en
Feedback
WB ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ

WB ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ

Open in Telegram
7 282
Subscribers
No data24 hours
-267 days
-19930 days
Posts Archive
ለእናንተ ብልህ ሰው ምን አይነት ሰው ነው?

ፈጣሪ አሁን ላይ ምን ላድርግላችሁ ቢላችሁ ምን አድርግልኝ ትሉታላችሁ? ከገንዘብ እና ሀብት ውጪ!!

ትናንት ቢርቅም ከትናንት አንርቅም!

ካልሞትክ ትጠነክራለህ! ግን እንዳቶሞት ፍራ

ለመሞት አንድ ሰአት ነው የቀራችሁ ብትባሉ ለመጨረሻ ጊዜ የምትራጉት ነገር ምንድን ነው?

photo content

በመንገዴ ላይ ያጋጠመኝ❗️     ትዝ ይለኛል ሀገሬ ራቅ ስለሚል በሌሊት ነበረ ከ University የወጣሁት ካድያ በዛ ጨለማ ወደ መነሀሪያ እየሄድኩኝ ሽንቴን ለመሽናት ቦርሳዬን ለጓደኛዬ ሰጥቼ ወደ መንገድ ዳር ጠጋ አልኩ ጥሻ ስለነበረ ምንም ነገር አይታይም መሽናት ስጀምር የሆነ ድምፅ መስማት ጀመርኩ....     የህጻን ልጅ ድምፅ ነው አከባቢው ላይ ቤት የለም ድምጹም ቅርቤ ነው። የአውሬ ድምፅ እንደሰማሁ ነበረ የደነገጥኩት መሽናቴን ገታ አድርጌ ስልኬን አውጠሁና መብራት አበራሁ የነበረው ደረቅ ረጃጅም ሳር ገለጥ ሳደርግ  በጨርቅ የተጠቀለለ ህጻን ልጅ ነው።    ግራ በመጋባት በመደንገጥ ቦርሳ የሰጠሁትን ልጅ ተጠራሁ ሲያየው እሱም ደነገጠ ማድረግ የምንችለው መነሀሪው ቅርብ ስለነበረ እዛ ላሉ ሠራተኞች መንገር ነው።     ለእነሱም ነገርናቸው ነገሩ ለእኛ እንጂ ለእነሱ አዲስ እንዳልሆነ በማሳወቅ ለሚመለከተው አካል ደውለው ሲነጋ እንደሚያሳውቁ ነገርውን ህጻኑን ተረክበውን እኛን አሳፈሩን።    አካሌ ወደ ቤቴ መንገድ ቢጀምርም ልቤ ግን ከህጻኑ ጋር ነበረረ ያርበተብተኛልል እቆጫለሁ ፣ መርዳት ብችል ባሳድገው ብዬ ተመኘሁ።    መድረስ አይቀርምና ጀንበር ጠለቅ ስትል ደረስኩ እቤቴ ቤተሰቦቼን ሰላም ብዬ አረፍ አልኩና ስልክ አወጥቼ #Telegram ገባሁ ያኜ ነበረ መርዳት አለማቻሌን የሚሞላልኝን፣ ከቁጭቴ እርፍ የሚያደርገኝን ማስታወቂያ ያየሁት። TYC (Tongue Youth Community ) ይላል። ወላጅ ያጡ ህጻናትንና ወጣቶችን ድጋፍ ሰጪ ማዕከል ነው።   ካድያ እንደኔ ቁጭት ያለበት ሰው መርዳት ቢፈልግ እርሱም #ተጠቅሞ ህጻናቶቹንም እረድቶ እርፍ ይላል።
ምክንያቱም እሱ በ 150 ብር ብቻ:
🔺Scholarship Experience 🔻Communication Skill 🔺Time Management 🔻Creative Writing 🔺Self Development 🔻Career Choosing   እነኝህን ሥልጠናዎች ይወስዳል ባለበት በ Online 150 ብሩ ደግሞ ወላጅ ላጡ ህጻናት ድጋፍ ይውላል። ይሄ አይደለ ካድያ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ። ተመስገን ብዬዬ እዚህ በመግባት👉  @Tyc_Support   ተመዝግቤ 150 ብር ከፍዬ ደስ ብሎኝ ያንን ህጻን የረዳሁት ያክል ተሰምቶኝ በሰላም ተኛሁ እላችኋለሁ😊። ❗️ ነገ መውደቂያችንን አናቅምና ዛሬ የምትችሉትን እናንተም አድርጉ❗️ ነገ ልጆቻችንስ ምን እንደሚሆኑ ምን እናቃለን? 🕐አሁኑኑ ተመዝገቡ ምዝገባ ሊያቆሙም 4 ቀን ብቻ ነው የቀረው!    📌 ለመመዝገብ👇 @Tyc_Support 💙 ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት  Official ቻናላቸውን ይቀላቀሉ👇 @Tonguecenter 💙

