cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ASTU Muslim Students Jeme'a

The aim of this channel is to broadcast information and to assist muslim students in ASTU by sharing info about Qur'an and kitab derses,remembering others.So,please share it to muslim students For any questions,comment use this bot @ASTUMSJ_SUGGESTION_BOT

Більше
Рекламні дописи
883
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
+3630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡ الاحزاب (56)
Показати все...
- For those who were asking how we can contribute in stopping( Objection )  the new rule and regulation which is attacking our religion rights. - Here you can contact our muslim lawyer ( Addis Mohammed ) and also you can check their social media for more... - For more information Telegram:https://t.me/addismohlawfirm Website :https://addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:https://youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram:https://www.instagram.com/tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1 Addis Mohammed - lawyer
Показати все...
👍 1
ይህንን ቻሌንጅ ተቀላቀሉ‼ ================== ✍ ይህንን ባለ 15 ገፅ የመንግስትንና የኃይማኖቶችን ግንኙነት በተመለከተ በዝርዝር ያብራራል የተባለለትን አዲሱን ረቂቅ አዋጅ ሶፍት ኮፒ በስልካችሁ ላይ ላለ ሰው ሁሉ፣ በምታገኙት ግሩፕና ቻነል እንዲሁም በማንኛውም ገፅ ላይ በማሰራጨት መረጃው በእያንዳንዱ ሙስሊም እጅ ላይ ደርሶ እንዲያነበው እናድርግ። ለዚህ ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ይሆን ዘንድ የቀረበውን ባለ 164 ገፅ ጥናት ማንበብ ለሚፈልግም ሶፍት ኮፒው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35708 * ሰው ጽሑፉን ዝም ብሎ ቢያነበውም ከላይ ሲመለከታቸው አንቀፆቹ ጤነኛ ሊመስሉት ስለሚችሉ፤ ፍንጭ ይሰጠው ዘንድ ረቂቅ አዋጁ ከኛ ከሙስሊሞች ጋር የሚያጋጩትንና ጥያቄ የሚያጭሩ 15+ ነጥቦች የተጠቀሱበትን ይህንን ጽሑፍም ጨምሩለት። https://t.me/MuradTadesse/35742 ይህንን የአዲሱን ረቂቅ አዋጅ PDF ለሁሉም በማሰራጨት መረጃው እንዲደርሰው እናድርግ። የላ ቻሌንጃችን ይጀመር! አብዛሃኛው ሰው ከጀርባ ምን እየተካሄደ እንዳለ መረጃው የለውም። ጭራሽ አዲስ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ራሱ እንኳን ከመረጃው የራቀው ማኅበረሰብ ሚዲያ ላይ አለን የሚለው ራሱ በበቂ ሁኔታ የሰማ አይመስለኝም። ወሬውን ቢሰማም ዶክመንቱ በተጨባጭ ያልደረሰው ብዙ ነውና ይህንን በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር። የፌዴራሉ መጅሊስም በዚህ ጉዳይ ተቃውሞ ያወጣውን ባለ 4 ገፅ መግለጫ አያይዘን እናሰራጨው። መግለጫው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35632?single ከተቋማችንም ጎን እንቁም። የላ! ከአሁኑ ይጀመርና ያሰራጨ ሰው ለማነቃቂያ ስክሪን ሹቱን ኮመንት ላይ አስቀምጡት!
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወንድምና እህቶች፤ እስከዛሬ ባልተጻፈ ህግ ያልቻልናቸውን፤ አሁን የተጻፈ ህግ ከተገኘ እህቶቻችንን በየቦታው ያሳድዷቸዋል። ወላሂ! ይህን ጉዳይ ከወዲሁ ካላስቆምን፤ ነገ መጥፎ ታሪክ እናወርሳለን። በዚህ ረገድ በር የከፈቱብን የኛው እንከፎች ቢሆኑም፤ የኒቃብ ጉዳይ ለድርድር መቅረብ የለበትም። ተራቁቶ መሄድ መብት እንደሆነው ሁሉ፤ እምነቴ ያዘኛል ብላ ኒቃብ የለበሰች ሴት መልበስ መብቷ ነው። የእውነት ማንነት መለየት ካስፈለገ፤ የቢዝነስ ተቋማቸው ላይ እንደሚሠሩት ሁሉ፤ ለምን በዘበኛ ወይም በሌላ መልክ ት/ቤትና የመንግስት መሥሪያ ቤት ላይስ አይተገብሩትም! ኒቃብ የለበሰ ልጅ፣ ሚስት፣ እህት፣ እናት ላይኖርህ ይችላል። ለኒቃብ ብዙም ደንታ የሌለህ ልትሆንም ትችላለህ። ግን እለብሳለሁ ያለች እህትህ ስትከለከል ቁመህ ዝም ካልክ ራስህን ፈትሽ። በዚህ ጉዳይ አንዘናጋ! Copy ( Murad Tadessa )
Показати все...
