en
Feedback
WB ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ

WB ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ

Open in Telegram
7 282
Subscribers
No data24 hours
-267 days
-19930 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
November '25
November '25
+2
in 0 channels
October '25
+16
in 0 channels
Get PRO
September '25
+19
in 0 channels
Get PRO
August '25
+24
in 0 channels
Get PRO
July '25
+21
in 0 channels
Get PRO
June '25
+22
in 0 channels
Get PRO
May '25
+28
in 0 channels
Get PRO
April '25
+19
in 0 channels
Get PRO
March '25
+11
in 0 channels
Get PRO
February '250
in 0 channels
Get PRO
January '25
+66
in 0 channels
Get PRO
December '24
+133
in 1 channels
Get PRO
November '24
+270
in 0 channels
Get PRO
October '24
+710
in 1 channels
Get PRO
September '24
+1 207
in 3 channels
Get PRO
August '24
+1 766
in 11 channels
Get PRO
July '24
+332
in 0 channels
Get PRO
June '24
+2 217
in 2 channels
Get PRO
May '24
+1 509
in 1 channels
Get PRO
April '24
+1 603
in 0 channels
Get PRO
March '24
+767
in 1 channels
Get PRO
February '24
+250
in 0 channels
Get PRO
January '24
+333
in 0 channels
Get PRO
December '23
+357
in 1 channels
Get PRO
November '23
+182
in 0 channels
Get PRO
October '23
+122
in 0 channels
Get PRO
September '23
+47
in 0 channels
Get PRO
August '23
+131
in 0 channels
Get PRO
July '23
+265
in 0 channels
Get PRO
June '23
+225
in 0 channels
Get PRO
May '23
+127
in 0 channels
Get PRO
April '23
+66
in 0 channels
Get PRO
March '23
+117
in 0 channels
Get PRO
February '23
+42
in 0 channels
Get PRO
January '23
+110
in 0 channels
Get PRO
December '22
+139
in 0 channels
Get PRO
November '22
+537
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
05 November0
04 November0
03 November0
02 November+1
01 November+1
Channel Posts
ለእናንተ ብልህ ሰው ምን አይነት ሰው ነው?

