች 3-4 ወር ሲሆናቸው የመጀመሪያው ክትባት መሰጠት አለበት። ከ4 ሳምንት በኋላ ሁለተኛ ክትባት (Booster) በመስጠት በሽታውን መከላከል ይቻላል። አባ ሠንጋ (Anthrax): ጥጃዎች 6 ወር ሲሞላቸው መሰጠት አለበት። የሳምባ ምች (Pasteurellosis/Hemorrhagic Septicemia): በተለይ ዝናባማ ወቅት ከመግባቱ በፊት (በየዓመቱ) መከተብ አለባቸው። የላም አባይ በሽታ (Lumpy Skin Disease - LSD): 3-6 ወር ሲሞላቸው ይመከራል። የሳምባ ትል/የሳምባ ትኩሳት (CBPP): ለዳልጋ ከብቶች በተለይ አደጋ ባለባቸው አካባቢዎች። ከ6 ወር በላይ ለሆኑ ጥጃዎች (በየዓመቱ የሚደገሙ)፦ አፍታ (Foot and Mouth Disease - FMD): የመጀመሪያው ክትባት በ6 ወር፣ ከዚያ በየ 6 ወሩ ወይም በየዓመቱ መደገም አለበት። የአባ ሠንጋ እና አባ ጎርባ ክትባቶች: በየዓመቱ መደገም አለባቸው። ለሴት ጥጃዎች ልዩ ክትባት የጥጃ አባይ በሽታ (Brucellosis - Contagious Abortion): እርባታ ላይ ለሚውሉ ሴት ጥጃዎች (heifers) ከ3-8 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ክትባቱ መሰጠት አለበት። አስፈላጊ ጥንቃቄዎች 🌾ክትባት ከመስጠት በፊት: ጥጃዎች በጥሩ ጤና ላይ መሆናቸውን ማረጋገጥ። 🌾ክትባት ከመስጠትዎ 1-2 ሳምንት በፊት: የውስጥ እና የውጭ ጥገኛ ተህዋሲያን (ቁማ፣ ትል) ማጥፊያ መድሃኒት መስጠት ለክትባቱ የተሻለ ምላሽ እንዲኖራቸው ይረዳል። 🌾የሙቀት ሰንሰለት (Cold Chain): ክትባቶች በማቀዝቀዣ ውስጥ (+2°C እስከ +8°C) መያዛቸውን ማረጋገጥ። 🌾መመዝገብ: የክትባቱን አይነት፣ ቀን፣ እና ጥጃውን መዝግቦ መያዝ። 📌ማሳሰቢያ፡ ሁልጊዜ በአካባቢዎ በሚገኝ የእንስሳት ጤና ባለሙያ (Vet) በመታገዝ ክትባቱን ይስጡ። @AgriLancer
1
11
⚡️ታዳጊ ጊደር/ሴ ጥጃ በመጀመሪያ ዓንድ ዓመት የሚሰጣት የክትባት ፕሮግራም
⚡️ታዳጊ ጊደር/ሴ ጥጃ በመጀመሪያ ዓንድ ዓመት የሚሰጣት የክትባት ፕሮግራም
3 865
12
✨Cow mat/ የከብቶች አልጋ ርዝመት 👉1.85×1.25 ቅጥነት👉 1.5cm ክብደት 👉 35 ኪሎ 🪡ከህንድ የገባ ዋጋ ✅16,900 ከነ ቫቱ ይደውሉ +251913323845 @AgriLancer
✨Cow mat/ የከብቶች አልጋ ርዝመት 👉1.85×1.25 ቅጥነት👉 1.5cm ክብደት 👉 35 ኪሎ 🪡ከህንድ የገባ ዋጋ ✅16,900 ከነ ቫቱ ይደውሉ +251913323845 @AgriLancer
4 934
13
⚡️የወተት ጊደሮች በሽያጭ ላይ የትኛውንም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የአየር ንብረት ተላምደው ምርት የሚሰጡ ከሆላንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው ክበድ የሆልስቲን ፍሬሲያን ሃይብሪድ የወተት ጊደሮች እያቀረብን
⚡️የወተት ጊደሮች በሽያጭ ላይ የትኛውንም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የአየር ንብረት ተላምደው ምርት የሚሰጡ ከሆላንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው ክበድ የሆልስቲን ፍሬሲያን ሃይብሪድ የወተት ጊደሮች እያቀረብን እንገኛለን። 🌾ዝርያ :- ሆልስቲን ፍሬሲያን እና አይሪሽ ደም 🌾የደም % መጠን:- ከ 85 - 90% 🌾ከ 0 እና 2 የሰበሩ/ ከ 5 እስከ 8 ወር የመጀመሪያ ክበድ @AgriLancer
5 240
14
⚡️የ 2 ወር የኮኮክ ፑሌቶች 🌾ወደ አዲስ አበባ ነፃ ትራንስፖርት 🌾ትዕዛዝ 50 እና ከዛ በላይ @AgriLancer
