cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ASTU Muslim Students Jeme'a

The aim of this channel is to broadcast information and to assist muslim students in ASTU by sharing info about Qur'an and kitab derses,remembering others.So,please share it to muslim students For any questions,comment use this bot @ASTUMSJ_SUGGESTION_BOT

Show more
Ethiopia9 522The language is not specifiedReligion & Spirituality75 890
Advertising posts
871
Subscribers
+224 hours
+107 days
+5830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ያስቸገረኝ ጥቃቅኑ አሸዋ ነበር! ተወልዶ ካደገበት ሃገሩ በተፈጠሩ ማሕበራዊ ቀውሶች ምክንያት ወደሌላ ሃገር በስደት ለመሄድ የቆረጠ አንድ ሰው ረጅም፣ አድካሚና አስፈሪ የሆነን በረሃ ለቀናት በእግሩ በመሄድ ካቋረጠ በኋላ እጅግ ደክሞና ዝሎ ነበር፡፡ በመጨረሻም በደረሰበት አንዲት ከተማ ውስጥ በተሰጠው እርዳታ ትንሽ አገገመ፡፡ የዚህን ሰው ጉዞ የሰማና ለሕብረተሰቡ ለማቅረብ የፈለገ አንድ ጋዜጠኛ አገኘውና አንድን ጥያቄ ጠየቀው፡፡ “ተጉዘህ የመጣኸው በረሃ ብዙ ሰው የማይደፍረው በረሃ ነው፡፡ ለመሆኑ በመንገድህ ላይ በጣም የጎዳህና ያስቸገረህ ውኃ ጥም ነበር? ምግብ ማጣት ነበር? አውሬ ነበር? ሽፍቶች ነበሩ? ወይስ . . . ? የዚህ ስደተኛ መልስ ለጋዜጤኛው ያልተጠበቀ ነበር፡፡ በዚህ አደገኛ በረሃ አቋርጬ ስመጣ በጣም ያስቸገሩኝ የጠቀስካቸው ትልልቅ ነገሮች አልነበሩም፡፡ ጉዞየን በጣም አድካሚና አስቸጋሪ ያደረገብኝ በእርምጃዬ ወቅት ጫማዬ ውስጥ እየገባ የሚቆረቁረኝና አላራምድ ያለኝ ጥቃቅኑ አሸዋ ነበር፡፡ የሕይወት ጉዞም እንዲሁ ነው! አብዛኛውን ጊዜ የሚያስቸግረን፣ የሚቆረቁረን፣ አላራምድ የሚለንና ከዓላማችን የሚጎትተን ችግር ትልልቁ አይደለም፡፡ በየቀኑ የሚያጋጥሙን ጥቃቅን “አሸዋዎች” ናቸው፡፡ ትንንሽ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ባህሪይ፣ ትንንሽና አናሳ ወሬን የሚያወሩ ሰዎች ሁኔታ፣ ትንንሽና ስሜትን የሚነካኩ የየቀን ገጠመኞች . . . ጉዟችንን አዳጋችና አድካሚ ያደርጉታል፡፡ “በትንንሽ” ሰዎችና ሁኔታዎች ሳትበገሩ ትልቁ የሕይወት ስእልና ዓላማችሁ ላይ በማተኮር ወደፊት መገስገስን ያወቃችሁበት ጊዜ ዋናውን የሕይወት ድል የተጎናጸፋችሁበት ጊዜ ነው፡፡ በርቱ! https://t.me/ASTU_MSJ https://t.me/ASTU_MSJ
Show all...
