en
Feedback
ABG Lebu branch (G9 2018)

ABG Lebu branch (G9 2018)

Open in Telegram
1 646
Subscribers
No data24 hours
+257 days
+6730 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+21
in 0 channels
August '26
+104
in 0 channels
Get PRO
July '26
+141
in 0 channels
Get PRO
June '26
+40
in 0 channels
Get PRO
May '26
+14
in 0 channels
Get PRO
April '26
+18
in 0 channels
Get PRO
March '26
+19
in 0 channels
Get PRO
February '26
+45
in 0 channels
Get PRO
January '26
+31
in 0 channels
Get PRO
December '25
+27
in 0 channels
Get PRO
November '25
+50
in 1 channels
Get PRO
October '25
+65
in 0 channels
Get PRO
September '25
+143
in 0 channels
Get PRO
August '25
+83
in 0 channels
Get PRO
July '25
+185
in 1 channels
Get PRO
June '25
+49
in 0 channels
Get PRO
May '25
+28
in 0 channels
Get PRO
April '25
+22
in 0 channels
Get PRO
March '25
+23
in 0 channels
Get PRO
February '25
+36
in 0 channels
Get PRO
January '25
+14
in 0 channels
Get PRO
December '24
+40
in 0 channels
Get PRO
November '24
+47
in 0 channels
Get PRO
October '24
+43
in 0 channels
Get PRO
September '24
+159
in 1 channels
Get PRO
August '24
+91
in 0 channels
Get PRO
July '24
+151
in 0 channels
Get PRO
June '24
+88
in 0 channels
Get PRO
May '24
+32
in 0 channels
Get PRO
April '24
+39
in 0 channels
Get PRO
March '24
+28
in 0 channels
Get PRO
February '24
+29
in 0 channels
Get PRO
January '24
+31
in 0 channels
Get PRO
December '23
+498
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 September+1
05 September+1
04 September+5
03 September+6
02 September+2
01 September+6
Channel Posts
2
No text...
634
3
+2
No text...
633
4
+1
No text...
592
5
+1
No text...
592
6
የ2018ዓ.ም የተፈታኝ ተማሪዎች ወላጆችን በመወከል አቶ ሙረጃ፣ወ/ሮ ብሩክታዊት እና ወ/ሮ መቅደስ የወላጅ ተነሳሽነትን በመፍጠር ዛሬ በቀን 28/12/2018 ለ12ኛ ክፍል መምህራን እና ለት/ቤቱ አስተዳደር የእውቅና እና ሽልማት መርሃግብር ተከናውኖል። 👉 ለዚህ ውጤት ዋነኛውን ሚና ለሚትወስዱ መምህራንን በዚህ መንገድ በማበረታታት ላስመዘገቡት ውጤት እና ለቀጣይም ቀጣይነት እንዲኖረው አስባችሁ ላበረከታችሁ የ12ኛክፍል ወላጆቻችን እና ኮሚቴውን በት/ቤቱ ስም ምስጋናችንን በእግዚአብሔር ስም እናቀርባለን።
590
7
📣 የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው ? የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው። ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል። 🤩 1st Generation   📚 Addis ababa university   📚 Arba Minch University   📚 Bahirdar University.   📚 University of Gondar   📚 Hawassa University   📚 Haramaya University   📚 Jimma University   📚 Mekele University 🤩 2nd Generation    📚 Dila University    📚 Dire dawa University    📚 Jijiga University    📚  Mede Melabo University    📚 ASTU    📚 Debra Markos University    📚 Aksum University    📚 Debra Birhan University    📚 Wollega University    📚Wollo University    📚 Mizan Teppi University    📚Mekdela Amba University    📚 