👍 15
የሃይማኖት ጉዳዮችን በሚመለከት እየተረቀቀ ባለው አዋጅ ላይ ቅሬታ ቀረበ https://www.ethiopianreporter.com/129439/
Показати все...
የሃይማኖት ጉዳዮችን በሚመለከት እየተረቀቀ ባለው አዋጅ ላይ ቅሬታ ቀረበ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የወንጌል አማኞች ካውንስል በተናጠል ለሰላም ሚኒስቴር በላኩት ደብዳቤ፣ አዲስ በመረቀቅ ላይ ያለው የሃይማኖት ጉዳዮች አዋጅ ላይ ያላቸውን ቅሬታ አሰሙ፡፡

👍 2👏 1
Gorsa ajaa'ibaaa Jibriil (as) Ergamaa Rabbiitiif ﷺ kenne Ergamaan Rabbii (ﷺ) akkana jedhan: "Jibriil natti dhufee ni jedhe: 'Yaa Muhammad hanga feete jiraadhu ati ni duuta. Abbaa feete jaaladhu ati isaan adda ba'uuf jirta. Waan feete hojjadhu ati isaan ni mindeeffamta. Kabajni Mu'uminaa salaata Laylii inni salaatu ta'uufi, Guddinni/ofitti amanummaan isaa immoo namarraa duroomuu isaa ta'uu beeki." "عَنْ سَهْلِ بْنِ سَعْدٍ قَالَ جَاءَ جِبْرِيلُ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ يَا مُحَمَّدُ عِشْ مَا شِئْتَ فَإِنَّكَ مَيِّتٌ وَاعْمَلْ مَا شِئْتَ فَإِنَّكَ مَجْزِيٌّ بِهِ وَأَحْبِبْ مَنْ شِئْتَ فَإِنَّكَ مُفَارِقُهُ وَاعْلَمْ أَنَّ شَرَفَ الْمُؤْمِنِ قِيَامُ اللَّيْلِ وَعِزَّهُ اسْتِغْنَاؤُهُ عَنِ النَّاسِ" https://t.me/ASTU_MSJ
Показати все...
👍 3
🌷ASTUMSJ Competitive Programming Club ( ASTUMSJ_CPC )🌷 📣 Exciting news for our Muslim brothers and sisters! Join us on an exhilarating competitive programming journey as we invite you to our exclusive channel designed specifically for Muslim students 🎯💻 🌟 Are you a Muslim student passionate about competitive programming? Do you want to enhance your skills in data structures and algorithms while fostering a supportive community? Look no further! We are thrilled to announce the launch of our exclusive Telegram channel dedicated to Competitive Programming for Muslim students at our university. 📚 What We Offer: 1️⃣ Weekly Lectures: Every Monday and Tuesday, we release comprehensive lectures covering essential data structure topics. These lectures are designed to provide you with a solid foundation and deepen your understanding of crucial concepts. 🏆 Friday Contests: Put your skills to the test in our weekly contests held every Friday at 3:00 PM local time. Participate, compete, and showcase your problem-solving abilities among fellow Muslim students. Are you ready to rise to the challenge? 🔍 Weekend Contest Analysis: On Saturday and Sunday, dive into the contest analysis sessions, where we dissect the contest questions, explain problem-solving strategies, and provide valuable insights to enhance your problem-solving skills. 📢 Interactive Google Meetings: We believe in fostering an engaged learning environment. Based on student participation and activeness, we organize interactive Google Meetings. These sessions offer the opportunity to ask questions, discuss solutions, and receive expert guidance from experienced individuals. 📹 Future Video Lectures: As we grow and evolve, we are committed to meeting the needs and interests of our community. If there is sufficient interest, we plan to incorporate video lectures in our future sessions. Let us know your preferences, and we'll tailor our content to suit your learning style. 👥 Join our Telegram channel today and become part of a vibrant community of Muslim students passionate about competitive programming. Sharpen your skills, expand your network, and unlock your full potential. 📢 Spread the word! Share this exciting opportunity with your friends and classmates who might be interested. Together, let's build a supportive environment that nurtures talent and empowers Muslim students in the world of competitive programming. 🔗 Join our Telegram channel now: https://t.me/ASTUMSJ_CPC 🔥 Get ready to unleash your competitive programming prowess and embark on an incredible learning journey with us! See you on the other side! 🚀💪
Показати все...