2
ፈጣሪ አሁን ላይ ምን ላድርግላችሁ ቢላችሁ ምን አድርግልኝ ትሉታላችሁ? ከገንዘብ እና ሀብት ውጪ!!
1 504
3
ትናንት ቢርቅም ከትናንት አንርቅም!
1 994
4
ካልሞትክ ትጠነክራለህ! ግን እንዳቶሞት ፍራ
2 407
5
ለመሞት አንድ ሰአት ነው የቀራችሁ ብትባሉ ለመጨረሻ ጊዜ የምትራጉት ነገር ምንድን ነው?
2 589
6
No text...
3 339
7
በመንገዴ ላይ ያጋጠመኝ❗️     ትዝ ይለኛል ሀገሬ ራቅ ስለሚል በሌሊት ነበረ ከ University የወጣሁት ካድያ በዛ ጨለማ ወደ መነሀሪያ እየሄድኩኝ ሽንቴን ለመሽናት ቦርሳዬን ለጓደኛዬ ሰጥቼ ወደ መንገድ ዳር ጠጋ አልኩ ጥሻ ስለነበረ ምንም ነገር አይታይም መሽናት ስጀምር የሆነ ድምፅ መስማት ጀመርኩ....     የህጻን ልጅ ድምፅ ነው አከባቢው ላይ ቤት የለም ድምጹም ቅርቤ ነው። የአውሬ ድምፅ እንደሰማሁ ነበረ የደነገጥኩት መሽናቴን ገታ አድርጌ ስልኬን አውጠሁና መብራት አበራሁ የነበረው ደረቅ ረጃጅም ሳር ገለጥ ሳደርግ  በጨርቅ የተጠቀለለ ህጻን ልጅ ነው።    ግራ በመጋባት በመደንገጥ ቦርሳ የሰጠሁትን ልጅ ተጠራሁ ሲያየው እሱም ደነገጠ ማድረግ የምንችለው መነሀሪው ቅርብ ስለነበረ እዛ ላሉ ሠራተኞች መንገር ነው።     ለእነሱም ነገርናቸው ነገሩ ለእኛ እንጂ ለእነሱ አዲስ እንዳልሆነ በማሳወቅ ለሚመለከተው አካል ደውለው ሲነጋ እንደሚያሳውቁ ነገርውን ህጻኑን ተረክበውን እኛን አሳፈሩን።    አካሌ ወደ ቤቴ መንገድ ቢጀምርም ልቤ ግን ከህጻኑ ጋር ነበረረ ያርበተብተኛልል እቆጫለሁ ፣ መርዳት ብችል ባሳድገው ብዬ ተመኘሁ።    መድረስ አይቀርምና ጀንበር ጠለቅ ስትል ደረስኩ እቤቴ ቤተሰቦቼን ሰላም ብዬ አረፍ አልኩና ስልክ አወጥቼ #Telegram ገባሁ ያኜ ነበረ መርዳት አለማቻሌን የሚሞላልኝን፣ ከቁጭቴ እርፍ የሚያደርገኝን ማስታወቂያ ያየሁት። TYC (Tongue Youth Community ) ይላል። ወላጅ ያጡ ህጻናትንና ወጣቶችን ድጋፍ ሰጪ ማዕከል ነው።   ካድያ እንደኔ ቁጭት ያለበት ሰው መርዳት ቢፈልግ እርሱም #ተጠቅሞ ህጻናቶቹንም እረድቶ እርፍ ይላል። ምክንያቱም እሱ በ 150 ብር ብቻ: 🔺Scholarship Experience 🔻Communication Skill 🔺Time Management 🔻Creative Writing 🔺Self Development 🔻Career Choosing   እነኝህን ሥልጠናዎች ይወስዳል ባለበት በ Online 150 ብሩ ደግሞ ወላጅ ላጡ ህጻናት ድጋፍ ይውላል። ይሄ አይደለ ካድያ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ። ተመስገን ብዬዬ እዚህ በመግባት👉  @Tyc_Support   ተመዝግቤ 150 ብር ከፍዬ ደስ ብሎኝ ያንን ህጻን የረዳሁት ያክል ተሰምቶኝ በሰላም ተኛሁ እላችኋለሁ😊። ❗️ ነገ መውደቂያችንን አናቅምና ዛሬ የምትችሉትን እናንተም አድርጉ❗️ ነገ ልጆቻችንስ ምን እንደሚሆኑ ምን እናቃለን? 🕐አሁኑኑ ተመዝገቡ ምዝገባ ሊያቆሙም 4 ቀን ብቻ ነው የቀረው!    📌 ለመመዝገብ👇 @Tyc_Support 💙 ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት  Official ቻናላቸውን ይቀላቀሉ👇 @Tonguecenter 💙
1 176
8
ይሄንን የእረፍት ጊዚያችሁን Course እንዲሁም Skill ማዳበር አቅደው የሚማሩበት አሪፍ ቦታ አተዋል? እንጊዲያውስ ቀሰም አካዳሚ ሰለ Tongue Youth Community አንድ ነገር ሹክ ይበልዎ
ይሄንን የእረፍት ጊዚያችሁን Course እንዲሁም Skill ማዳበር  አቅደው የሚማሩበት አሪፍ ቦታ አተዋል? እንጊዲያውስ ቀሰም አካዳሚ ሰለ Tongue Youth Community  አንድ ነገር ሹክ ይበልዎ!  TYC የሚሰጣቸው ካርሶች 🔺self development and career choosing 🔹 Communication skill 🔺Time management 🔻creative writing 🔻Scholarship Experience sharing ባለፉት ሶስት አመታት በእነዚህ ኮርሶች ልምድ ባኩበቱ እና ተሞክራቸውን በሚያጋሩ አስተማሪዎች ሲያስተምር  የቆየው TYC (Tongue Youth Community ) በአሁኑ ደግሞ ለየት ባለ ሁኔታ ማለትም All in one ጥቅሎችን ይዞላችሁ መቷል። አሁኑኑ በመመዝገብ Skillዎን ከ Certificate ጋር ያግኙ! ለመመዝገብ እና ለተጨማሪ መረጃ Official ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👇🏽👇🏽 @Tonguecenter 👍 @Tonguecenter 👍 @Tonguecenter 👍
3 188
9
በተደራረቡ መከራዎች መሀል መሰንበት ነው ለካ ሰው የመሆን እጣ!
2 865
10
Soooo trueee
3 163
11
ደግ ሰው ለራሱ መጥፎ ነው
3 049
12
የምትኖርለት ነገር ሲኖር ትጠነክራለህ...!
3 433
13
አንዳንዴ ሳቅም ሀዘንን መደበቅ ያቅተዋል!
3 526
14
ማስታወስ ባትፈልግም አንዳንድ ነገሮች አይረሱም!
3 492
15
ከእኛ በላይ የሚያስብልን ፣የሚጠነቀቅልን አና የሚወደን እግዚአብሔር አለልን!
1 554
16
ሁሉንም ለማስደሰት እንደሚጥር ሰው ከንቱ የለም!  ሁሉም ሰው በተመሳሳይ ነገር አይደሰትም እኮ ፤ በተለያየ ነገር ለሚደሰቱ ሰዎች ስንል ደግሞ እኛ እንደ ወረቀት መተታጠፍ የለብንም። ሁሉንም ለማስደሰት ስንሞክር ሁሉንም እናሳዝናለን ! ምን እናርግ ታዲያ? ህሊናችን የሚነግረንን አይምሮአችን የሚያዘንን ልባችንን በደስታ የሚቀበለውን ብቻ መርጦ ማድረግ፤ ያኔ ሰዎች ቢደሰቱም ባይደሰቱም ህሊናችን ግን ምን ነካህ እያለ አያስጨንቀንም። ለህሊናው እንደሚታመን ሰው ሰላም የከበበው የለም!
2 332
17
የናፍቆት ህመምን በምን ትገልፁታላችሁ?
63
18
Faith Hope & Love #W
2 611
19
🔺ፍቅር:- ለምታፈቅረው ሰው ደስታ መኖር ነው! ግን መኖር ብቻ አይደለም ካሰፈለገ መሞትም ነው! 🔺ፍቅር :- የተፈቃሪውን ስቃይ አብሮ መሰቃየት ነው። ከቻሉ ስቃዩን ለራስ ወስዶ የራስን እረፍት ለሚወዱት መስጠት። ጥሩውን ሁሉ ለወዳጅ መጥፎውን ሁሉ ለራስ ለመውሰድ የመመኘት አባዜ። ✍️Boaz
2 997
20
ፍቅር ለእናንተ ምንድን ነው?
2 930