Repost from ቀሰም Academy
ይሄንን የእረፍት ጊዚያችሁን Course እንዲሁም Skill ማዳበር አቅደው የሚማሩበት አሪፍ ቦታ አተዋል? እንጊዲያውስ ቀሰም አካዳሚ ሰለ Tongue Youth Community አንድ ነገር ሹክ ይበልዎ
ይሄንን የእረፍት ጊዚያችሁን Course እንዲሁም Skill ማዳበር  አቅደው የሚማሩበት አሪፍ ቦታ አተዋል? እንጊዲያውስ ቀሰም አካዳሚ ሰለ Tongue Youth Community  አንድ ነገር ሹክ ይበልዎ!  TYC የሚሰጣቸው ካርሶች 🔺self development and career choosing 🔹 Communication skill 🔺Time management 🔻creative writing 🔻Scholarship Experience sharing ባለፉት ሶስት አመታት በእነዚህ ኮርሶች ልምድ ባኩበቱ እና ተሞክራቸውን በሚያጋሩ አስተማሪዎች ሲያስተምር  የቆየው TYC (Tongue Youth Community ) በአሁኑ ደግሞ ለየት ባለ ሁኔታ ማለትም All in one ጥቅሎችን ይዞላችሁ መቷል።
አሁኑኑ በመመዝገብ Skillዎን ከ Certificate ጋር ያግኙ!
ለመመዝገብ እና ለተጨማሪ መረጃ Official ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👇🏽👇🏽 @Tonguecenter 👍 @Tonguecenter 👍 @Tonguecenter 👍

በተደራረቡ መከራዎች መሀል መሰንበት ነው ለካ ሰው የመሆን እጣ!

Soooo trueee

ደግ ሰው ለራሱ መጥፎ ነው

የምትኖርለት ነገር ሲኖር ትጠነክራለህ...!

አንዳንዴ ሳቅም ሀዘንን መደበቅ ያቅተዋል!

ማስታወስ ባትፈልግም አንዳንድ ነገሮች አይረሱም!

ከእኛ በላይ የሚያስብልን ፣የሚጠነቀቅልን አና የሚወደን እግዚአብሔር አለልን!

ሁሉንም ለማስደሰት እንደሚጥር ሰው ከንቱ የለም!  ሁሉም ሰው በተመሳሳይ ነገር አይደሰትም እኮ ፤ በተለያየ ነገር ለሚደሰቱ ሰዎች ስንል ደግሞ እኛ እንደ ወረቀት መተታጠፍ የለብንም። ሁሉንም ለማስደሰት ስንሞክር ሁሉንም እናሳዝናለን ! ምን እናርግ ታዲያ? ህሊናችን የሚነግረንን አይምሮአችን የሚያዘንን ልባችንን በደስታ የሚቀበለውን ብቻ መርጦ ማድረግ፤ ያኔ ሰዎች ቢደሰቱም ባይደሰቱም ህሊናችን ግን ምን ነካህ እያለ አያስጨንቀንም። ለህሊናው እንደሚታመን ሰው ሰላም የከበበው የለም!

የናፍቆት ህመምን በምን ትገልፁታላችሁ?

Faith Hope & Love #W

🔺ፍቅር:- ለምታፈቅረው ሰው ደስታ መኖር ነው! ግን መኖር ብቻ አይደለም ካሰፈለገ መሞትም ነው! 🔺ፍቅር :- የተፈቃሪውን ስቃይ አብሮ መሰቃየት ነው። ከቻሉ ስቃዩን ለራስ ወስዶ የራስን እረፍት ለሚወዱት መስጠት። ጥሩውን ሁሉ ለወዳጅ መጥፎውን ሁሉ ለራስ ለመውሰድ የመመኘት አባዜ። ✍️Boaz

ፍቅር ለእናንተ ምንድን ነው?