ASTUMSJ Competitive Programming Club

Develop Your Problem solving Abilities with us. Engage in weekly lectures, thrilling contests, and insightful analysis sessions. Join a supportive community of like-minded peers and unlock your potential. ASTUMSJ [ ACADEMIC SECTOR ]

6👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌷ASTUMSJ Competitive Programming Club ( ASTUMSJ_CPC )🌷 📣 Exciting news for our Muslim brothers and sisters! Join us on an exhilarating competitive programming journey as we invite you to our exclusive channel designed specifically for Muslim students 🎯💻 🌟 Are you a Muslim student passionate about competitive programming? Do you want to enhance your skills in data structures and algorithms while fostering a supportive community? Look no further! We are thrilled to announce the launch of our exclusive Telegram channel dedicated to Competitive Programming for Muslim students at our university. 📚 What We Offer: 1️⃣ Weekly Lectures: Every Monday and Tuesday, we release comprehensive lectures covering essential data structure topics. These lectures are designed to provide you with a solid foundation and deepen your understanding of crucial concepts.
Показати все...
ትኩረት ያልሰጠነው አዲሱ ረቂቅ አዋጅ‼ =========================== (ይህ ጉዳይ ከጸደቀ በኋላ ሌላ ዙሩ በከረረ ትግል ውስጥ ሳንገባ በፊት ከወዲሁ እምነታችንን በማይነካ መልኩ መዘጋጀቱን ማረጋገጥ አለብን!) || ✍ ካስታወሳችሁ ከአንድ ወር በፊት ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችና ከተለያዩ የኃይማኖት ተወካዮች ጋር በተናጠል ውይይት ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ በተለይ ከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶችና ከኛ ከእስልምና ኃይማኖት መሪዎቻችን ጋር ባደረጓቸው ውይይቶች መንግሥት በቅርቡ ኃይማኖትን የተመለከተ ሕግ እንደሚያወጣ መናገራቸው ይታወሳል። በተለይ ከመጅሊስ መሪዎች ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት መስጂዶች የሚያደርጉት የአዛን ጥሪ፣ እንዲሁም በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሚከናወኑ ቅዳሴና አስተምህሮዎች ሌላውን ሰው ማወክ ስለሌለባቸው አስቡበት በማለት ስለሚወጣው ሕግ ይዘት ፍንጭ ሰጥተው ነበር።  