uk
Feedback
ABG Lebu branch (G9 2018)

ABG Lebu branch (G9 2018)

Відкрити в Telegram

Показати більше
1 545
Підписники
+224 години
+277 днів
+10930 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+130
в 0 каналах
червень '26
+40
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+18
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+19
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+45
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+31
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+27
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+50
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '25
+65
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+143
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+83
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+185
в 1 каналах
Get PRO
червень '25
+49
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+28
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+22
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+23
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+36
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+14
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+40
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+47
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+43
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+159
в 1 каналах
Get PRO
серпень '24
+91
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+151
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+88
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+32
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+39
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+28
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+29
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+31
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+498
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
27 липня+1
26 липня+2
25 липня+3
24 липня+4
23 липня+14
22 липня+6
21 липня0
20 липня+6
19 липня+2
18 липня+4
17 липня+4
16 липня+8
15 липня+10
14 липня+4
13 липня+9
12 липня+4
11 липня+5
10 липня+4
09 липня+1
08 липня+8
07 липня+2
06 липня+4
05 липня+4
04 липня+2
03 липня+4
02 липня+5
01 липня+10
Дописи каналу
ስማችሁ የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች እስካሁን ትምህርት ያልጀመራችሁ በመሆኑ ከቀን21/11/18 በኃላ ለትምህርት መምጣት እንደማይቻል እናሳውቃለን።
ስማችሁ የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች እስካሁን ትምህርት ያልጀመራችሁ በመሆኑ ከቀን21/11/18 በኃላ ለትምህርት መምጣት እንደማይቻል እናሳውቃለን።

2
ለ12ኛ ክፍል የ2019ዓ.ም ተማሪዎች 👉የክረምት ትምህርት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ከሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም መጀመር ግዴታ መሆኑን እያሳወቅን ይህን መልዕክት ሳትቀበሉ ላልመጣችሁ ተማሪዎች ት/ቤቱ ሐላፊነት አይመስድም።
478
3
ለውድ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ነባር የተማሪ ወላጆች በሙሉ። ከሁሉ አስቀድመን የከበረ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረስ። የ2019 ዓ.ም. የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 6 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲካሄድ ታቅዶ ቢጀምርም ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው እና ለወላጆች ተጨማሪ ዕድል ለመስጠት ሲባል የምዝገባው ጊዜ ለተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ተማሪዎችን የመቀበል ሂደት እየተካሄደ በመሆኑ ያሉትን ክፍት ቦታዎች በትክክል ለመለየት የነባር ተማሪዎች ምዝገባን በአፋጣኝ ማጠናቀቅ አስፈላጊ ሆኗል። ስለሆነም የሁሉም ቅርንጫፎች የነባር ተማሪዎች የመጨረሻ ምዝገባ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን። እባክዎ ልጅዎን እስከ ሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ብቻ በሚማርበት ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በመቅረብ ምዝገባውን እንዲያጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን። ከተጠቀሰው የመጨረሻ ቀንና ሰዓት በኋላ ያልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች በፈቃዳቸው እንደለቀቁ በመቆጠር በክፍት ቦታው አዲስ አመልካች ተማሪዎችን የምንቀበልበት መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን። የዋናው መሥሪያ ቤት የተማሪዎች ምዝገባና ቅበላ ኮሚቴ
604
4
Немає тексту...
802
5
Немає тексту...
796
6
ከዚህ በላይ ስማችሁ የተዘረዘራችሁ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች የትምህርት ማላቂያ ስትራቴጂ(ከሐምሌ6-እስከ ነሐሴ 29)ላይ እስካሁን በት/ቤት መማር ማስተር ላይ ያልተገኛችሁ በመሆኑ ከሰኞ 20/11/18 ትምህርት ገበታችሁ ላይ ካልተገኛችሁ ት/ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ።
736
7
አስቸኳይ ማስታወቂያ ለነባር ተማሪ ወላጆች ውድ ወላጆች የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ማለትም በቀን 15/11/2018 ዓ.ም ተጠናቋል። ሆኖም ሐሙስ እና አርብ (ሐምሌ 16,17/2018)ለመጨረሻ ጊዜ በወላጆች ጥያቄ መሰረት በመራዘሙ እንድታስመዘግቡ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን ። በተጠቀሰው ቀን ገደብ ያላስመዘገበ ወላጅ እንደለቀቀ በመቁጠር ከሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም በምትኩ አዲስ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን ።           ትምህርት ቤቱ
829
8
ከላይየ የተላከው መልዕክት ከወይራ ወደ 9ኛ ክፍል የምትመዘገቡ ተማሪዎችን አይመለከትም።
829
9
Немає тексту...