6👍 4😢 1
Kan na rakkise cirracha xixiqqaa ture! Namni biyya dhalootaa fi guddina isaa keessatti rakkoo hawaasummaa mudateen gara biyya biraatti godaanuuf murteesse, gammoojjii dheeraa, nuffisiisaa fi sodaachisaa miilaan guyyootaaf erga qaxxaamuree booda, baay’ee dadhabee ture. Dhumarratti magaalaa gahe tokko keessatti gargaarsa argateen xiqqoo dandamate. Gaazexeessaan waa'ee imala nama kanaa dhaga'ee hawaasaaf dhiyeessuu barbaade tokko waliin wal argee gaaffii tokko gaafate. “Gammoojjiin ati itti deemte gammoojjii namoonni baay’een itti seenuuf ija hin jabaannedha. Hundaafuu dheebuu bishaaniitu karaa kee irratti akka malee si dhukkubsee fi si rakkise?  Hanqina nyaataa turee?  Bineensa turee?  Baandonni ni turan?  yookaan .  .  .  ? Deebiin godaanaa kanaa gaazexeessaa kanaaf waan hin eegamne ture. Gammoojjii balaafamaa kanaan yeroon wal arge wantoota gurguddoo ati kaafte miti kan baay'ee na dhibe. Imala kiyya baayyee nuffisiisaa fi rakkisaa kan taasise cirracha xixiqqaa yeroon tarkaanfadhu kophee koo keessa seenee narakkidaa ture. Imalli jireenyaas akkasuma!  Yeroo baayyee rakkoon nu dhiphisu, nu saffisiisu, akka hin tarkaanfannee nu dhorku fi kaayyoo keenya irraa nu harkisu rakkoo guddaa miti.  Isaanis "cirracha" xixiqqoo guyyaa guyyaan nu mudataniidha.  Amala namoota sammuu xiqqaa qaban, haala namoota seenaa xixiqqaa fi xixiqqaa dubbatan, muuxannoowwan guyyaa guyyaa xixiqqoo fi miiraan guutaman.  .  .  Imala keenya ulfaataa fi nuffisiisaa taasisu. Yeroon namootaa fi haalawwan "xiqqaa"tiin osoo hin mo'amin suuraa fi kaayyoo jireenyaa isa guddaa irratti xiyyeeffachuun gara fuulduraatti tarkaanfachuu beektu yeroo injifannoo jireenyaa isa guddaa argattedha. Jabaadhaa! = https://t.me/ASTU_MSJ https://t.me/ASTU_MSJ
Show all...
👍 2
ሱራ አል ሒጅር 39-....
Show all...
👍 1 1
👍 1
🌷 Kitab schedule for Freshman male students 🌷 🕌 Mesjid :- Jabel - Alrahma ❗️ For more @astumsj_suggestion_bot @astu_msj
Show all...
👍 4 2
ቢስሚላህ.........የሴቶቻችን ጉዳይ እጅግ ቢያሳስበኝ ምን ብዬ እንደምፅፍ ግራ ቢገባኝም ብዕሬን አንስቼ ጀምሬያለሁ................. በኒቃባችን ጉዳይ እየተመለከትኩት ያለሁት ነገር እጅግ የሚደብርና ቅስም ሰባሪ ነው ፤ ሁላችንም በሚባል ደረጃ የኒቃብን ትርጉምና ህግጋቶች አውቀናቸው ሳይሆን እንዲሁ ሰው ስለለበሰውና ለመጥፎ ስራችን ሽፋን ይሆነን ዘንድ የለበስነው አስመስሎብናል!! ያ አመተረህማን ቱቢ ኢለላህ!............. ኒቃብ የታዘዝነው አጅነብይ ከሆኑ ወንዶች ራሳችንን ለመሰተር፤ ቀልቡ ላይ በሽታ ያለበትን ሰው ላለመፈተን ፤ ወንዶቻችንን ከሸይጣን ውስወሳ ለማራቅ ፤ ጌጦቻችንን ከባዕድ ወንድ ለመሸሸግ ሲባል ነው ነገር ግን በዚህ ጊዜ ያለነው ሙተነቂቦች እየተገበርን ያለነው አላህ ያዘዘበትን ሳይሆን ከሱ ተቃራኒ ያለውን ነው................... ይህም ሚድያ ላይ እንደፈለጉ መውጣት ፤ ኒቃብን ከላይ ደርቦ ከታች በቀሚስ መዘነጥ ፤ ከዚያም በየሄዱበት ሁሉ ፎቶ እየተነሱ ለወንድሞቻችን ቀልብ ፈተና መሆን ፤ እንዴት ነው አንዲት ሙተነቂባህ ሴት ከጅልባብ ውጪ የሆነ የሂጃብን መስፈርት ፈፅሞ የሟያሟላ ወገቡ ላይ ማሰሪያ ያለው ቀሚስ በኒቃብ ለብሳ በሱ ላይ ጃኬት ደርባ በዛ ላይ መነፅር አድርጋ ከዛም እጇን ክንዷ ድረስ ክፍት አድርጋ ፊትናን ለመከላከል ብዬ ኒቃብ ለበስኩኝ ብላ አፏን ሞልታ የምታወራው??............ ያ ኡኽታ ኒቃብ(ሂጃብ) የምትለብሺው ጌጥሽን ከአጅነብዮች ለመደበቅ እንጂ እየተጋጌጥሽ እና እየተቆነጃጀሽ ልትወጪ አይደለም። ወደ ወንዶቹ ስንመለስ ደሞ ሙስሊም ነኝ እጅ እግሬን ለአላህ ሰጥቻለሁ ብለህ የምታስበው ወንድሜ ሆይ! በሙስሊም እህቶችህ ጉዳይ ላይ ሀላፊነት ሊሰማህ ይገባል ......... እዚጋ ሰላሳ ፎቶ ኒቃብ በቀሚስ ተነስታ እየለጠፈችልክ አንተ ደሞ love react እያደረክ ኮሜንት ቦክስ ላይ ቆንጅዬ የኔ ሙተነቂብ እያልክ አትሰክሳት ደዩስ አትሁን በዚህ እርካሽ ተግባሯ ላይ እንድትዘወትር ብርታት አትሁናት ይህ ያንተ ሪአክት ማድረግ በርቺ ሌላም ፎቶ ጨምሪ አይነት አንድምታን ያሲዛል........እና ስንት ወንድም በሷ ምክንያት ወደማይሆን ነገር ይግባ? ስንት ወንድም የሷን ፎቶ እስክሪን ላይ አድርጎ አፍጥጦ እያየ ይደር? እሷስ በስንቱ ወንድሞቿ ትጠየቅ? ጉዳዩን ቀለል አድርጋችሁ ለማለፍ አትሞክሩ አላህ ዘንድ ቀላል የሚባል ነገር የለም መልካምም ይሁን መጥፎ ሁሉም ተመዝጋቢ ነው ከዛም የውመል ቂያማ እንመነዳበታለን ለዚህም አላህ ይህንን ብሏል። فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ ብዙ ተመሳሳይ መልእክቶችን የያዙ የቁርአን አያዎችን ማምጣት ይቻላል እህቴ ሆይ!! ኒቃብ ፊትን ብቻ መሸፈኑ ዋጋ የለውም ይልቁንም መጥፎ ስነምግባርን ሊሸፍን ይገባል! የኒቃብን ክብር ፊት ላይ ጣል የምትደረግ ጨርቅ ብቻ አናስመስለው በኔና በአንቺ ምክንያትም በጌታቸው ትዕዛዝ ላይ ቀጥ ያሉትንና ለአላህ ብለው የተሰተሩትን እህቶቻችንን አናስወቅስ!!! ✍️ by Fa Fi
Show all...
👍 15👌 1
❗️ማሳሰብያ❗️ ➖ ሰለኳሱ ውድድር አደረጃጀት እና አፈፃፀም ያልገባቹ ወንዶች ካላቹ https://t.me/ASTUMSJ_FOOTBALL
Show all...
🎉⚽️ ASTUMSJ -  League  ⚽️🎉 📍 እንሆ ጀማዓችን የሁሉንም አመት ተማሪ( 1st - 5th ) ያማከለ ድንቅ እና አዝናኝ የኳስ ውድድር  አዘጋጅቶ ብቅ ብልዋል። 📌 ይህ አዝናኝ እና ማይረሳ ውድድር ላይ በመሳተፍ የእርሶን ብቃት፣አቅም፣ አብሮነት እንዲሁም ወዳጅነትን  ያስፍሩ ! 🥇 ይህ ድንቅ እና አዝናኝ ውድድር በተለያዩ ቡድኖች መካከል የሚከናወን ሲሆን እስከ ፍፃሜ ዘልቆ ላሸነፈ ቡድን የዋንጫ🏆 እና የገንዘብ💸  ሽልማት የምናበረክት ሲሆን እንዲሁም በግል የተለየ ክህሎት እና ስነ - ምግባር ላሳዩ ተጫዋቾች የገንዘብ💸  እና የእውቅና ሽልማት ይበረከትላቸዋል። 🔗 ማሳሰብያ 👍 ውድድሩ ሚከናወነው ከትምህርት እና ከቂርዐት በምንም አይነት መልኩ በማይጋጭ ሁኔታ ሰለሆነ ሁላቹም ፍላጎት ያላቹ ተማሪዎች  ኑ ተመዝገቡ፣ ተጫወቱ ፣ተደሰቱ ማይረሳ ጊዜን አብረውን አሳልፉ። "እንዳያመልጦ"! ✅ የአደረጃጀቱ ስርዐት:- ከየ ባቹ ( 1st - 5th ) በሚከተለው መልኩ ብያንስ 11 ተማሪ ማደራጀት:- 1. Pre - engineering 2. Applied Science 3. School of electrical ( CSE & ECE ) 4. School of electrical ( SE & EPCE ) 5. School of mechanical,chemical and material. 6. School of civil, arc and water. ❗️ለመመዝገብ ⚠️ከላይ በተጠቀሰው ምድብ መሠረት በየባቹ የራሳችሁን 11 አባላት የያዘ ቡድን መስርታችሁ በ አምበላችሁ በኩል ተመዝገቡ Don't apply before constructing at least 11 members. 1. Full Name 2. Dep't 3. Year 4. Phone, of all members of the team በ @astumsj_suggestion_bot ይላኩ! ➖ ከ 11 ተማሪ በተጨማሪ ሌላም 11 እና ከዛ በላይ ተማሪ ከእራሱ school ወይም stream ማደራጀት ይቻላል! 🚨 ምዝገባው እስከ Thursday, May 2 ስለሆነ ለሌሎች ሙስሊም ወንድሞቻቹ በማሳወቅ የዚህ ድንቅ እና አዝናኝ ውድድር ተካፋይ ይሁኑ። 🗣 ASTUMSJ [ Social Sector ] ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎉⚽️ ASTUMSJ -  League  ⚽️🎉 📍 Kunoo jamaan keenya dorgommii hawwataa fi bashannansiisaa barattoota waggaa hundaa(1ffaa-5ffaa) giddugaleessa godhate gama kubbaa miillaatiin qabatee dhufee jira. 📌 Maarree isiniis dorgommii bashannansiisaa hin dagatamne  kana irratti hirmaachuun dandeettii, bilchinaa fi waliin jireenya keessan mullisaa! 