1 645
Подписчики
Нет данных24 часа
+257 дней
+6730 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+20
в 0 каналах
август '26
+104
в 0 каналах
Get PRO
июль '26
+141
в 0 каналах
Get PRO
июнь '26
+40
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+18
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+19
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+45
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+31
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+27
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+50
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '25
+65
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+143
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+83
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+185
в 1 каналах
Get PRO
июнь '25
+49
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+28
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+22
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+23
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+36
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+14
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+40
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+47
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+43
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+159
в 1 каналах
Get PRO
август '24
+91
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+151
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+88
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+32
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+39
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+28
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+29
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+31
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+498
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 06 сентября | 0 | |||
| 05 сентября | +1 | |||
| 04 сентября | +5 | |||
| 03 сентября | +6 | |||
| 02 сентября | +2 | |||
| 01 сентября | +6 |
Посты канала
| 2 | Нет текста... | 588 |
| 3 | Нет текста... | 587 |
| 4 | Нет текста... | 548 |
| 5 | Нет текста... | 552 |
| 6 | የ2018ዓ.ም የተፈታኝ ተማሪዎች ወላጆችን በመወከል አቶ ሙረጃ፣ወ/ሮ ብሩክታዊት እና ወ/ሮ መቅደስ የወላጅ ተነሳሽነትን በመፍጠር ዛሬ በቀን 28/12/2018 ለ12ኛ ክፍል መምህራን እና ለት/ቤቱ አስተዳደር የእውቅና እና ሽልማት መርሃግብር ተከናውኖል።
👉 ለዚህ ውጤት ዋነኛውን ሚና ለሚትወስዱ መምህራንን በዚህ መንገድ በማበረታታት ላስመዘገቡት ውጤት እና ለቀጣይም ቀጣይነት እንዲኖረው አስባችሁ ላበረከታችሁ የ12ኛክፍል ወላጆቻችን እና ኮሚቴውን በት/ቤቱ ስም ምስጋናችንን በእግዚአብሔር ስም እናቀርባለን። | 554 |
| 7 | 📣 የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው ?
የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው።
ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል።
🤩 1st Generation
📚 Addis ababa university
📚 Arba Minch University
📚 Bahirdar University.
📚 University of Gondar
📚 Hawassa University
📚 Haramaya University
📚 Jimma University
📚 Mekele University
🤩 2nd Generation
📚 Dila University
📚 Dire dawa University
📚 Jijiga University
📚 Mede Melabo University
📚 ASTU
📚 Debra Markos University
📚 Aksum University
📚 Debra Birhan University
📚 Wollega University
📚Wollo University
📚 Mizan Teppi University
📚Mekdela Amba University
📚 Ambo University
📚 Semera University
📚 Kotebe motrop. University
🤩 3rd Generation
📚Adigrat University
📚Mattu University
📚 Woldia University
📚 Wolkite University
📚Debratebor University
📚 Wachamo University
📚Assosa University
📚AASTU University
📚Arsi University
📚Gambela University
📚 Bulehora University
📚Wolaita sodo university
🤩 4th Generation
📚Jinka University
📚Bonga University
📚Worabe University
📚Injibara University
📚Debark University
📚Mekdela Amba University
📚Raya University
📚Dembidolo University
📚Selale University
📚Oda Bultum University
📚 Borna university
ትምህርት ሚኒስቴር 💠
🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ!
✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
✈️https://t.me/Tmhrt_Minister | 674 |
| 8 | መግቢያ ውጤት ላመጣችሁ‼️
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ምርጫቸው የሚያስገቡበት ቀን ይፋ ሆነ
የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
=====================
💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s | 666 |
| 9 | መረጃ
✝✝✝✝✝
የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የሚማሩበትን መጽሐፍ በተደጋጋሚ ወላጆች ት/ቤቱ ላይ ለማግኘት እየጠየቁ ይገኛሉ።በመሆኑም የሁለተኛ ደረጃ መጽሐፍቱ መንግስት አለማምጣቱን የገለጸ በመሆኑ የተማሪ ወላጆች በራሳችሁ እንድትገዙ ስንል እናሳውቃለን። | 819 |
| 10 | ውድ ወላጆች እንደምን ቆያችሁ?
ሰሞኑን ልጆቻችንን በክርምቱ መውጫ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
የተዘጋጀ ዓውደ ርዕይ ላይ እንዲታደሙ በሐመረ ብርሃን ግብዣ ቀርቦላቸው እንደነበር ይታወሳል።
ልጆቻችን የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች በመሆናቸው የመግቢያ ቲኬቱ
ከ500 ብር ታላቅ ቅናሽ ተደርጎ 300 ብር
እንደተደረገላቸው ያሳወቅናችሁ ሲሆን ይህ የሚሆነው ዓውደ ርዕዩን
በጋራ ሂደን ስንታደም ብቻ
ነውና ሁላችሁም ወላጆች ልጆቹ የዚህ ታሪካዊ ዓውደ ርዕይ ተካፋይ መሆን አለባቸው ብላችሁ ካሰባችሁ ከታች ባሉት ስልኮች ደውላችሁ ክፍያ በመፈጸም ቦታ ማስያዝ እንደምትችሉ እናሳውቃለን። ከሁሉም የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፎች የሚነሱ መኪናዎች ስላሉ በመረጣችሁት ቅርጫፍ መኪና መሳፈር ትችላላችሁ፤ ውድ ወላጆች
ቦታ ለማስያዝ ስትደውሉ የመረጣችሁትን ቅርንጫፍ እንድታሳውቁን እንጠይቃለን።
ቅናሹ የሚሠራው በጋራ በመኪና በተያዘው ቀን ለሚመጡ ተማሪዎች ብቻ እንጂ በግል ጉዞውን ለሚመጡ ቤተሰቦች ስላልሆነ
እስከ ቅዳሜ ነሐሴ 29 ድረስ
ብቻ ደውሎ በማስመዝገብ ይህን እድል እንድትጠቀሙ እንጠይቃለን።
☎️ 0913332445 ማርታ ዓለሙ / ወይራ ቅርንጫፍ/
☎️ 0988470647 ሳባ ዓለም / መሪ እና ሰሚት ቅርንጫፍ/
☎️ 0911921383 ሰለሞን ዘለቀ / ለቡ ቅርንጫፍ
☎️ 0912635036 ዐይን አበባ /ቃሊቲ ቅርንጫፍ/
☎️ 0911660911 ሐይማኖት ቃኘው / አዋሬ እና እግዚአብሔር አብ ቅርንጫፍ/
☎️ 0943172425 ሶስና ተስፋው / 22 እና ሰንሻይን ቅርንጫፍ/ | 962 |
| 11 | Нет текста... | 1 653 |
| 12 | Нет текста... | 1 593 |
| 13 | Нет текста... | 1 348 |
| 14 | Нет текста... | 1 518 |
| 15 | Нет текста... | 1 210 |
| 16 | Нет текста... | 1 124 |
| 17 | Нет текста... | 1 067 |
| 18 | Нет текста... | 1 047 |
| 19 | Нет текста... | 1 046 |
| 20 | Нет текста... | 1 051 |