1 020
10
👉ወደ የአቡነጎርጎሪዮስ 2ኛ ደረጃ ለቡ ቅርንጫፍ ከተለያዮ ቅርንጫፍ ት/ቤቶች የተዘዋወራችሁ ተማሪዎች ከነበራችሁበት ት/ቤት በቀን 15-16/11/18 ብቻ 👉ክሊራንስ(መሸኛ)፣ከ10-12ኛ ክፍል ውጪ ትራንስክሪፕት፣ ለ9ኛ ክፍል የሚኒስትሪ መልቀቂያ ኮፒ(ፕሪንት)፣ የተማሪ 2ፎቶ ግራፍ በመያዝ በህብረት ባንክ ሒሳብ ቁጥር[4461811632202013]በተማሪው ስምና ቀድሞ በነበረው መለያ ቁጥር ብቻ ክፍለው ት/ቤት ለምዝገባ እንድትመጡ እናሳስባለን።
1 047
11
የነባር ተማሪ ምዝገባ ነገ የመጨረሻ ቀን ነዉ።
945
12
ለአቡነ ጎርጎሪዮሰ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቡ ቅርንጫፍ ከ10ኛ ከፍል ወደ 11ኛ ክፍል እና ከ 11 ክፍል ወደ 12ኛ ክፍል የተዛወራችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ 2018 ዓም በክረምት ወራት ማጠናከሪያ ትምህርት በፈለገ ነዋይ ትምህርት ቤት ለ አንድ ሳምንት እየተሰጠ እንደነበር ይታወቃል ። ነገር ግን ከነገ ሰኞ 13/11/2018 ዓም ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው በአቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤት ሰለሆነ ነገ ጠዋት በ 2:00( ሁለት ሰዓት)  እንድትገኙ እናሳስባለን። 👉ማሳሰቢያ: ዩኒፎርም መልበስ ግዴታ ነው ፤ ሞባይል መያዝ የተከለከለ ነው፤የመማሪያ ደብተር መያዝ ይጠበቅባችኋል።መቅረት በፍጹም አይቻልም።
1 359
13
Немає тексту...
1 918
14
👉የመመዝገቢያ ሰዓት ጥዋት ከ2:30 እስከ 6:00 ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00 መሆኑን እንገልፃለን ።
2 044
15
👉የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከ9-15/11/2018ዓ.ም (ከሐምሌ 9-15 ብቻ)መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ እንድታስመዘግቡ ይሁን፡፡ ከቅዳሜ እና እሁድ ውጪ 👉ለምዝገባ ስትመጡ በአሀዱ የባንክ ቁጥር 0000582310901 በተማሪዎች ID Number እና ሙሉ ስም የተጠቀሰውን የመስከረም ወርና የመመዝገቢያ ብር በመክፈል ደረሰኝ መያዝ ፣የተማሪዎች ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ  ፣የፍይዳ ካርድ ኮፒ፣የተማሪዎች ሪፓርት ካርድ ኮፒ እና የተማሪዎችን ትክክለኛ የትውልድ ቀን እና ስም በፎርሙ ላይ መሙላት ያስፈልጋል ።
2 051
16
የ2019 ዓ.ም የነባር የተማሪዎች ምዝገባ ነገ ጠዋት 3:00 የሚጀመር ይሆናል። 👉9ኛ ተማሪዎች ነገ የ8ኛ ክፍል የሚመዘገቡ ተማሪዎች የወላጅ የውጤት ፕሪንት ፣ ወይራ የሚማሩ ቅናሽ ያላቸው ተማሪዎች ከሆኑ ከወይራ ቅርንጫፍ መረጃ ይዘው እንዲሁም የተማሪዎቹን ነባር መለያ ቁጥር ያስፈልጋሉ። 👉 ለወይራ ቅርንጫፍ ለምትመጡ ወላጆች ክፍያ በአሐዱ ባንክ በመሆኑ ዳሽን ክፍያ እንዳትፈጽሙ።
1 749
17
Message about online registration Portal 2018.pdf
2 176
18
ለአቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤቶች ለቡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጆች በሙሉ፦ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን እያቀረብን በመቀጠል የሚከተሉትን ማስታወቂያ በትኩረት እንድትከታተሉ እናሳስባለን ። �
ለአቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤቶች ለቡ  ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጆች በሙሉ፦ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን እያቀረብን በመቀጠል የሚከተሉትን ማስታወቂያ በትኩረት እንድትከታተሉ እናሳስባለን ። 👉የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከ9-15/11/2018ዓ.ም (ከሐምሌ 9-15 ብቻ)መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ እንድታስመዘግቡ ይሁን፡፡ ከቅዳሜ እና እሁድ ውጪ 👉ለምዝገባ ስትመጡ በአሀዱ የባንክ ቁጥር 0000582310901 በተማሪዎች ID Number እና ሙሉ ስም የተጠቀሰውን የመስከረም ወርና የመመዝገቢያ ብር በመክፈል ደረሰኝ መያዝ ፣የተማሪዎች ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ ፣የፍይዳ ካርድ ኮፒ፣የተማሪዎች ሪፓርት ካርድ ኮፒ እና የተማሪዎችን ትክክለኛ የትውልድ ቀን እና ስም በፎርሙ ላይ መሙላት ያስፈልጋል ። 👉የ11ኛ -12ኛ ክፍል የክረምት ትምህርት መርሃ ግብር ከሐምሌ 6/2018 እስከ ነሐሴ 29/2018 የሚሰጥ ሲሆን ሁሉም ተማሪ መገኘት ግዴታው ነው።(በክረምት ትምህርት መርሃ ግብር ያልተሳተፈ ተማሪ በበጋ እንደማይቀጥል እንዲታወቅ) ክፍያ ለ 2ወር የአንድ ወር የመደበኛ ትምህርት ክፍያ -4750 ብር ብቻ ቀድሞ ሰኞ መከፈል ይኖርበታል። 👉የ12ኛ ክፍል አስፈታኝ በመሆናችን ለአንድ ሳምንት ትምህርቱ የሚሰጠው ፈለገ ነዋይ ት/ቤት ይሆናል። 👉ወደ 9 ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ካርድ ዋናው ስላልመጣ የውጤታችሁን ኮፒ(ፕሪንት) ይዛችሁ እንድትቀርቡ። 👉የመመዝገቢያ ሰዓት ጥዋት ከ2:30 እስከ 6:00 ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00 መሆኑን እንገልፃለን ። 👉ዝውውር የሞላችሁ ወላጆች ከ9/11/2018 ጀምሮ ትምህርት ቤት በመምጣት መረጃ እንድትወስዱ ይሁን።መረጃ ለመውሰድ ስትመጡ የተማሪ ፎቶ ግራፍ እንድታመጡ ይሁን።                 ት/ቤቱ
2 529
19
ጥብቅ ማሳሰቢያ ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የማገናከሪያ መርሃ-ግብር የሚጀምረው ሰኞ ሐምሌ 6/18 በመሆኑ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳስባለን። 👉 አለመማር አይፈቀድም 👉11ኛ ክፍሎች የምትማሩበትን የት/ዘርፍ በመምረጥ (ማ/ሳይንስ ወይም ተ/ሳይንስ) በማለት እስከ ሐሙስ ጠዋት 4:00 ድረስ ተ/ሳይንስ በ0918334286 ለመ/ር ታዘብ ማ/ሳይንስ በ 0918820157 ለመ/ር ይብዛወርቅ እንድትልኩ እናሳስባለን። 👉ትምህርቱ የሚሰጥበትን ቦታ እና የክፍያ ሁኔታዎች ቀጣይ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
2 239
20
የአቡነ ጎርጎሪዮስ ሁ/ደ/ት/ቤት 👉በቀን 27/8/2018ዓ/ም ከት/ቤቱ የአመቱን ማጠቃለያ መርሐ-ግብር በወይራ ቅርንጫፍ በደማቅ ሁኔታ አሳልፈናል። 👉ከ23/10/18 እስከ 10/10/18 ድረስ ለቡ ቅርንጫፍ ት/ቤት 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በማስፈተን ላይ የሚገኝ በመሆኑ ካርድ ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች እና ወላጆች በአፀደ ህጻናት ግቢ ብቻ በመጠቀም ከሰኞ ጀምሮ አገልግሎት ማግኘት ትችላላችሁ ። 👉እለቱ የሚያሳዩ ፎቶዎች በጥቂቱ...
2 618