cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Inaya (ዒናያ) የመንዙማ ስንኞች ▢

💚💚💚💚💚💚💚💚 መላይካው በነቂስ ወከበ ዘለለ አርሽና ኩርስዩን ፈርሀን ተመየለ ዙልማት ተገፎ ኑር ኑርን አከለ ተወለዱ እያለ የጅብሪል ባለሟል :የኔ ነቢ ﷺ ... አስተያየት ካላቹ @Sadatochu https://t.me/+ayKCEp3lSvllMDNk

Show more
Advertising posts
1 308
Subscribers
-124 hours
-47 days
+1430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#መውሊደ ነቢ ሸሪፍ💚 challenge accept 💚💚💚💚💚💚💚
Show all...
21
Photo unavailableShow in Telegram
23🥰 2👍 1
በቂያማ ወዳጅ ከሚወደው ይሰበሰባል።ስራ ባይኖረንም ነቢን እንወዳለን። ከነቢ ጋር እንዲሰበስበን አላህን እንጠይቀዋለን። ﷺ የውዴታ ዋና መገለጫው ሰለዋት ላይ እንበርታ
Show all...
14
💚💚💚መውሊድድድ💚💚💚
Show all...
26🤩 3👍 2👏 1😢 1
Repost from Hasen Injamo
Photo unavailableShow in Telegram
ሙስሊም ሆነህ አረንጓዴ ልብስ ስታይ ውስጥህ የሚረበሽ ከሆነ ቢቀራብህ መልካም ነው:: የጀነት ሰዎች ልብስ ውስጥ በቁርአን ብዙ ቦታ የተጠቀሰው አረንጓዴ ልብስ ነው:: ወርቅ እና ሀር ለወንድ ተከልክሏል:: አረንጓዴ ልብስ ግን አልተከለከለም:: የነቢያችን صلى الله عليه وسلم ጥምጣም አረንጓዴ ነበር:: አሁንም ድረስ ቱርክ ሙዚየም ውስጥ አለ:: የኢማም ዐሊይ رضي الله عنه ጥምጣምም አረንጓዴ ነበር:: አረንጓዴ መልበስ የነቢያችን صلى الله عليه وسلم እና የጀነት ሰዎች ሱና ነው:: አላህ አድንቆ ነው የነገረን::
Show all...
20👍 4🥰 3
አላሁመ ሰሊ አላ ሰይዲና ወ መውላና ሙሐመድ ከበኒ ኢስራኢሎች የሚኖር አንድ አመፀኛ ሰው ነበር፤ በሙሴ ሸሪዐ የሸፈተ፣ ምንም አይነት ህግ የማያከብር፣ እብሪተኛ፣ 'ወንጀል የተባለን ሁላ ሳይሰራው ያለፈው የለም' የሚሉት አይነት ሰው ነበር። አንድ ቀን ይህ ሰው የዱንያ ቆይታውን ጨርሶ ሞተ። ሰዎች በጣም ይጠሉት ስለነበር ጀናዛውን ለመቅበር እንኳን ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተው ሩቅ ካለ የውሃ ጉድጓድ ውስጥ ጨመሩት። አላህ ሱ.ወ ለነቢ ሙሳ ወህይ አወረደ "ዛሬ አንድ ባርያዬ ሞቷል፣ ሄደህ ስገድበትና በተገቢው መንገድ አክብረህ ቅበረው፡ እኔ ምሬዋለሁ።" አለ። ሙሳም ዐ.ሰ በመገረም አላህን ጠየቀ "በጣም መጥፎ ሰው ነበር እንዴት እዝነትህን ሊያገኝ ቻለ?" አላህም የሰጠው ምላሽ የሚዐጅብ ነው "አንድ ቀን ተውራትን ገልፆ እያነበበ ሳለ የመልእክተኛዬን " ሙሐመድ" የሚል ስም ተመለከተና በርሱ ላይ ሰለዋት አወረደ፤ በዚህ ሰበብ ምሬዋለሁ" አለ
Show all...
🥰 12👍 1🤩 1
00:30
Video unavailableShow in Telegram
26.30 MB
5
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 19 4🙏 1
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 💯% እውነተኛ ነው ተብሏል ሁላችሁም በትርፍ ጊዜ ብሰሩት አሪፍ ነው
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.