🥇 Dorgommiin hawwaataan kun garee garagaraa giddutti kan gaggeefamu yeroo ta'u, garee hamma dhumaatti morkatee injifateef badhaasa geebaa 🏆 fi maallaqaa💸  qophaa'ee jira.  Akkasuma dhunfaadhaan taphattoota dandeettii fi naamusa gaarii argisiisaniifis badhaasni  maallaqaa 💸 fi beekamtii ni kennamaaf. 🔗 Hubachiisa 👍 Dorgommiin kan gaggeeffamu yeroo barnootaatii fi qiraaatii waliin haala kamiinuu akka walitti hin buuneetti waan taeef, Barattoonni fedhii qabdan hundi keessan koottaatii galmaaaa , taphadhaa , gammadaatii yeroo hin irraanfatamne nu waliin dabarsaa. AKKA ISIN HIN DABARRE! ✅ Akkataan Gurmaainsaa:- Baachii hundarraa ( 1st - 5th ) haala armaan gadiitiin yoo xiqqaate nama 11 gurmeessuudha :- 1. Pre - engineering 2. Applied Science 3. School of electrical ( CSE & ECE ) 4. School of electrical ( SE & EPCE ) 5. School of mechanical,chemical and material. 6. School of civil, arc and water. ❗️Galmaauuf ⚠️ Akka olitti eerameetti baachii hundarraa garee nama 11 of keessatti hammate uumtanii gama Anbalii Ⓒ keessaniitiin galmaauudha Don't apply before constructing at least 11 members. 1. Full Name 2. Dep't 3. Year 4. Phone, of all members of the team gara @astumsj_suggestion_bot ergaa! ➖ Barattoota 11 dabalatee,nama  11 kan biraa(garee biraa) school ykn stream  tokko keessaa  gurmeessuun ni dandaama! 🚨  Galmeen hanga Thursday, May 2 waan ta`eef obbooleewwan keessan kan Muslimaa dhageessisuudhaan dorgommii bashannansiisaa fi hawwisiisaa kanarraa qooda fudhadhaa !! 🗣 ASTUMSJ [ Social Sector ]
Show all...
🔥 13👍 2👏 1
ዒልም ፈላጊ - የሞባይል መተግበሪያ • መተግበሪያው ከያዛቸው በጥቂቱ፦ - ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣ - የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ ኪታቦችን፣ - እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር - የቀን እና የማታ ገፅታ ያካተተ፣ - የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ፣ - የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣ - የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ ያለው፣ - ደርሱን ብናቋርጠው ሌላ ጊዜ ካቆመበት የሚጀምር፣ - አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው። • መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning https://t.me/ASTU_MSJ
Show all...
👍 5 2
Repost from N/a
📍Dear ASTUMSJ Family 📍 🎉 Welcome to our Library. We are glad to tell you that we have more than 250 books in our library. 👌 There will be challenges, competitions, and book reviews for those who are interested. And those who only want to read, it is possible. 🌷 To help our jeme'a and University students we only assigned 2 birr per day. 📚 “Reading furnishes the mind only with materials of knowledge; it is thinking that makes what we read ours.” ― John Locke ℹ️ For more join our Library:- https://t.me/ASTUMSJ_Library
Show all...
👍 6🔥 3