መንግሥትና ሃይማኖት አንዱ በአንዳቸው ተግባርና እንቅስቃሴ ውስጥ ጣልቃ አይገቡም የሚለውን ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ መሠረት በማድረግ፣ መንግሥት ከኃይማኖት ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት በግልጽ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ በፍትሕ ሚኒስተር በኩል ተዘጋጅቶ አሁን ላይ በሰላም ሚኒስተር አስተባባሪነት ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት መደረግ ተጀምሯል። ይህ አዲሱ አዋጅ በርካታ ክልከላዎችን የያዘ ሲሆን፤ የሙስሊሞችን በጀማዓህ ሶላት መስገድ፣ የእህቶችን ጂልባብና ኒቃብ መልበስ፣ ጀለቢያ፥ አማኢምና ኮፍያ መልበስና የመሳሰሉትን ለማገድ በር የሚከፍት ህግ ተካቶበታል። የነርሱ እሳቤ የሌላውንም እምነት ተከታይ ኃይማኖታዊ አለባበሱንና በቡድን ማምለክን ስለምንከለክል፤ ሙስሊሞችንም «እናንተን ብቻ ሳይሆን ሌላውንም ነው የከለከልነው!» በሚል ሽፋን በመሞገት መከልከል አስበዋል። እዚህ ላይ ያልገባቸው ነገር የእያንዳንዱ እምነት ዶክትሪን የተለያዬ መሆኑን አለማወቅ ነው። በተለይም የእስልምና እምነት ህግጋት በየትኛውም ታዕምር ቢሆን በሰው ሠራሽ ህግ የሚሻሩ አለመሆናቸውን መረዳት ተስኗቸዋል። እነርሱ ሲጀመር ከፊሎቹ ራቁታቸውን መሄድ ነው የቀራቸው። እንኳን ተከልክለው በፈቃደኝነትም እየተገበሩት አይደለም። ታዲያ እነርሱ ከተዘናጉ እኛም አብረን መታፈን አለብን? በጭራሽ! አይደለም ኢትዮጵያ አዲስ የምታዘጋጀው ህግ፤ የዓለም መንግስታት ተባብረው አዋጅ ቢያወጡ፤ እስልምናችንን ከተቃረነ ማንም አይሰማቸውም። የራሳቸውን እንደፈለጉ ያድርጉ። የኛን ግን እንዳያስቡት። በተጨማሪም 24 ሰዓት በካሴት ሳይቀር ተከፍቶ የሚለቀቅን የቤተ ክርስቲያን ቅዳሴና መዝሙር በቀን 5 ጊዜ 5 ደቂቃ ለማትሞላ አጋጣሚ የሚደረግን የአዛን ጥሪ አወዳድሮ አብሮ ጨፍልቆ ለመከልከል መጋጋጥ በየትም ተሰምቶ አይታወቅም። መንግስት አዛን ከከለከለን በተለይም በዐረቡና በሙስሊሙ ዓለም በኩል ያለውን ግንኙነት እንደሚያበላሽ ጠንቅቆ ይወቀው። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ የሆነ መከራ እንዲለብስ ነው የሚሆነው። ቀድሞ ከሙስሊሙ ተወካዮችና ምሁራን በኩል የተሰጣቸውን ሃሳብ ወደ ጎን በተመው፤ ይህን ረቂቅ የሚያዘጋጁ አካላት።ሙስሊሙን የሚጨፈልቅ ህግ ማውጣታቸው አላማቸው ምን እንደሆነ ግራ ያጋባል። ባለማወቅ ነው እንዳይባል ቀድሞ መረጃ ተሰጥቷቸዋል፤ ግን ወደ ጎን ብለውት በራሳቸው አካሄድ መሄድን መርጠዋል። በርግጥ ፍትሕ ሚኒስተር ውስጥ እነማን እንደሆኑ እናውቃለን። ከአሁን በፊትም ኡማውን ከወያኔ ጀምሮ ሲጨቁኑ የነበሩ አካላት አሉበት። በአጭሩ እየመጣ ያለው ረቂቅ አዋጅ የእምነት ነፃነትን የሚጋፋና ኃይማኖቶች ከእምነታቸው አስተምህሮ ይልቅ በሃገሪቱ መንግስት ቁጥጥር እንዲዳኙ የሚያደርግ አደገኛ አዝማሚያ ያለው ነውና ከወዲሁ እንዲስተካከል ማድረግ አለብን። እኛ በደፈናው ባልተጻፈ ህግ ሲጨቁኑን የነበረውን ጉዳይ ጽፈው በግልፅ አስተካክለው ይመጣሉ ስንል፤ ጭራሽ በግልፅ ከልክለውና ሌላም ዱብእዳ አክለው መጡ። ማንም አይሰማቸውም! ህዝብ መረጃ ይኑረው። በደንብ መረጃዎችን አንሸራሽሩ። ረቂቅ አዋጁ ነገ ከኃይማኖት ተቋማት ተወካዮች ጋር ውይይት ያደርጋል ተብሏል። እዛም ላይ የኛ ተወካዮች በደንብ ጉዳዩን ያንሱት። አላህ የደነገገው ሸሪዓህ በተራ ሰዎች ህግ በፍፁም አይሻርም፤ አይሻሻልም። ሸሪዓን የሚቃረን ህግ ካለ ራሱ ይቀየር እንጂ ሸሪዓህ አይቀየርም። እኛ ሸሪዓን አልደነገግነውም፤ የደነገገው አላህ ነው። ያልደነገግነውን አናሻሽልም። እነርሱ ግን ረቂቁን ያወጡት ራሳቸው ስለሆኑ ራሳቸው አሻሽለው ይምጡ። Period‼ || t.me/MuradTadesse x.com/MuradTadesse fb.com/MuradTadesseOfficial
Показати все...
👍 9