⚡️የ 2 ወር የኮኮክ ፑሌቶች 🌾ወደ አዲስ አበባ ነፃ ትራንስፖርት 🌾ትዕዛዝ 50 እና ከዛ በላይ @AgriLancer
4 594
15
⚡️የከብት እርባታ ስራ ለመጀመር አስበዋል? ላለፉት ዓመታት ወደዘርፉ ለገቡ በርካታ ደንበኞቻችን ከሼድ አሰራር ጀምር: የተሻሻሉ የወተት ጊደር አቅርቦትን ጨምሮ ለስራቸው የሚያስፈልጋቸውን ዘመናዊ ቴክ
⚡️የከብት እርባታ ስራ ለመጀመር አስበዋል? ላለፉት ዓመታት ወደዘርፉ ለገቡ በርካታ ደንበኞቻችን ከሼድ አሰራር ጀምር: የተሻሻሉ የወተት ጊደር አቅርቦትን ጨምሮ ለስራቸው የሚያስፈልጋቸውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማሽኖችንም አቅርበናል። እርሶም ወደስራው ሊገቡ ካሰቡ ይምጡ: ፋርም ላይ ጊደሮቻችንን ይመልከቱ: የእርባታ ማዘመኛ ቁሳቁስ ማሳያ ሱቃችንን ይመልከቱ። አብረውን ይስሩ። @AgriLancer
4 616
16
⚡️ረሆደስ ዘር (ክሎሪስ ጉያና) ረሆደስ ከ4 እስከ 5 አመታት ድረስ እየታጨደ ለወተት ከብቶች መኖነት የሚያገለግል በኒውትሪሽን የበለፀገ የሳር ዘር ነው። አዘራር:- በመስመር የሚዘራ ሲሆን በጣም ጥ
⚡️ረሆደስ ዘር (ክሎሪስ ጉያና) ረሆደስ ከ4 እስከ 5 አመታት ድረስ እየታጨደ ለወተት ከብቶች መኖነት የሚያገለግል በኒውትሪሽን የበለፀገ የሳር ዘር ነው። አዘራር:- በመስመር የሚዘራ ሲሆን በጣም ጥቃቅን እና ስስ ፍሬ ስላለው ብዙ መቀበር የለበትም: ንፋስ ወይንም ውሃ እንዳይወስደው ያክል ተደርጉ በትንሹ አፈር ማልበስ። በተዘራ ከ 5 ቀን እስከ 7 ቀን ድረስ ይበቅላል ። 🪡የ1 ኪሎ ዘር ዋጋ 1,800 ብር 🪡ለአንድ ሄክታር 15 ኪሎ ሬሾ Contact number+251913323845 Email yonatan.lancer@gmail.com @AgriLancer
5 142
17
የተያዙ (ያረገዙ) ጊደሮችን በምታጓጉዝበት ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ የከብቶቹን ጤንነት ለመጠበቅና ውርጃን ለመከላከል ወሳኝ ነው። ከብቶቹን ከማጓጓዝህ በፊት፣ በጉዞ ላይ እያለህ እና ጉዞው ከተጠናቀቀ በኋላ ልታደርጋቸው የሚገቡ ዋና ዋና ተግባራት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል። 1. ከጉዞ በፊት የሚደረጉ ቅድመ-ዝግጅቶች (Pre-Transport Preparation) የጤና ምርመራ ማካሄድ፦ ጊደሮቹ ለጉዞ ብቁ መሆናቸውን በእንስሳት ሐኪም ማረጋገጥ። ደህንነቱ የተጠበቀ መኪና ማዘጋጀት፦ የጭነት መኪናው ወለል እንዳያሸራትት አሸዋ፣ ገለባ ወይም ሰጋቱራ ማነስ። የጉዞ ሰነዶችን ማጠናቀቅ፦ የነጻ እንቅስቃሴ ፈቃድ እና የጤና ምስክር ወረቀቶችን ማዘጋጀት። ምግብና ውሃ መስጠት፦ ከመጫናቸው በፊት በቂ ውሃ እና ድርቆሽ ማቅረብ። 2. በጉዞ ወቅት መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች (During Transport Care) በእርጋታ ማሽከርከር፦ ድንገተኛ ፍሬን መርገጥ እና አስደንጋጭ መታጠፊያዎችን በፍጹም ማስወገድ። አየር ማናፈሻን ማስተካከል፦ በመኪናው ውስጥ በቂ የአየር ዝውውር መኖሩን ማረጋገጥ። ዕረፍት መስጠት፦ በየ 4 እስከ 6 ሰዓቱ መኪናውን አቁሞ የጊደሮቹን ሁኔታ መፈተሽ። ውሃ ማቅረብ፦ ጉዞው ረጅም ከሆነ በየዕረፍቱ ወቅት ንጹህ ውሃ ማጠጣት። 3. ከጉዞ በኋላ የሚከናወኑ ተግባራት በጥንቃቄ ማውረድ፦ ጊደሮቹ ሳይደናገጡ እና ሳይወድቁ በቀስታ ከጭነት መኪናው እንዲወርዱ ማድረግ። ለይቶ ማቆየት (Quarantine)፦ አዳዲሶቹን ጊደሮች ከነባሮቹ ከብቶች ለይቶ ለ 14 ቀናት መከታተል። ምግብና ማዕድን ማቅረብ፦ ቶሎ እንዲያገግሙ ጥራት ያለው መኖ፣ ውሃ እና የላም ጨው ማዘጋጀት። ጤናቸውን መከታተል፦ የማህፀን ፈሳሽ ወይም የውርጃ ምልክቶች መኖራቸውን በየቀኑ መፈተሽ። @AgriLancer
