en
Feedback
Ethio minors 🇪🇹

Ethio minors 🇪🇹

Open in Telegram

Let's mine crypto with us!

Show more
487
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '24
July '24
+1
in 0 channels
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '24
+2
in 0 channels
Get PRO
January '24
+8
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '23
+1
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '22
+1
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '22
+2
in 0 channels
Get PRO
August '22
+3
in 0 channels
Get PRO
July '22
+5
in 0 channels
Get PRO
June '22
+8
in 0 channels
Get PRO
May '22
+22
in 0 channels
Get PRO
April '22
+2
in 0 channels
Get PRO
March '22
+5
in 0 channels
Get PRO
February '22
+2
in 0 channels
Get PRO
January '22
+1
in 0 channels
Get PRO
December '21
+2
in 0 channels
Get PRO
November '21
+1 601
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
29 July0
28 July0
27 July0
26 July0
25 July0
24 July0
23 July0
22 July0
21 July0
20 July0
19 July0
Channel Posts
2
እንደሚታወቀው BLUM በ invite ሊንክ ብቻ ነው መክፈት ሚቻለው ስለዚህ አካውንት ከፍታችሁ 10 Invite ግን ያልሞላላችሁ ኮመንት ላይ Referral link አስቀምጡ። ተጠቃቀሙ! t.me/Blu
እንደሚታወቀው BLUM በ invite ሊንክ ብቻ ነው መክፈት ሚቻለው ስለዚህ አካውንት ከፍታችሁ 10 Invite ግን ያልሞላላችሁ ኮመንት ላይ Referral link አስቀምጡ። ተጠቃቀሙ! t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_0V2anNT1Em Got 23 BP! Join me and try to top my score!
145
3
የAAU ተማሪዎች የናንተ ዋጋው ተመጣጣኝ እና አሪፍ የምትሉት fast food የቱ ነው? anonymous poll ፈላፍል ▫️ 0% እርጥብ ▫️ 0% በርገር ▫️ 0% ከዚ ሌላ ▫️ 0% 👥 Nobody voted so far.
181
4
የ አዲስ አበባ ልጅ ሆኖ ዶርም ያገኘ? anonymous poll አላገኘሁም – 51 👍👍👍👍👍👍👍 89% አግቻለው – 6 👍 11% 👥 57 people voted so far.
502
5
የዛሬው Orientation እንዴት ነበር? anonymous poll ደስ አይልም – 33 👍👍👍👍👍👍👍 65% አሪፍ ነው – 10 👍👍 20% ምንም አይልም – 8 👍👍 16% 👥 51 people voted so far.
619
6
✳️የፌስቡክ መስራቹ ማርክ ዙከርበርግ ለዓለም ፍጻሜ እየተዘጋጁ መሆኑ ተገለጸ። 🔺120 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት ያላቸው አሜሪካዊ፥ በሀዋይ ደሴት ውስጥ በክፉ ቀን የሚጠለሉባቸው ቅንጡ ቤቶችን በ
✳️የፌስቡክ መስራቹ ማርክ ዙከርበርግ ለዓለም ፍጻሜ እየተዘጋጁ መሆኑ ተገለጸ። 🔺120 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት ያላቸው አሜሪካዊ፥ በሀዋይ ደሴት ውስጥ በክፉ ቀን የሚጠለሉባቸው ቅንጡ ቤቶችን በመገንባት ላይ መሆናቸው ተዘግቧል። 🔺መጠለያው ለኑሮ አስፈላጊ የሚባሉ ምግቦች ይመረትበታል፤ የኤሌክትሪክ ሀይል፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረጊያ ሜዳ፣ የውሃ ዋና እና ሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶችንም ያሟላል ተብሏል። 🔺የክፉ ጊዜ መጠለያው 30 መኝታ ቤቶችና 30 መታጠቢያ ቤቶች ይኖሩታል የተባለ ሲሆን፥ ህንጻዎቹን እርስ በርስ የሚያስተሳስሩ ተገጣጣሚ ድልድዮች ይኖሩታል ሲል ዴይሊ ሜይል ዘግቧል። Join and share 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent
666
7
የጠበቅነው እና እየሆነ ያለው😭😭😭😭😭 join and share 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent
የጠበቅነው እና እየሆነ ያለው😭😭😭😭😭 join and share 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent
1 054
8
ሰላም ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲን እንዴት አያቹት? ከ 10 rate አርጉ? Join👉👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent
610
9
በታሪክ አጋጣሚ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲን የተቀላቀሉት ሶስቱ መንትዮች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። ያብቃል አበበ፣ ያብፀጋ አበበ እና ያብስራ አበበ የተሠኙት ሶስት መንትዮች በ2015 ዓ.ም በአገር
በታሪክ አጋጣሚ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲን የተቀላቀሉት ሶስቱ መንትዮች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። ያብቃል አበበ፣ ያብፀጋ አበበ እና ያብስራ አበበ የተሠኙት ሶስት መንትዮች በ2015 ዓ.ም በአገር አቀፍ ደረጃ የተሠጠዉን የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና እያንዳንዳቸዉ ከ340 በላይ የሆነ ዉጤት በማምጣት ሶስቱም መንትያሞች አዲስ አበባን ዩንቨርሲቲን ተቀላቅለዋል። ዩንቨርሲቲዉ በዛሬዉ ዕለት ደማቅ ዝግጅት አዘጋጅቶ አዲስ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ሲሆን ተማሪዎችም በለተደረገላቸዉ ልዩ አቀባበል ዕጅጉን መደሰታቸዉን ገልፀዋል። በቀጣዮቹ አምስት ቀናትም አዲስ ተማሪዎችን ማዕከል ያደረጉ ልዩ ዝግጅቶች በዩንቨርሲቲዉ ይካሄዳሉ። AAU  Celebrates as it Admits Historic Triplets Join👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent
600
10
#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና ወስደው 40/100 እና ከዚያ በላይ ያ
#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና ወስደው 40/100 እና ከዚያ በላይ ያመጡ የግል አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ አርብ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል። ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች አጠቃላይ ገለጻ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ከተቋሙ ሬጅስትራር የተገኘ መረጃ ያሳያል። Joi 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent
182
11
#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና ወስደው 40/100 እና ከዚያ በላይ ያ
#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና ወስደው 40/100 እና ከዚያ በላይ ያመጡ የግል አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ አርብ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል። ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች አጠቃላይ ገለጻ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ከተቋሙ ሬጅስትራር የተገኘ መረጃ ያሳያል። Joi 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent
571
12
ጊቢ የገባቹ🙋‍♂🙋? anonymous poll አልገባንም – 27 👍👍👍👍👍👍👍 55% ገብተናል – 22 👍👍👍👍👍👍 45% 👥 49 people voted so far.
512
13
#ማስታወሻ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ ሪፖርት ማድረጊያ
#ማስታወሻ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ታህሳስ 09 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡ ለመመዝገብ ከመሔዳችሁ በፊት https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት ➧ Freshman ➧ Student Profile የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን ማሟላታችሁን አትዘንጉ። ለጥቆማ 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent
474
14
AAU freshers week 🙋‍♂️🙋‍♀️ Join 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent
AAU freshers week 🙋‍♂️🙋‍♀️ Join 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent
820
15
portal የሰራለት የ social ተማሪ አለ? anonymous poll አልሰራልኝም – 32 👍👍👍👍👍👍👍 73% ሰርቶልኛል – 12 👍👍👍 27% 👥 44 people voted so far.
446
16
student profile የምላቹ? anonymous poll ሞልቼ, አልሰራልኝም – 22 👍👍👍👍👍👍👍 44% ሞልቼ, ሰርቶልኛል – 14 👍👍👍👍 28% አልሞላሁም, አልሰራልኝም – 8 👍👍👍 16% ሳልሞላ, ሰርቶልኛል – 6 👍👍 12% 👥 50 people voted so far.
640
17
portal የሰራለት? anonymous poll አልሰራልኝም👎 – 51 👍👍👍👍👍👍👍 75% ሰርቶልኛል👍 – 10 👍 15% portal ምንድነው🤔 – 7 👍 10% 👥 68 people voted so far.
523
18
Freshers week Join👇👇 https://t.me/AAU2016freshmanstudent
Freshers week Join👇👇 https://t.me/AAU2016freshmanstudent
1 735
19
#Update አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች የማመልከቻ እና ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ እንዲሁም የግል አመልካ
#Update አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች የማመልከቻ እና ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ እንዲሁም የግል አመልካቾች የመመዝገቢያ ጊዜን አራዝሟል፡፡ በዚህም በ2016 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ መርሐግብር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁተማሪዎች በተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ታህሣሥ 09 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን ተቋሙ አሳውቋል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ከመሔዳችሁ በፊት በ https://portal.aau.edu.et በመግባት ➧ Freshman ➧ Student Profile የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን እንድታሟሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡ በሌላ በኩል፤ በ2015 እና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትናችሁ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ የምታሟሉ የቅድመ ምረቃ የግል አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ 27/2016 ዓ.ም ሲሆን የመግቢያ ፈተና ታህሣሥ 02 እና 03/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። @tikvahuniversity
382
20
No text...
493