Ambo University    📚 Semera University    📚 Kotebe motrop. University 🤩  3rd Generation   📚Adigrat University   📚Mattu University  📚 Woldia University   📚 Wolkite University   📚Debratebor University   📚 Wachamo University   📚Assosa University   📚AASTU University   📚Arsi University   📚Gambela University   📚 Bulehora University   📚Wolaita sodo university 🤩 4th Generation    📚Jinka University    📚Bonga University    📚Worabe University    📚Injibara University    📚Debark University    📚Mekdela Amba University    📚Raya University    📚Dembidolo University    📚Selale University    📚Oda Bultum University    📚 Borna university ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
698
8
መግቢያ ውጤት ላመጣችሁ‼️ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ምርጫቸው የሚያስገቡበት ቀን ይፋ ሆነ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትም
መግቢያ ውጤት ላመጣችሁ‼️ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ምርጫቸው የሚያስገቡበት ቀን ይፋ ሆነ  የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ። የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው። - በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣ - የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣ - ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች - ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
691
9
መረጃ ✝✝✝✝✝ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የሚማሩበትን መጽሐፍ በተደጋጋሚ ወላጆች ት/ቤቱ ላይ ለማግኘት እየጠየቁ ይገኛሉ።በመሆኑም የሁለተኛ ደረጃ መጽሐፍቱ መንግስት አለማምጣቱን የገለጸ በመሆኑ የተማሪ ወላጆች በራሳችሁ እንድትገዙ ስንል እናሳውቃለን።
878
10
ውድ ወላጆች እንደምን ቆያችሁ? ሰሞኑን ልጆቻችንን በክርምቱ መውጫ ከነሐሴ 28  እስከ መስከረም 3 የተዘጋጀ ዓውደ ርዕይ ላይ እንዲታደሙ በሐመረ ብርሃን ግብዣ ቀርቦላቸው እንደነበር ይታወሳል። ልጆቻችን የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች በመሆናቸው የመግቢያ ቲኬቱ ከ500 ብር ታላቅ ቅናሽ ተደርጎ 300 ብር እንደተደረገላቸው ያሳወቅናችሁ ሲሆን ይህ የሚሆነው ዓውደ ርዕዩን በጋራ ሂደን ስንታደም ብቻ ነውና ሁላችሁም ወላጆች ልጆቹ የዚህ ታሪካዊ ዓውደ ርዕይ ተካፋይ መሆን አለባቸው ብላችሁ ካሰባችሁ ከታች ባሉት ስልኮች ደውላችሁ ክፍያ በመፈጸም ቦታ ማስያዝ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።  ከሁሉም የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፎች የሚነሱ መኪናዎች ስላሉ በመረጣችሁት ቅርጫፍ መኪና መሳፈር ትችላላችሁ፤ ውድ ወላጆች ቦታ ለማስያዝ ስትደውሉ የመረጣችሁትን ቅርንጫፍ እንድታሳውቁን እንጠይቃለን። ቅናሹ የሚሠራው በጋራ በመኪና በተያዘው ቀን ለሚመጡ ተማሪዎች ብቻ እንጂ በግል ጉዞውን ለሚመጡ ቤተሰቦች ስላልሆነ እስከ ቅዳሜ ነሐሴ 29 ድረስ ብቻ ደውሎ በማስመዝገብ ይህን እድል እንድትጠቀሙ እንጠይቃለን። ☎️ 0913332445 ማርታ ዓለሙ / ወይራ ቅርንጫፍ/ ☎️ 0988470647 ሳባ ዓለም / መሪ እና ሰሚት ቅርንጫፍ/ ☎️ 0911921383 ሰለሞን ዘለቀ / ለቡ ቅርንጫፍ ☎️ 0912635036 ዐይን አበባ /ቃሊቲ ቅርንጫፍ/ ☎️ 0911660911 ሐይማኖት ቃኘው / አዋሬ እና እግዚአብሔር አብ ቅርንጫፍ/ ☎️ 0943172425 ሶስና ተስፋው / 22 እና ሰንሻይን ቅርንጫፍ/
1 016
11
No text...
1 674
12
+1
No text...
1 627
13
No text...
1 367
14
+6
No text...
1 536
15
No text...
1 266
16
+2
No text...
1 159
17
No text...
1 100
18
+1
No text...
1 087
19
+1
No text...
1 077
20
No text...
1 082