5 465
18
የከበዱ (ያረገዙ) ጊደሮችን በምታጓጉዝበት ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ የከብቶቹን ጤንነት ለመጠበቅና ውርጃን ለመከላከል ወሳኝ ነው። ከብቶቹን ከማጓጓዝህ በፊት፣ በጉዞ ላይ እያለህ እና ጉዞው ከተጠናቀቀ በኋላ ልታደርጋቸው የሚገቡ ዋና ዋና ተግባራት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል። 1. ከጉዞ በፊት የሚደረጉ ቅድመ-ዝግጅቶች (Pre-Transport Preparation) የጤና ምርመራ ማካሄድ፦ ጊደሮቹ ለጉዞ ብቁ መሆናቸውን በእንስሳት ሐኪም ማረጋገጥ። ደህንነቱ የተጠበቀ መኪና ማዘጋጀት፦ የጭነት መኪናው ወለል እንዳያሸራትት አሸዋ፣ ገለባ ወይም ሰጋቱራ ማነስ። የጉዞ ሰነዶችን ማጠናቀቅ፦ የነጻ እንቅስቃሴ ፈቃድ እና የጤና ምስክር ወረቀቶችን ማዘጋጀት። ምግብና ውሃ መስጠት፦ ከመጫናቸው በፊት በቂ ውሃ እና ድርቆሽ ማቅረብ። 2. በጉዞ ወቅት መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች (During Transport Care) በእርጋታ ማሽከርከር፦ ድንገተኛ ፍሬን መርገጥ እና አስደንጋጭ መታጠፊያዎችን በፍጹም ማስወገድ። አየር ማናፈሻን ማስተካከል፦ በመኪናው ውስጥ በቂ የአየር ዝውውር መኖሩን ማረጋገጥ። ዕረፍት መስጠት፦ በየ 4 እስከ 6 ሰዓቱ መኪናውን አቁሞ የጊደሮቹን ሁኔታ መፈተሽ። ውሃ ማቅረብ፦ ጉዞው ረጅም ከሆነ በየዕረፍቱ ወቅት ንጹህ ውሃ ማጠጣት። 3. ከጉዞ በኋላ የሚከናወኑ ተግባራት በጥንቃቄ ማውረድ፦ ጊደሮቹ ሳይደናገጡ እና ሳይወድቁ በቀስታ ከጭነት መኪናው እንዲወርዱ ማድረግ። ለይቶ ማቆየት (Quarantine)፦ አዳዲሶቹን ጊደሮች ከነባሮቹ ከብቶች ለይቶ ለ 14 ቀናት መከታተል። ምግብና ማዕድን ማቅረብ፦ ቶሎ እንዲያገግሙ ጥራት ያለው መኖ፣ ውሃ እና የላም ጨው ማዘጋጀት። ጤናቸውን መከታተል፦ የማህፀን ፈሳሽ ወይም የውርጃ ምልክቶች መኖራቸውን በየቀኑ መፈተሽ። @AgriLancer
1
19
⚡️የከበዱ ከብቶች በትራንስፖርት ሲጎጎዙ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች
⚡️የከበዱ ከብቶች በትራንስፖርት ሲጎጎዙ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች
5 588
20
⚡️ትራፕ የመኖ ማቀነባበሪያ ቾፐር 📌መብራት ለሌለባቸው አካባቢዎች ሆነ በቤንዚን የሚሰራ የከብቶች አገዳ መክተፊያ። በተጨማሪ በሲንግል ፌዝ የሚሰራ በኤሌክትሪክ ቾፐሮች ⚔Trf 80- 4 የፈረስ ጉል
⚡️ትራፕ የመኖ ማቀነባበሪያ ቾፐር 📌መብራት ለሌለባቸው አካባቢዎች ሆነ በቤንዚን የሚሰራ የከብቶች አገዳ መክተፊያ። በተጨማሪ በሲንግል ፌዝ የሚሰራ በኤሌክትሪክ ቾፐሮች ⚔Trf 80- 4 የፈረስ ጉልበት ⚔Trf 300 - 7 የፈረስ ጉልበት ●የዶሮ መኖ ሚክሰር ●የከብቶች አገዳ መክተፊያ ●Gasoline + Electric ●ቀዝቃዛ ሞተር ያለው የማይግል 📌ከብራዚል የገባ 📌በሰዓት ከ 6 ኩንታል አስከ 12 ኩንታል የመስራት አቅም ያለው ዋጋ እንደሚከተለው Trf 80 Electric 187,260 Trf 80 Gasoline 262,500 Trf 300 Gasoline 315,000 🪡ሂሳብ ቫትን ያካትታል ይደውሉ +251913323845 ኢሜል yonatan.lancer@gmail.com @AgriLancer
6 854