en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Bureau of Labor and Skills-Dire Dawa

Bureau of Labor and Skills-Dire Dawa

Open in Telegram
1 322
Subscribers
+124 hours
+77 days
+14530 days
Posts Archive
በድሬዳዋ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአፍሪካ የICT ትምህርትና ስልጠና ልህቀት ማእከል ፕሮጀክት ጅማሮ ማብሰሪያ የመሰረት ድንጋይ በክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር
+8
በድሬዳዋ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአፍሪካ የICT ትምህርትና ስልጠና ልህቀት ማእከል ፕሮጀክት ጅማሮ ማብሰሪያ የመሰረት ድንጋይ በክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በዛሬው የማስቀመጥ ስነ-ስርዓት አካሂደናል። ይህ በዛሬው እለት ግንባታውን ለማስጀመር የመሰረት ድንጋይ ያስቀመጥነው የG+4 ICT ህንፃ ግንባታን በተቀመጠለት ግዜ በማጠናቀቅ ከተማችን የጀመረችውን “ስማርት ድሬ” ኢንሸቲቭ እውን ለማድረግ ብቁ የሰለጠነ ዜጋ በማቅረቡ ረገድ የበኩላችንን ሚና እንድንወጣ በእጅጉ የሚያግዘን ይሆናል። አቶ ሮቤል ጌታቸው የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ

📢 የሕዝብ አስተያየት ለማሰባሰብ የተላለፈ ጥሪ 👉 የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ማስፈፀሚያ ረቂቅ መመሪያ💬 የዜጎችን መብት፣ ደህንነትና ዘላቂ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት አዋጅ ቁጥር 1389/2017 መውጣቱ ታወቀ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በአዋጁ አንቀፅ 84(2) መሠረት ማስፈፀሚያ መመሪያ የማውጣት ሥልጣን ተሰጥቶታል። በዚህ መሠረት የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪቱን ማስተግበሪያ ረቂቅ መመሪያ እየዘጋጀ ነው። ስለሆነም ማንኛውም ዜጋ ወይም ድርጅት በተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ላይ ያላችሁን አስተያየት እንድታቀርቡ በአክብሮት እየጠየቅን ረቂቅ መመሪያውን በሚኒስቴር መስሪያቤቱ ይፋዊ የቴሌግራም(https://t.me/FDRE_MoLSofficial)ና የዋትስአፕ ቻናል(https://whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y) ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 🗓 ጊዜ: 👉ይህ ማስታወቂያ ከተወጣ ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት 📥 በምን መልኩ: ያላችሁን ማንኛውም አስተያየት በሚከተሉት አድራሻዎች ሊያደርሱን ይችላሉ:- ✅info@mols.gov.et ወይም ✅ molsministeroffice@gmail.com ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም ፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር Official Website: mols.gov.et Facebook: https://web.facebook.com/MolsFDRE Telegram: t.me/fdre_mols TikTok: tiktok.com/@mols_official Twitter / X: twitter.com/Jobs_ሚኒስቴር WhatsApp: whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y

የመሰረታዊ የስራ ሁኔታ እና የሙያ ደህንነትና ጤንነት የስራ ሁኔታ ቁጥጥር በማድረግ በአሰሪና ሰራተኛው መሀከል መግባባት በመፍጠር የስራ ቦታዎችና የኢንደስትሪ ሰላም የማስፈን ስራዎች ተጠናክረው በሰፊው እየተሰሩ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ የአሰሪና ሰራተኛ ዳይሬክቶሬት በተሰጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት የግል ድርጅቶችን መሰረታዊ የስራ ሁኔታዎች በመቆጣጠር ድጋፍና ግብረመልስ የመስጠት ተግባራትን በማከናወን የስራ ቦታዎችና የኢንደስትሪ ሰላምን የማስፈን ተግባራትን በሰፊው እያከናወነ እንደሚገኝ የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር አቶ መሐመድ ኢብራሂም አስታውቀዋል፡፡ የሥራ ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ

ይህ ሰንደቅ ዓላማ በላባችንና በእውቀታችን ሀገራችንን ወደከፍታ ለማውጣት ለእያንዳንዳችን ኃላፊነት ይሰጠናል፤ ሀላፊነት ያጎናጽፈናል፡፡ እያንዳንዱ አርሶ አደርና አርብቶ አደር በማሳውና በጓሮው፤ አእያንዳንዱ የሕዝብ አገልጋይ በሙያው፣ በችሎታውና በክህሎቱ፤ እያንዳንዱ ወጣት በጉልበቱና በፈጠራው፤ እያንዳንዱ ምዑር ደግሞ በእውቀቱ የኢትዮጵያን የእድገት ግስጋሴ ለማሳካት የበኩሉን እንዲወጣ ሀገራዊ ጥሪዬን  አቀርባለሁ፡፡ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ

"ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፤ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ" የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት 18ኛው የብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን በዓል በኮሌጁ በደማቅ ሁኔታ ተከብራል:: የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ

አሰልጣኝ መምህር ፋቃዱ ላቤና በስራ ባልደረቦቹ እጅግ ተወዳጅ፣ቅን እና ሰው አክባሪ የነበረ ሲሆን ሀገሩንና ህዝቡን ለማገልገል ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል እጅግ ታታሪ ሰው ነበር፡፡ ለአሰልጣኝ መምህሩ ወ
አሰልጣኝ መምህር ፋቃዱ ላቤና በስራ ባልደረቦቹ እጅግ ተወዳጅ፣ቅን እና ሰው አክባሪ የነበረ ሲሆን ሀገሩንና ህዝቡን ለማገልገል ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል እጅግ ታታሪ ሰው ነበር፡፡ ለአሰልጣኝ መምህሩ ወዳጆች፣የስራ ባልደረቦች እንዲሁም ቤተሰቦች ፈጣሪ እንዲያጽናናችሁ የኮሌጁ ማህበረሰብ ይመኛል፡፡

"ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፤ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ" 18ኛው የብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን በዓል የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ም/ኃላፊ እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ እና የቢሮው አመራሮችና ሰራተኞች እንዲሁም የድሬዳዋ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት በድሬዳዋ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ በደማቅ ስነ-ስርዓት ተከበረ:: የሥራና ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ

🇪🇹የሰንደቅ ዓላማ ቀን🇪🇹 18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ
🇪🇹የሰንደቅ ዓላማ ቀን🇪🇹 18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ ይከበራል። በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት መሰረት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት እና በሰንደቅ ዓላው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ምንድን ነው? 👉አረንጓዴው • ሥራ፣ የልምላሜና የዕድገት ምልክት ነው፡፡ 👉ቢጫው • የተስፋ፣ የፍትሕና የእኩልነት ምልክት ነው፡፡ 👉ቀዩ • ለነፃነትና ለእኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት ምልክት ነው፡፡ እንዲሁም በሰንደቅ ዓላማው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም :- 👉ክብ የሆነው፡- ሰማያዊ መደብ ሰላምን ያመለክታል፡፡ 👉ቀጥታና እኩል የሆኑት መስመሮች፡- የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም የሐይማኖቶችን እኩልነት ያመለክታሉ፡፡ 👉ቀጥታና እኩል ከሆኑት መስመሮች የተዋቀረው ኮከብ፡- የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በመፈቃቀድ የመሠረቱትን አንድነት ያመላክታል፡፡ 👉ቢጫ ጨረሩ ደግሞ ፡- በመፈቃቀድ አንድነት ለመሰረቱት ብሔር፣ ብሔረሰቦች የፈነጠቀውን ብሩህ ተስፋ ይጠቁማል፡፡

ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጲያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ!
ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጲያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ!

ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ማንሠራራት፤ የአዲስ ዘመን ድል ብስራት!
ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ማንሠራራት፤ የአዲስ ዘመን ድል ብስራት!

በድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ የሦስተኛ ዙር ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ አምስተኛ ዙር የአቻ ለአቻ ውይይት ተካሄደ።
+4
በድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ የሦስተኛ ዙር ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ አምስተኛ ዙር የአቻ ለአቻ ውይይት ተካሄደ።